ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ
前往频道在 Telegram
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH
显示更多📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 的分析概览
频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。
根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡
🕳Professional Hack Tips and tricks
💡Cracked Softwares
🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ
YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 天
-10730 天
帖子存档
11 983
👮♂ጥቆማ ለስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች
"""""""""""""""""""""""""""""
(ሼር ያድርጉት)
የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት የምቻልበት መንገድ።
ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥ በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው ኣስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ከጥንቃቄ ጉድለት
ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ መንገድ።
ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡፡ ማለትም international mobile equipment Identity
ይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ እንችላለን።
የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን።
1⃣) *#06# ይደውሉ
2⃣)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI ያሳየናል።
3⃣) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡ ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ ኣንዱ ዘዴ ነው ።
ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ cop@vsnl.net
ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name .......................
# Address .......
# Phone model ....
# Make ..........
# Last used number ,................
# E mail for comunication .........
# Missed date ....
#.IMEI number
# በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system በመጠቀም ኣድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡፡
ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
✅ ወደ ሁሉም እንዲዳረስ ሼር ያድርጉት።
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
☄ @Computer_Android_tricks
11 983
✍የኤሌክትሮኒክስ አብዝቶ መጠቀምና ጉዳቱ!!
እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ለተለያዩ ማህበራዊ እና የጤና ጉዳቶች ይዳርጋሉ፡፡ ይህም በተጠቃሚዎቹ ላይ የትምህርት ፣ የስራ እንዲሁም የማህበራዊ ተጽዕኖ እና የባህሪ ችግር እንደሚያጋጥማቸው የተለያዩ ጥናቶች
ያመላክታሉ፡፡
❈❉ከችግሮቹ መካከል❈❉፡-
①.የአህምሮ ዕድገት እክል
ህፃናት ከተወለዱ ጊዜ አንስቶ እስከ 21 ዓመታቸው ድረስ የአህምሮአቸው ዕድገት ፈጣን ሲሆን በዚህ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስርማት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ከሆነ የአህምሮአቸው ዕድገት ፍጥነት ላይ እክል ሊገጥም
ይችላል፡፡ ለዚህም ዋናው ምክንያት ከኤሌክትሮኒክስ የሚወታጣው ጨረር ታዳጊዎቹ የአህምሮ ዕድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አለው፡፡
②. የተዛባ ማህበራዊ ግንኙነት
ጊዜያቸውን እንደ ላብቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን ጋር የሚያሳለፉ ታዳጊዎች በማህበራዊ እና በትምህርት ላይ ከፍተኛ ችግር ሲያጋጥማቸው ይስተዋላል፡፡ እነዚህ ታዳጊዎች ጊዜያቸውን ከኤሌክትሮኒክስ ጋር ሲያሳልፉ ከማህበረሰብ መማር ያለባቸውን ክህሎት ሳይማሩ ይቀራሉ፡፡
③. ከመጠን ያለፈ ውፍረት
ጊዜያቸውን ለረጅም ሰዓት ቁጭ ብለው ስለሚያሳልፉ አነስተኛ ለሆነ እንቅስቃሴ ይጋለጣሉ፤ ይህ ደግሞ ከመጠን ላለፈ ውፍረት (obesity) በቀላሉ ሊያጋጥማችው ይችላሉ፡፡
④.የእንቅልፍ ማነስ
በስልክ መጫወት በጣም ስለሚያስደስት ለጫወታው ሲሉ የእንቅልፍ ሰዓታቸውን ያሳልፋሉ በዚህም ምክንያት በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያሉ በአስተኛኘታቸው ላይ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡
⑤. ለጨረር መጋለጥ
የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎች አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ከቁሳቁሱ የሚመነጨው ጨረር ለአህምሮ እድገት ላይ ከሚያስከትለው በተጨማሪም ለከፋ የጤና ችግር ሊያጋልጣቸው ይችላል፡፡
⑥.ለአይን ጉዳት
እስክሪን ለረጅም ሰዓት እያዩ የሚቆዩ ከሆነ ለእይታ ችግር ሊጋለጡ ይችላሉ ይህም ከሚያነቡት የጽሁፍ መጠን ማነስ ፣ ለረጅም ሰዓት አይንን በአንድ ነገር ላይ ማተኮር እና ከእስክሪን በሚወጡ ጨረሮች አማካይነት ለአይን ህመም ይዳረጋሉ፡፡
➥ስለዚህ ለምናደርገው ነገር በሙሉ ጥንቃቄ መውሰድ አለብን በተለይ ወላጆች ለልጆች ቢበዛ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጫወቱ መፍቀድ ብዙም ወደ ሚጎዳቸው ነገር ባናስጠጋ ጥሩ ነው፡፡
✅በሉ አንብቦ ዝም ማለት የለም፤ ሼር አድርጉት
---------------------------
➣source - ➘dr alle
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
☄@Computer_Android_tricks
11 983
💢የኮምፒውተርዎ 💻 desktop ላይ #አጫጭር ኖቶችን ✍ ማስቀመጥ ከፈለጉ search bar ላይ ይሒዱና sticky notes ብለው #search ያድርጉ።
⚠️ለተማሪዎች 👨💻 ካነበቡት ነገር ውስጥ #በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ እንዲሁም ለሌሎቻችንም #ስልክ_ቁጥር፤ቀጠሮ እና የመሳሰሉትን ለመያዝ ጠቃሚ 👍 ናት ይሞክሯት።
11 983
✅ ውድ የ"Tech_Zone" ቻናል ተከታታዮች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሚል ተነሳሽነት ቻናላችን create ከተደረገ ጀምሮ እስካሁን ከናንተ ባለን ቆይታ በተለያዩ ፕሮግራሞች አባሎቻችንን በማክብር እንደሌሎች ቻናሎች የአባል ቁጥር ለመጨመር የፕሮሞሽን link ሳናበዛ ከብዛት ጥራት በማለት እዚህ ደርሰናል።
✅ እስካሁን ከምንሰጣቸው ትምህርቶች በተጨማሪ ከጤንነታችን ጋር የተያያዙ የቴክ ትምህርቶችን እንዲሁም ሰፋ ያለ ፕሮግራሞችን ለማቅርብ ተዘጋጅተናል።
🚫ከናንተ የሚጠበቀው የምንሰጣቸውን ትምህርቶች #Share እና ጓደኞቻችሁን ወደዚህ ቻናል እንዲቀላቀሉ የቻናሉን link መላክ ብቻ ነው እኛም አሰልቺ የሆነ ፕሮሞሽን ሳንሰራ ከናንተ ጋ በይዘቱ ለየት ያለ በአዲስ የ"Tech-Zone "ፕሮግራሞችን እንለቃለን።
📌 በዚህ ቻናል ደስተኛ መሆናችሁን እና አዲሱን ፕሮግራማችንን ለመከታተል ዝግጁ መሆናችሁን 👍 በመንካት አሳዩን።
⚠️ We Need 👍400 like for the New program's.
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
🗣➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
☄ @Computer_Android_tricks
━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
