ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ
前往频道在 Telegram
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH
显示更多📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 的分析概览
频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。
根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡
🕳Professional Hack Tips and tricks
💡Cracked Softwares
🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 天
-10730 天
帖子存档
11 983
Step 1⃣1⃣. Magisk Manager Apk install ማድረግ
😊አሁን ስልካችንን Root አድርገናል👏👏👏
✅ለናንተ ያሳየናችሁ S9 (Android 10) ስልክን #Root አድርገን ነው።
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
⚠️OEM UNLOCK Or Enable ማለት Bootloader Unlock ነው Samsung ያልሆነ ወይም አንዳንድ የሳምሰንግ ሞዴሎች ላይ ላይመጣ ይችላል፤ እንደዛ ከሆነባችሁ ተስፋ ብትቆርጡ የተሻለ ነው😊
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
Step 🔟. Install የሚለዉን ተጭነን magisk.zip የሚለዉን ፍላሽ እናረጋለን ከዛ #Reboot እንጫናለን።
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
Step 9⃣. Power + Volume Up (ለ s9/s8 Volume Up + Bixby + power) ስንጫን TWRP Recovery እንገባለን።
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
Step 8⃣. Magisk manager እና magisik zip አዉርደን ስልካችን ዉስጥ አስቀምጠን ስልካችንን📲 Power Off እናረጋለን።
📌Magisk Manager: https://t.me/ethioapps1/806
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
Step 6⃣. AP ሚለዉ ላይ Download📥 ያረግነዉን #TWRP ፋይል እንመርጣለን።
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
Step 5⃣. #Odin የሚባለዉን ሶፍትዌር ኮምፒዉተራችን💻 ላይ እንከፍተዋለን ስልካችን📲 ከተገናኘ “added” የሚል መልእክት ያሳያል።
📌Odin: https://t.me/ethioapps1/807
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
Step 4⃣. ስልካችንን📲 #Restart እናረጋለን logo ሲያሳይ Volume Down + Volume Up እንጫናለን (እንደየስልኩ ሊለያይ ይችላል ለምሳሌ ለ S9/S8 Volume Down + Bixby + Power key) ስልካችን ዳዉንሎድ ሞድ ይገባል ከዛ Volume Up ተጭነን ስልኩን ከኮምፒዉተራችን ጋር እናገናኛለን።
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
Step 3⃣. ኮምፒዉተራችን💻 ላይ #Odin የሚባል ሶፍትዌር አዉርደን እንጭናለን ቻናሉ ላይ ማዉረድ ይቻላል👇 zip ፋይሉን extract በማድረግ ሶፍትዌሩን መጠቀም ይቻላል ስልካችንን ስናገናኝ እንዲያዉቀዉ Samsung USB Driver Download አርገን እንጭነዋለን።
📌Magisk.zip: https://t.me/ethioapps1/805
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
Step 2⃣. #TWRP ለመጫን ሴቲንግ ዉስጥ ገብተን “About phone” የሚለዉን ተጭነን Software Information>> “build number” የሚል እንፈልጋለን ስናገኘዉ 7 ጊዜ እንጫነዋለን ከዛ ወደ ኋላ ስንመለስ ሴቲንግ ዉስጥ ካሉ ዝርዝሮች መካከል “developer option” የሚል እናገኛለን እሱን ተጭነን “oem unlock” የሚለዉን enable እናረጋለን (ስልካችንን reset ለማድረግ ይጠይቀናል ok እንለዋለን)
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
Step1⃣. በመጀመሪያ #TWRP የሚባል ሶፍትዌር በየስልካችን📲 ሞዴል እናወርዳለን በዚህ ሊንክ: https://twrp.me/Devices/Samsung/ ሶፈትዌሩ ሲጫን ስልካችን ያለዉን ፋይል ሁሉ ስለሚያጠፋ❌ #Backup ያዙ።
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
✅ሰላም ሰላም የኢትዮ ቴክስ ተከታታዮች ዛሬ የምናሳያችሁ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረዉ እስከ Android 10 የሆኑ ስልኮችን📲 እንዴት #Root እናረጋለን የሚለዉን ነዉ፡፡
⚠️ከመጀመራችን በፊት እነዚህን ነገሮች ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
1⃣.ስልክ Root ማድረግ የስልኩን #Warranty ያጠፋዋል።‼️
2⃣.ስልካችሁን Root ስታረጉ ለሚፈጠረዉ ችግር ሀላፊነት አንወስድም።‼️
3⃣.ይሄ Tutorial የሚያገለግለዉ ለ Samsung ስልኮች ነዉ።‼️
4⃣. Repack ወይም ኮፒ ስልክ ከያዛችሁ እንዳትሞክሩት፤ ፀጥ ሊል ይችላል።‼️
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡
በማህበራዊ ሳይንስ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 መሆኑ ይፋ ተደርጓል።
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ነገ ይፋ ይደረጋል።
የ2013 ዓ/ም የተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ 'መወሰኛ ነጥብ' ነገ መጋቢት 30/2013 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ማምሻውን አስታውቋል።
@Computer_Android_tricks
@tech_zone_eth
11 983
ቪዲኦን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/nPV9kXH5DnA
https://youtu.be/nPV9kXH5DnA
