cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✍📩الإرشاد الى صحيح الإعتقـ🌷

ልብስህ በቆሸሸ ቁጥር ሳትሰለች እንደምታጥበው ወንጀል ደጋግመህ የምትሰራ እንኳን ብትሆን ደጋግመህ ተውበት ከማድረግ አትሰልች!" ባይሆን ልብስህን አውቀህ እንደማታቆሽሽ ሁሉ ወደ ወንጀል አውቀህ አትግባ ። ጌታህን ከማመስገን እስቲግፋር ከማብዛት ወደኋላ አትበልጌታችን አዛኝ እና መሃሪ ነውና! https://t.me/joinchat/AAAAAERzTV9h3pW16lRPqQ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
666
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ነጃሳን ማጠብ ወይም መንካት ውዱእ አያስፈታም። አንድ ሰው ነጃሳ የሆነ ነገር ከሆነ ነገር ላይ ቢያጥብ ወይም በሆነ መንገድ ቢያስወግድ በዚህ ሰበብ ውዱእ አይፈርስም። ባይሆን በሚያስወግድበት ጊዜ አካሉ ወይም ልብሱ የነካው ቦታ ማጠቡ ግድ ነው። ምሳሌ ሴት ልጅ ውዱእ እያላት የልጇን ሽንት ጨርቅ ብትቀይር ወይም ብታጥበው ውዱእ አትፈታም። ባይሆን እጇም ሆነ ልብሷ ከነካው ያንን ቦታ ማጠብ ይኖርባታል።
نمایش همه...
↘️አጭር ወቅታዊ ምክር
↘️ቆንጆ ቲላዋ
ኢስቲቃማህ
አድስ ወቅታዊ ምክር
↘️የሴቶች ወደ ሀገር መግባት
↘️መቸ ነው ሙስሊሞች ድል የሚገኙት
↘️መጠነኝ ዳሰሳ ይደመጥ
↘️መርህ አልባ ግንኙነት ውጤቱ
↘️ጉድ ነው በቁርአን አምናለሁ ሀድስን አልቀበልም ያለው ካፊር
↘️ቀብር ላይ ውሃ ማርከፍከፍ ሞቹን ይጠቅማዋልን❓ይመልከቱ
↘️ይደመጥ አላህየ ከዚህ ፈተና ይጠብቀን
↘️በዱኒያ ላይ ትልቁ ጎደኛ ቁርአንን
↘️ባርቆብኝ ነው
↘️ላለንበት ወቅት የምትሆን ምክር
↘️ቆየት ካሉ ኹጥባወች
ይ 🈸ላ 🈸 ሉ
በህብረተሰዉ ዉስጥ ዋጋ የማይሰጠዉ ባህሪ ወይም ችሎታ ‘ዝምታ’ ይባላል፡፡ አዎን ዝ...ም...ታ... • ሰዎች ሁሉ ሲያወሩ ነገሩን በዝምታ ስታልፍ • ሰዎች ሁሉ 'ኸረ ባክህ አዉራ?!' ብለዉ ሲለማመጡህ ዝም ስትል • ከራስህ ጋር የማይገናኝ የባጥ የቆጥ ወሬ ሰዎች ሲያወሩ ዝም ስትል • የራስህል የግል አስተያየት ለራስህ ስታቆየዉ • ስታወራ ድምፅህ ሰዎችን የሚረብሽ አይነት ቃና እያወጣ መሆኑን ስትረዳ • ሰዎች የሚሰሟቸዉን እንጂ የሚመልሱላቸዉን አድማጭ እንደማይፈልጉ ስትረዳ • ነገሮችን በጥሞና መከታተል እንጂ ሰዉ 'ትንፋሽ ወደ ዉስጥ በሳበ ቁጥር' ሺህ ቃላት ማዉጣት ድካም እንደሆነ ሲገባህ ዝም ጭጭ ትላለህ https://t.me/htt_asselfya https://t.me/htt_asselfya
نمایش همه...
ጉዳቸውን ስሙ ቁርአንይ ነን በቁርአን ብቻ ነው የምናምነው ብለው የመልክተኛውን ሀዲስ የሚስተባብሉ አንድም ሀዲስ የማይቀበሉ በሰላት የካዱ ካፊሮች ቁርአንን እንኳን በትክክል ማንበብ አይችሉም ሸር አድርጉ ሙስሊሞች ነን ብለው ኡማውን ያጠማሉ ተንኮላቸውን ሁሉም ሊያውቀው ይገባል https://t.me/htt_asselfya https://t.me/htt_asselfya
نمایش همه...
AUD-20220511-WA0000.opus7.69 MB
Photo unavailable
➡የረመዳን አሳሳቢነት 1⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት2⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት3⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት 4⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት 5⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት6⃣
🔮አድስ ሙሐደራ🔮
🔮አድስ ሙሀደራ በሱና ላይ መፅናት🔮
🔮ሙሉ መሀደራ ረመዳንን በማስመልከት ይደመጥ 🔮
🔮ሙሀደራ ተውሂድን ማረጋገጥ🔮
🔮ሙሀደራ በረመዳን ተቅዋ አላህን መፍራት🔮
🔮ሙሀደራ ተውባ ወደ አላህ መመለስ ቱሩፋቶች🔮
🔮ሙሀደሪ የፆም ድንጋጌወች እና ቱሩፋቶች
🔮ሙሀደራ የኢማን ጣአሙ አድስ ሙሀደራ🔮
🔮ሙሀደራ የኢማን ጣእሙ 2⃣
🔮ሙሀደራ በአቡ ሙስሊም3⃣
🔮ሙሀደራ የጎዳና ላይ ኢፍጣር
🔮ሙሀደራ ወደመልካም ስራወች መሽቀዳደም🔮
➡የመጨረሻው የረመዳን 20ቀኖቾ
➡ለይለተል ቀድር▶
ይቀጥላል.......ይደመጥ
📚مَـــنهــــج الـــسَّـلف طَرــيق ال الله📚
Photo unavailable
ዘካችሁን ለንግድ ባንክ እንዳትሰጡ! ~~~~~ ~~~~~~ ~~~~~~ ባያያዝኩት ማስታወቂያ ላይ እንደምታዩት ንግድ ባንክ ዘካ እሰበስባለሁ እያለ ነው። ንግድ ባንክ ፈፅሞ ለዚህ ኃላፊነት የሚሆን አይደለም። ማንንም የሸሪዐ ቦርድ አድርጎ ስላቀፈ እንዳትሸወዱ። ዘካ ቀልድ አይደለም። ቀላል ሃላፊነትም አይደለም። ወይ በራሳችሁ ወይም ደግሞ ታማኝነቱን በምታውቁት አካል በኩል ብቻ አውጡ። ~ የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
Photo unavailable
➡የረመዳን አሳሳቢነት 1⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት2⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት3⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት 4⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት 5⃣
▶የረመዳን አሳሳቢነት6⃣
🔮አድስ ሙሐደራ🔮
🔮አድስ ሙሀደራ በሱና ላይ መፅናት🔮
🔮ሙሉ መሀደራ ረመዳንን በማስመልከት ይደመጥ 🔮
🔮ሙሀደራ ተውሂድን ማረጋገጥ🔮
🔮ሙሀደራ በረመዳን ተቅዋ አላህን መፍራት🔮
🔮ሙሀደራ ተውባ ወደ አላህ መመለስ ቱሩፋቶች🔮
🔮ሙሀደሪ የፆም ድንጋጌወች እና ቱሩፋቶች
🔮ሙሀደራ የኢማን ጣአሙ አድስ ሙሀደራ🔮
🔮ሙሀደራ የኢማን ጣእሙ 2⃣
🔮ሙሀደራ በአቡ ሙስሊም3⃣
🔮ሙሀደራ የጎዳና ላይ ኢፍጣር
🔮ሙሀደራ ወደመልካም ስራወች መሽቀዳደም🔮
➡የመጨረሻው የረመዳን 20ቀኖቾ
➡ለይለተል ቀድር▶
ይቀጥላል.......ይደመጥ
📚مَـــنهــــج الـــسَّـلف طَرــيق ال الله📚
❝የጎዳና ላይ ኢፍጧርም ሆነ ሰላማዊ የሚሉት ተቃውሞ ሰልፍ እንዳንድ ሰለፍይ ነን ባዮች ስለተሳተፉበት ሸሪዓዊ ሊሆን አይችልም❞ ክፍል አንድ ➚➚➚➚ ➧ ባለፈው በደሴ ከተማ የተደረገው በቀጣይ ደግሞ በአድስ አበባ የሚደረገው የአብረን እናፍጥር ፕሮግራም በየትኛውም መመዘኛ ሙሉ ለሙሉ የዲናችን አካል ሊሆን አይችልም። ህዝባችንን ስልት እየቀያየሩ መጫወቻ ሊያደርጉት ቆርጠው የተነሱ በርካታ የውሻሸት መሪ ነን ባዮች ተፈብርከዋል። ➲ ምናልባትም በሚያሳዝን መልኩ ለዚህ ፕሮግራም እገዛ የሚያደርጉ የእስልምና ባለውለታ የሚቃወሙ ደግሞ የኢስላም ጠላት ተደርገው ይቆጥሩ ይሆናል። ✅ ከዚህ በፊት በነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በሚሉት የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የደረሱ ተጨባጭ ችግሮችን አስተውለው ከክስተቱ የተማሩ እህት ወንድሞችን አሁን መልኩን ቀይሮ በመጣው ተመሳሳይ ድርጊት እንዳይታለሉ የተወሰኑ ነጥቦችን ማስታወስ እወዳለሁ። ጉዳዩን በደንብ ለማየት የወሰንኩት ይህንን የኢፍጧር ፕሮግራም ከኢኽዋንዮች ጋር በመሆን ሰለፍዮች ነን የሚሉት የመርከዙ ሰዎች የሱንናውን ማህበረሰብ በኢኽዋንዮች የፖለቲካ ጨዋታ ላይ እንዲሳተፍ እያደረጉት ስለሆነ ነው። ➩ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አይቻልም። ኡለሞቻችንትናንት ከልክለዋል መፍሰዳ ❲ጥፋት❳ እንጂ መስለሃ ⎨መልካም ነገር⎬ የለውም። የሚደርሰው ጉዳት ይበልጣል እያለ ሲቃወም የነበረው ሁሉ ዛሬ አስተባባሪ ሆኖ አስሩን ሲናዘዝ ታገኘዋለህ! ይህ ራሱ ከአቋም መቅለጥ ነው። ➽ ሰላማዊ ሰልፍ ይገኛል ብለን ከምንጠብቀው መልካም ነገር ይልቅ የሚከሰተው ጥፋት መብዛቱ እርግጥ ስለሆነና በሌሎችም ምክንያቶች በኡለሞቻችን ክልክልነቱ ተረጋግጧል። የጎዳና ኢፍጧርም ቢሆን ተመሳሳይ ጉዳዮችን አቅፏል። ➧ የጎዳና ኢፍጧሩ ፕሮግራም ላይ ይገኛሉ የሚባሉ ግን የማይገኙ ጥቅሞች እንዲሁም የሚከሰቱ ክፍተቶች፦ ❶ኛ የሙስሊሙን አንድነት እናስጠብቃለን፦ ይህ የሁሉንም ሙስሊሞች ልብ የሚስብ ነገር ግን መሳካት የማይችል አጀንዳ ነው። አይደለም ከፊል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ይቅርና መላው የአለም ህዝብ ተነስቶ ❝አንድ ነን❞ በማለት ስላስተጋባ አንድነት አይመጣም። በደሴው ፕሮግራም ላይ እንደመፈክር ደጋግመው ሲያሰሙ የነበረው እኛ ሙስሊሞች ብቻ ነን አንድ ነን ወዘተ የመሳሰሉትን ቃላት ይደጋግማሉ። ነገር ግን ከውስጣቸው ቀበሮ፣ ፍየል፣ ተኩላ፣ በግ፣ ጅብና ውሻ የመሳሰሉ ጥርቅሞች ናቸው። በአንድ ላይ ሆነው ለጊዜው ቢስማሙም ትንሽ ሲርባቸው መናደፋቸውን አያቆሙም። የውሻሸት አንድነት ስለመሆኑም ምንም ጥርጥር የለውም። አላህ እንዲህ ብሏል፦ وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡ [ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 103] ➧ ልብ እንበል ገመድ የተባለው እስልምና ወይም ቁርአን ወይም ነብዩ ﷺ ናቸው። ስለዚህ የምንተሳሰረውም በነዚህ መሰረት ላይ ነው። ከቁርአን አስተምህሮ ወይም ከእስልምና መገለጫዎች ወይም ነብዩ ﷺ ሱንና ያፈነገጠ ጋር በምላሳችን ብንናገርም በተግባር ከተለያየን አንድ አንሆንም። ከቁርአን ወይስ ከሀዲስ አስተምህሮት ውጭ እንዳናመጣና እንዳንለያይ ደግሞ አትለያዩም በማለት አዘዘን! ✅ በዚህ አንቀፅ መሰረት አንድነት ዒባዳ መሆኑን፤ መለያየት ደግሞ አመፅ 〖ወንጀል〗 መሆኑን እንገነዘባለን። ምክንያቱም አላህ ወይም መልዕክተኛው ﷺ ትዕዛዝን ካዘዙ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ሌላ መረጃ እስከሌለ ድርስ ትዕዛዛቸው ግደታ መሆኑን የሚጠቁም ነው። ክልከላም ሲሆን በተመሳሳይ መከልከል ግደታ መሆኑን እንረዳለን። በአንቀፁ እንዳየነው አላህ «የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ» በማለት አንድ በመሆን ያዘዘን ሲሆን ይህን መተግበር ወደ አላህ መቃረብ ❮ዒባዳ መፈፀም❯ ነው። በተቃራኒው ደግሞ አላህ ❝አትለያዩም❞ በማለት ሌላ ትዕዛዝ ጨምሯል። መለያየት የአላህን ትዕዛዝ መጣስ ነው። ወንጀል ነው። ከአላህ መራቅ ነው። ሲጠቃለል ሙስሊሞች አንድ መሆናቸው የጌታቸውን ትዕዛዝ በመፈጸም ወደ አላህ የሚቃረበቡት አምልኮ ነው። መለያየታቸው ደግሞ የአላህን ትዕዛዝ መጣስ ነው፤ ወንጀል ነው፤ ከአላህ መራቅ ነው። ስለዚህ አንድ መሆን ከመለያየት መፅዳት የሁሉም ሙስሊሞች ትኩረት ነው። ቁም ነገሩ አንድነታችን ተጠብቆ ልዩነቶች የሚወገዱበት ትክክለኛ መፍትሔ ምንድን ነው የሚለው ነው። ➽ የሙስሊሞች አንድነት ከቄስ እስከ ሸይኽ፤ ከዳቆን እስከ ኡስታዝ፤ ከወጣት እስከ ጎልማሳ ከሴት እስከ ወንድ በመሰብሰብ በጎዳና ላይ አብሮ በማፍጠርና እኛ አንድ ነን እኛ ሙስሊሞች ብቻ ነን በማለት ብቻ የሚመጣ የናፍቆት ውጤት አይደለም። አንድነታችን የሚመጣው የልዩነቶቻችንን ምንጭ የሆኑትን ነጥቦች በቁርአንና ሀዲስ በማከም ነው። አላህም ይህንንኑ ነው ያዘዘን! يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ وَأُولِي الْأَمْرِ مِنكُمْ ۖ فَإِن تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۚ ذَٰلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلًا እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ፡፡ በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ (የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት፡፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው፡፡ [ሱረቱ አል-ኒሳእ - 59] ✅ በአላህ ያመኑ ✅ በመጨረሻው ቀን ያመኑ ➲ የተለያዩበትን ነጥብ ወደ ኪታብና ሱና በመመለስ ይግባቡና ልዩነታቸውን አስወግደው አንድነታቸውን ያጠናክራሉ። እንጂ “ሺ የልዩነት አጀንዳዎች በተደረደሩበት” ሁኔታ ሁሉንም ልዩነቶች ከጓዳ አስቀምጦ አንድ ነን ብሎ መጮህ የራስን የፖለቲካ አላማ ከማራመድ ያለፈ ትርጉም የለውም። ❷ኛ..... እቀጥላለሁ ኢንሻአላህ ===============> ˝ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር።„
نمایش همه...
◾️የጀነትና የጀሀነም ሰዎች ቃለምልልስ 〰〰〰〰〰〰♦️♦️〰〰〰〰〰 ✅ وَنَادَىٰ أَصْحَابُ النَّارِ أَصْحَابَ الْجَنَّةِ ➡️ የእሳትም ሰዎች የጀነትን ሰዎች ይጣራሉ። ✅ أَنْ أَفِيضُوا عَلَيْنَا مِنَ الْمَاءِ أَوْ مِمَّا رَزَقَكُمُ اللَّهُ ➡️ በእኛ ላይ (ከጀነት) ውሃ አፍስሱብን ወይም አላህ ከሰጣችሁ ሲሳይ (ስጡን) ይሏቸዋል። ✅ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ حَرَّمَهُمَا عَلَى الْكَافِرِينَ ➡️ እነርሱም «አላህ በከሓዲዎች ላይ እርም አድርጓቸዋል» ብለው ይመልሱላቸዋል፡፡ 📚(ሱረቱ አል-አዕራፍ - 50) ጠቃሚ ትምህርቶችን ለማገኘት ከታች የፈለጋቹህትን ጫን በማለት ተጠቀሙ
نمایش همه...
↗️ይቀራል ያልነው ግፍ ለተጨቆኑ ተማሪወች አድርሱልኝ በኑረድን
↗️በረመዳን ወር አዛን እያለ ውሃን መጠጣት ብይኑ ምንድነው
↗️ሶላት እሰግዳለን
↗️መልካም ስነመግባር
↗️አጅብ ነው ይደመጥ ወንድ ከሆንክ ቁምና ጠብቀኝ
↗️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጥያቄና መልስ
↗️ያንን ቀን አኼራን እንፍራ
↗️ለተማሪወችና ለባለ ስልጣናቶች መልክት
↗️ውሎህን ደስስ ብሎህ እንድቱል ይሄንን አዳምጥ
↗️እንደዚህ ባማረ ድምፅ ተጋበዙ ተሰምቶ አይጠገብም ይደመጥ
مَـــنهَــــج الــسَّــلف طَـــــــريــق ال الله
ተ 🈸ላ 🈸ሉ
ሱውረቱ አልሂጂር ካምል ቃሪዕ ኸሊፋ አጠንጂ
نمایش همه...
4.01 MB
በምወደው ቃሪ ረጋ ባለ ድምፅ ተጋበዙ ሱረቱ አል አንፋል https://t.me/htt_asselfya https://t.me/htt_asselfya
نمایش همه...
008.mp328.05 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.