fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

رفتن به کانال در Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

کانال ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 983 مشترک است و جایگاه 17 269 را در دسته آموزش و رتبه 2 838 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 983 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 مارس, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -107 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 مارس, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 983
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-337 روز
-10730 روز
آرشیو پست ها
👮‍♂ጥቆማ ለስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች """"""""""""""""""""""""""""" (ሼር ያድርጉት) የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት የምቻልበት መንገድ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥ በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው ኣስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ መንገድ። ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡፡ ማለትም international mobile equipment Identity ይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ እንችላለን። የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን። 1⃣) *#06# ይደውሉ 2⃣)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI ያሳየናል። 3⃣) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡ ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ ኣንዱ ዘዴ ነው ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ cop@vsnl.net ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን። # Your name ....................... # Address ....... # Phone model .... # Make .......... # Last used number ,................ # E mail for comunication ......... # Missed date .... #.IMEI number # በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system በመጠቀም ኣድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡፡ ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው። ✅ ወደ ሁሉም እንዲዳረስ ሼር ያድርጉት። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                   👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks       

sticker.webp0.04 KB

✍የኤሌክትሮኒክስ አብዝቶ መጠቀምና ጉዳቱ!! እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ለተለያዩ ማህበራዊ እና የጤና ጉዳቶች ይዳርጋሉ፡፡ ይህም በተጠቃሚዎቹ ላይ የትምህርት ፣ የስራ እንዲሁም የማህበራዊ ተጽዕኖ እና የባህሪ ችግር እንደሚያጋጥማቸው የተለያዩ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ ❈❉ከችግሮቹ መካከል❈❉፡- ①.የአህምሮ ዕድገት እክል ህፃናት ከተወለዱ ጊዜ አንስቶ እስከ 21 ዓመታቸው ድረስ የአህምሮአቸው ዕድገት ፈጣን ሲሆን በዚህ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስርማት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ከሆነ የአህምሮአቸው ዕድገት ፍጥነት ላይ እክል ሊገጥም ይችላል፡፡ ለዚህም ዋናው ምክንያት ከኤሌክትሮኒክስ የሚወታጣው ጨረር ታዳጊዎቹ የአህምሮ ዕድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አለው፡፡ ②. የተዛባ ማህበራዊ ግንኙነት ጊዜያቸውን እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ታዳጊዎች በማህበራዊ እና በትምህርት ላይ ከፍተኛ ችግር ሲያጋጥማቸው ይስተዋላል፡፡ እነዚህ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን ከኤሌክትሮኒክስ ጋር ሲያሳልፉ ከማህበረሰብ መማር ያለባቸውን ክህሎት ሳይማሩ ይቀራሉ፡፡ ③. ከመጠን ያለፈ ውፍረት ጊዜያቸውን ለረጅም ሰዓት ቁጭ ብለው ስለሚያሳልፉ አነስተኛ ለሆነ እንቅስቃሴ ይጋለጣሉ፤ ይህ ደግሞ ከመጠን ላለፈ ውፍረት (obesity) በቀላሉ ሊያጋጥማችው ይችላሉ፡፡ ④.የእንቅልፍ ማነስ በስልክ መጫወት በጣም ስለሚያስደስት ለጫወታው ሲሉ የእንቅልፍ ሰዓታቸውን ያሳልፋሉ በዚህም ምክንያት በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያሉ በአስተኛኘታቸው ላይ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡ ⑤. ለጨረር መጋለጥ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎች አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ከቁሳቁሱ የሚመነጨው ጨረር ለአህምሮ እድገት ላይ ከሚያስከትለው በተጨማሪም ለከፋ የጤና ችግር ሊያጋልጣቸው ይችላል፡፡ ⑥.ለአይን ጉዳት እስክሪን ለረጅም ሰዓት እያዩ የሚቆዩ ከሆነ ለእይታ ችግር ሊጋለጡ ይችላሉ ይህም ከሚያነቡት የጽሁፍ መጠን ማነስ ፣ ለረጅም ሰዓት አይንን በአንድ ነገር ላይ ማተኮር እና ከእስክሪን በሚወጡ ጨረሮች አማካይነት ለአይን ህመም ይዳረጋሉ፡፡ ➥ስለዚህ ለምናደርገው ነገር በሙሉ ጥንቃቄ መውሰድ አለብን በተለይ ወላጆች ለልጆች ቢበዛ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጫወቱ መፍቀድ ብዙም ወደ ሚጎዳቸው ነገር ባናስጠጋ ጥሩ ነው፡፡ ✅በሉ አንብቦ ዝም ማለት የለም፤ ሼር አድርጉት --------------------------- ➣source - ➘dr alle ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                   👇🏾👇🏾👇🏾 ☄@Computer_Android_tricks       

sticker.webp0.23 KB

W10 Digital License ActivationScript@computersoftwar.iso1.35 MB

💢የኮምፒውተርዎ 💻 desktop ላይ #አጫጭር ኖቶችን ✍ ማስቀመጥ ከፈለጉ search bar ላይ ይሒዱና sticky notes ብለው #search ያድርጉ። ⚠️ለተማሪዎች 👨‍💻 ካነበቡት ነገር ውስጥ #በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ እንዲሁም ለሌሎቻችንም #ስልክ_ቁጥር፤ቀጠሮ እና የመሳሰሉትን ለመያዝ ጠቃሚ 👍 ናት ይሞክሯት።

Firefox Setup 63.0.iso82.93 MB

Google Chrome 70.0.3538.67.iso100.29 MB

Chromium v72.0.3584.0.iso93.03 MB

✅ ውድ የ"Tech_Zone" ቻናል ተከታታዮች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሚል ተነሳሽነት ቻናላችን create ከተደረገ ጀምሮ እስካሁን ከናንተ ባለን ቆይታ በተለያዩ ፕሮግራሞች አባሎቻችንን በማክብር እንደሌሎች ቻናሎች የአባል ቁጥር ለመጨመር የፕሮሞሽን link ሳናበዛ ከብዛት ጥራት በማለት እዚህ ደርሰናል። ✅ እስካሁን ከምንሰጣቸው ትምህርቶች በተጨማሪ ከጤንነታችን ጋር የተያያዙ የቴክ ትምህርቶችን እንዲሁም ሰፋ ያለ ፕሮግራሞችን ለማቅርብ ተዘጋጅተናል። 🚫ከናንተ የሚጠበቀው የምንሰጣቸውን ትምህርቶች #Share እና ጓደኞቻችሁን ወደዚህ ቻናል እንዲቀላቀሉ የቻናሉን link መላክ ብቻ ነው እኛም አሰልቺ የሆነ ፕሮሞሽን ሳንሰራ ከናንተ ጋ በይዘቱ ለየት ያለ በአዲስ የ"Tech-Zone "ፕሮግራሞችን እንለቃለን። 📌 በዚህ ቻናል ደስተኛ መሆናችሁን እና አዲሱን ፕሮግራማችንን ለመከታተል ዝግጁ መሆናችሁን 👍 በመንካት አሳዩን። ⚠️ We Need 👍400 like for the New program's. ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━

sticker.webp0.45 KB