cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሰሌዳ | Seleda

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! @seleda_support ለማንኛውም አይነት ጥያቄ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
50 374
مشترکین
-624 ساعت
-937 روز
-12930 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ሌኖ አራት ጎል በቃመበት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ አርሰናል እስኪጫወት የሊጉን መሪነት የተረከበበትን ነጥብ ማንችስተር ሲቲ ከፉልሀም ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 4ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት መረከብ ችለዋል። የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ጆስኮ ግቫርዲዮል 2x ፣ ፊል ፎደን እና ጁሊያን አልቫሬዝ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ማክሰኞ - ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ ታላቅ ፈተና ይጠብቀዋል፡፡
2 6201Loading...
02
አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት "የቅስቀሳ ወንጀል" ጥፋተኛ ተባሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የምስራቅ አዉስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ በጠቅላይ ቤተክህነት የገዳማት መምሪያ የበላይ ሃላፊ ሊቀጳጳስ አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት "የቅስቀሳ ወንጀል" የጥፋተኝነት ፍርድ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ችሎት ተላለፈባቸው። ከ3 ወራት በፊት የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ በአቡነ ሉቃስ ላይ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ህግ አንቀጽ 247 (ሐ) እና አንቀጽ 258 (ሀ) ስር እና የወንጀል ህግ አንቀጽ 251 (ሐ) የተመላከተውን ድንጋጌ ተላልፈዋል የሚሉ ሁለት ክሶች አቅርቦባቸዋል። በቀረበባቸው ክስ ላይ፤ ተከሳሹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በጵጵስና በማገልገል ላይ እያሉ ስለ ሰላም እና አንድነት የመስበክ ሃይማኖታዊ ግዴታቸዉን ወደ ጎን በመተዉ በታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገረ አሜሪካ ቴክሳስ እና አካባቢዉ በሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ቤተክርስቲያን ታቦት ወጥቶ በቆመበት አዉደምህረት ላይ በመገኘት "የአመፅ ቅስቀሳ" ማድረጋቸውን ዐቃቤ ሕግ በዝርዝር ጠቅሷል። በዚህ በቀረበባቸው ክስ ላይ የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን የተመለከተው ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ በሌሉበት የተከሰሱባቸው ክሶች በአንቀጽ 247 (ሐ) ስር ተጠቃሎ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጥቶባቸዋል። ፍርድ ቤቱ የቅጣት አስተያየት ለመጠባበቅ ለግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ፋና ዘግቧል። አዲስ ስታንዳርድ
3 0433Loading...
03
ስማቸውን ያልጠቀሳቸው የአርሰናል ተጨዋቾች እየደወሉ ማንችስተር ሲቲን እንዳቆምላቸው ጠይቀውኛል ሲል የፋልሀሙ ግብ ጠባቂ በርንድ ሌኖ ተናግሯል። የፉልሀሙ ግብ ጠባቂ በርንድ ሌኖ የቀድሞ የቡድን አጋሮቹ የአርሰናል ተጨዋቾች በነገው ጨዋታ ፋልሀም  ከማንችስተር ሲቲ በሚያደርጉት ግጥሚያ ለማስቆም የቻለውን እንዲያደርግ ደውለው እንደጠየቁት ገልጿል። ግብ ጠባቂው እንደሚለው እኔም መልሼ ስጋት እንዳይገባችሁ ለማስቆም ያለንን ሁሉ እንሰጣለን ብያቸዋለሁ ብሏል። ቁጥሮች ምን ይላሉ😁👇 በርንድ ሌኖ እስከዛሬ ድረስ ከሲቲ ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች ... 🏟️ 9 ጨዋታ ❌ 26 ጎል ገባበት 🔓 0 ክሊን ሺት 🚶‍♂🚶‍♂
4 24510Loading...
04
ኢትዮጵያ የፍልስጤም ሀገርነት ደገፈች ትናንት ለሊት በአሜሪካ ኒወርክ በተካሄደ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፍልፄም ሀገር ትሁን አትሁን በሚል ድምፅ የማሰባሰብ ስነስርዓት ተካሂዷል። በዚህም ኢትዮጵያ ፍልፄም ሀገር መሆን ይገባታል ስትል ድምፅ መስጠቷን ከድርጅቱ ገፅ ለማወቅ ተችሏል። ኢትዮጵያ ፍልፄም ሀገር መሆን ይገባታል የሚለው  ውሳኔ እስራኤልን አስቆጥቷል ተብሏል። ፍልፄም በበኩሏ"ለፍልፄም ነፃነት ድምፅ ለሰጣችሁ ሁሉ አመሰግናለሁ" ስትል ምላሽ ሰጥታለች። በሌላ በኩል ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ያላት አሜሪካ ግን በተቃራኒው ቆማለች፣አሁንም እስራኤልን እደግፋለሁ ብላለች። ኢትዮጵያን ጨምሮ 143 ሀገራት ፍልስጤም ሀገር መሆን ይገባታል ሲሉ ድምፅ ሰጥተዋል። ዘጠኝ ሀገራት ፍልስጤም ሀገር መሆን አይገባትም በሚል የታቀወሙ ሲሆን አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች 25 ሀገራት ደግሞ ድምፀ ታቅቦ አድርገዋል። እስራኤል ከፍልፄም ጋር ከባድ ጦርነት እያካሄደች መሆኑ ይታወቃል። Addis_Reporter
4 61212Loading...
05
የተቆጣ በሬ ባለቤቱን ወግቶ መግደሉን የኮንታ ዞን ፖሊስ አስታወቀ። ነገሩ እንዲህ ነዉ በኮንታ ዞን ኤላ ሀንቻኖ ወረዳ ኮንታ ገነት ቀበሌ ነዋሪ አቶ ፍቃዱ ማሞ አንድ የእርሻ በሬ አላቸዉ እሳቸዉ ሻኛዉን እያሹ ቀንበር ከጫንቃዉ በማድረግ ከሌላኛዉ በሬ ጋር ጠምደዉ ያርሱበታል። የበሬዉና የአቶ ፍቃዱ እርሻ ካላቸዉ ጠምደዉ እያረሱ እርሻ ሳይኖር ሲቀር በሬዎቻቸዉን ጥሩ ሳር ያለበት እያሰሩ ይንከባከቧቸዋል።ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5:30 ሰዓት በሚሆንበት ጊዜ በሬዉ ያለወትሮዉ ይጮኸል ጥሩ ሳር ወዳለበት ቀይሩኝ በሚል ድምፁን እየሰሙ የነበሩት አቶ ፍቃዱ የታሰረበትን ገመድ ፈተዉ ሻኛዉን ለመዳበስ ሲሞክሩ በሬ ተቆጣ ተቆጥቶም አላበቃም ግለሰቡን በቀንዱ ወጋቸዉ። መሬት ለመሬት እያንከባለለ በእግሩ መሬቱን እየጫረ በቀንዱ እያነሳ ከመሬት ያፈርጣቸዉ ጀመር።በድንጋጤ የተዋጡት አድኑኝ ሲሉ ተጣሩ ቤተሰቡ ከያለበት ወጣ በሬዉ ቁጣዉ በረታ ደጋግሞ መዉጋቱን ቀጠለ ግለሰቡ ድምፅ አላሰሙም። መንደርተኛዉ ተሰባስቦ በሬዉን በድንጋይ በዱላ አባረሩት ተጎጂዉ ህይታቸዉ አለፈ። ጉዳዮ ፖሊስ ዘንድ መረጃዉ ደረሰ ፖሊስ ደርሶ ህ/ሰቡን አስተባብሮ በሬዉ ተጨማሪ ጉዳት እንዳያደርስ ተደርጎ ከበረት እንዲዉል ተደረገ። ፖሊስ አንዳንድ ጊዜ የምናሳድጋቸዉ የቤት እንስሳት ዉሻ፣ድመት በግና በሬ የመቆጣት ባህሪ ስለሚያሳዩ ህዝቡ ሁሌም መጠንቀቆ ይኖርበታል ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል መረጃዉ የክልሉ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚንኬሽን ነዉ። ፎቶ ከማህበራዊ ሚዲያ የተወሰደ
5 12610Loading...
06
"እናቱ ናት ክብሩ" ❤ እናቴን እንደ መውደዴ እናትን ለሚያከብሩም ሆነ ለሚያነግሱ ሁሉ ያለኝ ቦታ ከፍ ያለ ነው። በሀገራችን የእግር ኳስ ታሪክ በልምምድ ሜዳ ፣ በጨዋታ ሜዳም ሆነ በሚንቀሳቀስበት ስፍራ ሁሉ የእናቱን ስም በጠለቀ የፍቅር ስሜት ሳይጠራት ውሎ አያድርም ወጣቱ ተጫዋች። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን መገኛውን ሲያደርግ ነበር የማውቀው በወቅቱ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ ጥርጥር ባይኖረኝም መነሻ የሆነውን ክለብ በመተው ለሀምበሪቾ ፣ ነቀምት እና ንብ በከፍተኛ ሊጉ ጥቂት ዓመታትን በመስመር አጥቂነት ሲጫወት የተመለከትነው ሲሆን በሊጉ ላይም ጎሎችን ከማስቆጠር ባለፈ የየጨወታው ምርጥ ተብሎ ሲሸለም ታዝቤያለሁ ጎል አስቆጠረም ፣ ተሸለመም ወይንም ምንም ነገርን ብቻ ያድርግ የእናቱ ፎቶ ከውስጥ ልብሱ እና ስሟም ከአፉ ጠፍቶ አያውቅም። በያዝነው ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ለመጫወት ለሻሸመኔ ከተማ ፊርማውን አኑሮ የነበረ ቢሆንም የተለመደው የሀገራችን እግር ኳስ አሰራር በትልቁ የሊግ ዕርከን ላይ እንዳናየው በማድረጉ ተጫዋቹ በመጨረሻም ባለፈው ዓመት ወደነበረበት ንብ ክለብ ተመልሶ አስደናቂነቱን ከማሳየት በተጨማሪ የእናቱን ስም ፣ ክብር እና ፍቅሯን በየጊዜው ሜዳ ላይ ማውሳቱንም ቀጥሏል። በዚህ ዘመን እኛ ሰዎች ሲደላን ከድሎታችን ውጪ መነሻችንን በምንረሳበት እና የመጣንበትን መንገድ ሁሉ እየረሳን በምንገኝበት በዚህ ዘመን እንደ ታምራት ስላስ ያሉ ወጣቶች ዘጠኝ ወር ከመሸከም አልፋ አቅፋ ፣ ተንከባክባ ላሳደገች እናት ምንም ቢደርግላት ፣ ስሟን በፍቅር ብንጠራትም ሆነ ብናከብራት ያንስባታል 💪 እናትን ለሚያከብሩ ሁሉ ክብር አለኝ ለምን እናቴ ለእኔ ብዙ ነገሬ ስለሆነች ብቻ ታሜ እናትህን ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ያቆይልህ አንተ በርታ 🙏🙏🙏 በ ቴዎድሮስ ታከለ ነገ የእናቶች ቀን ነው 🥰
5 0383Loading...
07
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያስገነባቸውን ቤቶች አስተላለፈ የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በኮየ ፈጬ እና በቃሊቲ ሳይቶች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስተላለፈ። በቤቶቹ ማስተላለፍ በስነ-ስርዓት ላይ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ቤቶቹ በኦቪድ ኮንስትራክሽን አማካኝነት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ተገንብተው የተጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል። (ኤፍ ቢ ሲ)
4 8865Loading...
08
ብፁዕ አቡነ አብርሃም የደቡብ አፍሪካ ጉዞአቸውን የሰረዙት ራሳቸው ናቸው - ይኸን አስመልክቶ የሐሰት ዜና መሰራጨቱ ቤተክርስቲያንን አሳዝኗል፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባሕር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ጆሐንስበርግ መንበረ ጵጵስና ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የተመሠረተበት ፳፭ኛ ዓመት በዓል ላይ ለመገኘት፣ ቅዳሴ ቤቱን ለማክበርና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትን ለመባረክ እንዲሁም ምዕመናንን ለማስተማር ዛሬ ማለዳ ከቅዱስነታቸው ጋር ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመጓዝ መርሐ ግብር ይዘው እንደነበር ይታወቃል። ይሁን እንጂ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ካለባቸው ተደራራቢና አስቸኳይ ሥራዎች አንጻር ለአሥር ቀናት ከጽሕፈት ቤታቸው ርቀው መቆየት በጠቅላይ ጽ/ቤቱ የዕለት ተዕለት ሥራዎች ላይ ክፍተት እንዳይፈጠር በመስጋታቸው እንዲሁም ቅዱስ ፓትርያርኩ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊውና ምክትል ሥራ አስኪያጁ በሌሉበት በቢሮኘቸው በሌሉበት ሁኔታ ለበርካታ ቀናት ከጠቅላይ ጽሕፈቱ ርቀው ከተጓዙ ሥራዎች ስለሚበደሉ ቀደም ሲል ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊያደርጉት የነበረውን ሐዋርያዊ ጉዞ ከቅዱስነታቸው ጋር በጥሞና በመወያየት ለመሰረዝ ተገደዋል። ይሁን እንጂ እውነታው ይኸው ሆኖ ሳለ በአንዳንድ ማኅበራዊ ገጾች ፈጽሞ እውነትነት በሌለው መንገድ ብፁዕነታቸው ወደ ኤርፖርት እንዳይሔዱ እንደተከለከሉና ፓስፖርታቸው እንደተያዘ በማስመሰል የሚሰራጨው ዜና ፍፁም መሰረተ ቢስና የሐሰት ዜና ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
4 9874Loading...
09
በትግራይ 81 በመቶ ወጣት ስራ-አጥ ነው፣ 89 በመቶ ወጣቶች ትዳር መመስረት አንፈልግም ብለዋል ለሁለት ዓመታት በጦርነት ውስጥ የነበረችው ትግራይ በጦርነቱ ማግስት ከገጠሟት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች አንዱ የወጣቶች በገፍ ክልሉን እየለቀቁ መሰደድ ነው። በትግራይ ስደት ከጦርነቱ በፊትም የነበረ ቢሆንም ከጦርነቱ በኋላ ግን እጅግ አስደንጋጭ በሆነ መልኩ እንደጨመረ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር የወጣቶች ቢሮ ኃላፊ ሓይሽ ሱባጋድስ ለዋዜማ ተናግረዋል። እድሜያቸው ከ 15 እስከ 18 የሚሆኑ ታዳጊዎች ትምሕርታቸውን አቋርጠው ከአገር እየወጡ እንደሆነ፣ አብዛኞቹ በየመን እና ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ወስጥ ቀሪዎቹ ደግሞ በሕገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪዎች እጅ እንዳሉና በርካታ ወጣቶችም በመንገድ ላይ እና በበረሃ እየሞቱ እንደሆነ መረጃዎች ይደርሱናል ሲሉ ኃላፊው ተናግረዋል። ከወራት በፊት የመንን አቋርጠው ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊገቡ ሲሉ በሳውዲ ድንበር ጠባቂዎች ከተገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያንና፣ ጅቡቲ ላይ በጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን ካጡት መካክል፣ አብዛኞቹ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መሆናቸውን ኃላፊው ለዋዜማ አረጋግጠዋል። ይህ አስደንጋጭ ክስተት እየታየ እንኳን በቀሪዎቹ ወጣቶች ላይ የመሰደድ ፍላጎት ሲቀንስ አለመታየቱ በትግራይ ክልል ያለው ችግር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ያሳያል ይላሉ ሓይሽ። እንደ አይ ኦ ኤም ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት የሚያወጡት መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በዚህ ውቅት እንደ አገር ያለው የስደት ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የሚያሳይ ሲሆን ፣ በትግራይ ያለው ግን ከዚያ የተለየና ለመቆጣጠርም አዳጋች የሆነ ነው። ትግራይ ውስጥ ባሉ የተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ከ 500 ሺሕ በላይ ተፈናቃይ ወጣቶች አሉ፣ በመጠለያ ጣቢያው በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ ባለመኖሩና ምንም አይነት ለነገ የሚሉት ተስፋ የሚታያቸው ባለመሆኑ ወጣቶቹ ስደትን ቀዳሚ ምርጫቸው አድርገዋል ብለዋል። እንደ ኃላፊው ገለጻ ወጣቶቹ በብዛት እየተሰደዱ ያሉት ከምሥራቅ እና ደቡብዊ ዞኖች፣ከሰሜን ምዕራብ እና ሰሜናዊ የትግራይ አካባቢዎች፣ከመቀሌ ከተማ እና አካባቢዋ በተወሰነ መልኩ እንደሆነ ኃላፊው ሓይሽ ተናግረዋል። ዳግም ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት እንዲሁም የሕገ ወጥ ደላሎች ማታለያ ለመሰደዳቸው ሌላው ምክንያት እንደሆነ ሓይሽ ያስረዳሉ። ዋዜማ በዚሁ ጉዳይ ላይ የትግራይ ክልል ወጣቶች ማኅበርን ያነጋገረች ሲሆን ማኅበሩ በክልሉ ያለው ሥራ አጥነት ያስከተለው የወጣቶች ስደት እጅግ አስከፊ ሁኔታ ላይ ደርሷል ሲል ገልጿል። የክልሉ ወጣቶች ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ሠናይ ከሓሳይ ለዋዜማ እንደተናገሩት ማኅበሩ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በመተባበር በ 10 ወርዳዎች፣ በ 30 ቀበሌዎችና በ1 ሺህ 200 መቶ ወጣቶች ላይ ፈጣን የዳሰሳ ጥናት ማድረጉን ገልጸዋል። የጥናቱም ፍለጋ ከጦርነቱ በኋላ የወጣቱ መተዳደሪያ ምንድነው?፣ትምሕርት ጤና እና ሌሎች ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ከማግኘት አንጻር ያለው ሁኔታ ምን ይመስላል የሚሉ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ያካተተ እንደሆነ ለዋዜማ አስረድተዋል። ከላይ የተጠቀሱት አገልግሎቶች ባለመኖራቸውና በክልሉ አሁን ባለው ሁኔታ ምንም የሚጨበጥ ተስፋ ባለመኖሩ ምክንያት ካሉት ወጣቶች መካከል ግማሽ ያህሉ የመሰደድ ሃሳብ ያላቸው እንደሆኑ በተደረገው ጥናት መሰረት ማረጋገጣቸውን ጠቁመዋል። ጥናቱ እንደሚያመለክትው በዚህ ወቅት ትግራይ ውስጥ ካሉ ወጣቶች መካከል 81 በመቶ የሚሆኑት ሥራ አጥ መሆናቸውን የገለጹት ሥራ አስኪያጁ እነዚህ ወጣቶች አብዛኞቹ ከጦርነቱ በፊት የራሳቸው ተቋም የነበራቸው፣ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ፣ መልካም የሚባል ሕይወት ሲመሩ የነበሩ መሆናቸውና ከጦርነቱ በኋላ ግን ያላቸውን ጥሪት ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ያጡ ናቸው ሲሉ። ከትምህርት ፍላጎት ጋር ተያይዞ በወጣቶቹ ላይ በተደረገው ጥናት ካሉት ወጣቶች መካከል 78 በመቶ የሚሆኑት ምንም አይነት የመማር ፍላጎት የሌላቸው ናቸው የሚሉት የማኅበሩ ሥራ አስኪያጅ ለዚህም እንደ ምክንያት የሚያቀርቡት በጦርነቱ ምክንያት ቤተሰቦቻቸን ያላቸውን ነገር በሙሉ ስላጡ እኛን የሚያስተምሩበት አቅም የላቸውም የሚል እንደሆነ አብራርተዋል። ከሥራ ፈጠራ አንጻር፣ 31 በመቶ የሚሆኑት የራሳችን ሥራ ፈጥረን እንሰራለን የሚሉ እንደሆኑ 29 በመቶዎቹ ደግሞ በተለያዩ መንግሥታዊና የግል ተቋማት ተቀጥረን መስራት አለብን የሚል ሃሳብ ያላቸው፣ ቀሪዎቹ ግን የመሰደድ ፍላጎት ያላቸው ናቸው ብለዋል ከነዚህ የመሰድድ ፍላጎት ካላቸው ውስጥ 53 በመቶዎቹ እድሜያቸው ከ 26 እስከ 35 ባለው መካከል የሚገኝ ሲሆን፣ ቀሪዎቹ ግን ከ 15 እስከ 25 ባለው መካከል እንደሚገኙ ጠቁመዋል። ከቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ጋር ተያይዞ በክልሉ ካሉ ወጣቶች 78 በመቶ የሚሆኑት ምንም አይነት የበይነ መረብ አገልግሎት እንደማያገኙ 97 በመቶ የሚሆኑት የኮምፒዩተር አገልግሎት፣ 29 በመቶ የሚሆኑት ደግሞ የስልክ አገልግሎት የሌላቸው መሆናቸውን ገልጸዋል። በዚህም ምክንያት ሥራ ለመፈለግና የሚወጡ የሥራ እድሎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን ለማየት አስቻይ ሁኔታ የላቸውም በማለት ተናግረዋል። ከማኅበራዊ ሕይወታቸው ጋር ተያይዞ 89 በመቶ የሚሆኑት የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች ትዳር የመያዝ፣ ኃላፊነት የመውሰድና ቤተሰብ የመመስረት ፍላጎት እንደሌላቸው ባደረጉት ጥናት ማረጋገጣቸውን ተናገረዋል። በሌላ በኩል ትግራይ ከጦርነቱ መገባደድ በኋላ የዝናብ እጥረት ያስከተለው ድርቅ፣ የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች ተደማምረው የደቀቀው ምጣኔ ሀብቷ ለወጣቱ መሰደድ ሌላው ምክንያት ነው ብለዋል። ዋዜማም በሕገወጥ መንገደ ተሰደው በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙትን የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች በስልክ አነጋግራለች። ሕሉፍ ዓባይ ተወልዶ ያደገው በሽረ እንዳ ሥላሴ ከተማ ገባር ሽረ በተባለ አካባቢ እንደሆነ ለዋዜማ የገለጸ ሲሆን፣ በዚያም የሚተዳደረው በብረት ብየዳ ሥራ እንደነበር፣ በጦርነቱ ምክንያት ግን ያለው ሃብት ንብረት በሙሉ እንደወደመትና ባዶ እጁን እንደቀረ ይናገራል። ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት መሆኑን የሚገልጸው ሕሉፍ የሚያደርገው ቢጠፋው የራሱንንና የቤተሰቡን ሕይወት ለማሰንበት በሕገ ወጥ መንገድ መሰደድን መምረጡን ገልጿል። ሕሉፍ ያሰበውና የሆነው ለየቅል እንደሆነበትና በሳውዲ አረቢያ የጸጥታ ኃይሎች ተይዞ በእስር ቤት ውስጥ አስቸጋሪ ሕይወት መግፋት ከጀመረ አምስት ወራት መቆጠራቸውን አስረድቷል። ሌላኛው ከውቅሮ ከተማ ተሰዶ እንደወጣና ትምህርቱን ከአስራ አንደኛ ክፍል እንዳቋረጠ የሚናገረው ሀበን ተስፋይ ቤተሰቦቹ ሊያስተምሩት አቅማቸው ባለመፍቀዱ ስደትን መምረጡን ገልጿል። በእስር ቤቶቹ ውስጥ በተመሳሳይ ሁኔታ ተሰደው የወጡ በሺህዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መኖራቸውን ዋዜማ በእስር ቤቱ ወስጥ ካሉ ሰዎች ማረጋገጥ ችላለች። ዋዜማ በጉዳዩ ዙሪያ ያነጋገረቻቸው የክልሉ ወጣቶች ቢሮና የወጣቶች ማኅበር ወጣቶቹን ከስደት ለመታደግ በፌዴራል መንግስቱም ይሁን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በኩል እየተደረገ ያለው ጥረት እጅግ አነስተኛ ነው ሲሉ ተናግረዋል። ዘገባው የዋዜማ ነው
4 90211Loading...
10
Media files
4 6053Loading...
11
በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 460 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ከምዕራብ ኤሲያዊቷ ሀገር ኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውንን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተጠቆመ። በህገወጥ መንገድ ገብተዋል በሚል በሀገሪቱ ማቆያ ጣቢያዎች ታስረው ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል በትላንትናው ዕለት ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም 230 ዜጎች (ሁሉም ወንዶች ናቸው) ተመልሰዋል ተብሏል። ከሚያዚያ 29 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ከኦማን ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ 460 ኢትዮጵያውያንን መመለስ መቻሉም ተጠቁሟል። በኦማን የሚገኙ 1590 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ለመመለስ መታቀዱን ከሴቶች እና ህጻናት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
5 1504Loading...
12
ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከፒኤስጂ ጋር እንደሚለያይ ይፋ አደረገ ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከፒኤስጂ ጋር እንደሚለያይ በማህበራዊ የሚድያ ገፁ ይፋ አድርጓል፡፡ ፈረንሳያዊው አጥቂ ምባፔ ሪያል ማድሪድን ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
6 3184Loading...
13
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆያቸውን ውል ተፈራርመዋል። በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ እየተሳተፈ የሚገኘውን ብሔራዊ ቡድን በማሰልጠን ላይ የምትገኘው አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ ጊዜያዊ ኮንትራቷን ቋሚ በማድረግ እስከ 2018 ድረስ የሚያቆያትን ውል በዛሬው ዕለት በይፋ ተፈራርማለች።
6 6363Loading...
14
በእስያዊቷ ኢንዴኖዢያ የተፈጠረው ክስተት አያድርስ ያስብላል🙆‍♀ ስጦታ ለመውሰድ ሲል ሴት መስሎ ጋብቻ የመሰረተው ጎረምሳ መጨረሻው ዘብጥያ መውረድ ሆኗል፡፡ ስሙ ያልተጠቀሰው የ26 ዓመቱ ይ ኢንዶኔዢያዊ በፌስቡክ አንድ መልከመልካም ሴት ይተዋወቃል፡፡ ከዚህ ቆንጆ ሴት ጋር በየቀኑ ያወራሉ፣ ይደዋወላሉ፡፡ ይህ መላመድ ወደ ፍቅር አድጎ በአካል ወደ መገናኘት ያመራ ሲሆን ይህም ድግግሞሽ ለረጅም ጊዜ ሲካሄድ ነበር ተብሏል፡፡ በዚች ቆንጆ ፍቅር መውደቁን ያመነው ይህ ሰውም የፍቅር ጥያቄ አቀርቦ ጥያቄውም ተቀባይነት ያገኛል፡፡ በሀገሩ ባህል እና ሀይማኖት መሰረትም ጋብቻ ለመመስረት ይስማማሉ፡፡ ይሁንና ሚስት ለመሆን የተስማችው ይህች ቆንጆ እናቷ በቅርቡ እንደሞተች መላው ቤተሰቧም ሀዘን ላይ በመሆናቸው ሰርጓ ላይ መገኘት እንደማይችሉ ባሏን አሳምናለች፡፡ ባልየውም ቅር እያለው የእሱ ቤተሰቦች በተገኙበት ጋብቻቸው ይፈጸማል፡፡ ልጃቸው ቆንጆ ሚስት በማግባቱ ደስ የተሰኙት የሙሽራው ቤተሰቦችም ከምራታቸው ጋር ለመቀራረብ እና ለመላመድ ቢሞክሩም አልተሳካላቸውም፡፡ ሙሽራው እና ቤተሰቦቹ ባዩት ነገር ቅር መሰኘታቸውን ተከትሎ ጉዳዩን ለማጣራት ይወስናሉ፡፡ እነዚህ ሰዎች ባደረጉት ማጣራትም መልከ መልካሟ ሴት የ25 ዓመት ጎረምሳ መሆኑን ደርሰውበታል ሲል የሀገሪቱ ብዙሃን መገናኛዎች ዘግበዋል፡፡ ጉዳዩን ወደ ፖሊስ የወሰዱት የባል ቤተሰቦችም ሴት መስሎ ያታለላቸው ጎረምሳ ቤተሰቦቹ በህይወት እንዳሉ ጋብቻውን ሴት መስሎ የፈጸመውም ስጦታ ለመቀበል ሲል እንደሆነ ፖሊስ በምርመራው ደርሶበታል፡፡ መዋቢያዎችን እና አልባሳትን ተጠቅሞ ሴት መስሎ ጋብቻ የፈጸመው ጎረምሳም በፖሊስ ተይዞ ለእስር የተዳረገ ሲሆን ባደረገው ማጭበርበር ለተጎጂ ቤተሰቦች የሰርግ ወጪ ካሳ እንዲከፍል ክስ ተመስርቶበታል፡፡ እንዲሁም ለፈጸመው ማጭበርበር ወንጀልም የአራት ዓመት እስር ይጠብቀዋልም ተብሏል፡፡ via  Ouddity central and Al ain Amharic
7 09220Loading...
15
Media files
6 5552Loading...
16
ናይጄሪያ አደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎችን ሞት መቅጣት ልትጀምር ነው በናይጄሪያ ሴኔት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ የቀረበዉ በአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎች ላይ የሞት ቅጣት ለመጣል የሚያስችለዉን ረቂቅ ህግ አጽድቋል።እስካሁን ህግ ያልሆነው የሞት ፍርድ ቅጣት አሁን ላይ በመጽደቁ ቀደም ሲል እጅግ ከፍተኛ ተብሎ የተጣለዉን የእድሜ ልክ እስራት ይተካል ተብሎ ይጠበቃል። በዳኝነት እና አደንዛዥ እጾች የመከላከል የጋራ ኮሚቴዎችን በመወከል በሴኔተር መሀመድ ሞንጉኖ ረቂቅ ህጉ ቀርቧል፡፡ረቂቅ አዋጁን የደገፉት ሴናተሮች የሞት ቅጣት ከእድሜ ልክ እስራት በተሻለ ለአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎች ጠንካራ መከላከያ ሆኖ ያገለግላል ሲሉ ተከራክረዋል። ነገር ግን እርምጃውን የተቃወሙ የህግ አውጭዎች ያሉ ሲሆን የሞት ቅጣት የማይቀለበስ በመሆኑ የተሳሳቱ የፍርድ ዉሳኔዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ስጋታቸውን ገልጸዋል።አብዛኛዎቹ ሴናተሮች ህጉን ለመደገፍ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ይህም የናይጄሪያ የመድሃኒት ህግ ማስከበር ኤጀንሲ በአደንዛዥ እጽ መከላከል ላይ የሚያደርገዉን ስራ ለማጠናከር ያስችለዋል፡፡ረቂቅ ሕጉ ሕግ ሆኖ ለመተግበር የፕሬዚዳንቱን ፊርማ ይጠብቃል። ናይጄሪያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከካናቢስ እስከ ኦፒዮይድ የሚባሉት አደንዛዕ እጾችን በአዘዋዋሪዎች ሰፊ ሰንሰለት የተነሳ ሰዎች ጋር በቀላሉ እየደረሰ ይገኛል፡፡ በስምኦን ደረጄ
6 8514Loading...
17
ሪል ስቴቶች ከፍተኛ ብክለት እያደረሱ ነው ሲል የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ገለፀ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ አብዛኛዎቹ ሪል ስቴቶች ከፍተኛ ብክለት እያደረሱ መሆኑን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ገለጸ። በባለስልጣኑ የአካባቢ ጥበቃ ህግ ተከባሪነት ዳይሬክተር አቶ ለሜሳ ጉደታ ብክለትን በመከላከል ረገድ የተቋማት ቅንጂታዊ አሰራር ውስን መሆኑን ለአራዳ ተናግረዋል። ይህም በመከላከል ሂደቱ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑን ጠቅሰው በዚህ ሳቢያ ሪል ስቴቶች ከፍተኛ ብክለት እያመነጩ ነው ብለዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ በመዲናዋ ሪል ስቴቶችና ህንጻዎች ሲገነቡ የቆሻሻ ውሃ ማጠራቀሚያ ገንዳዎች እንኳን የላቸውም ነው ያሉት። ሪል ስቴቶቹ ቆሻሻ ፍሳሽን የሚያክሙበት ቀርቶ አስመጥጦ ለመውሰድ የሚያከማቹበት መንገድ አልያም፥ የውሃና ፍሳሽ መገናኛ መንገዶች እንደሌላቸውም አስረድተዋል። ሪል ስቴቶች የሚፈልጉት ህንጻውን ገንብቶ ቤቱን መሸጥ በመሆኑ፥ ሪል ስቴቶችን ጨምሮ ሆስፒታሎችና የተለያዩ የመንግስትና የግልም ተቋማት የተበከለ ፍሳሽ ቆሻሻ ወደ ወንዞች እንደሚለቁ ጠቅሰዋል። የመንግስት ተቋማት ፈቃድ ሲሰጡ ከስራ እድል ፈጠራ እና ከምጣኔ ሃብታዊ ፋይዳው አንጻር እንጅ የሚያደርሰውን ብክለት ታሳቢ ያደረገ አለመሆኑንም ነው የገለጹት። Arada_Fm
6 80111Loading...
18
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን አስጀመሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል። የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታው የተጀመረው በአዳማ እና ሞጆ ከተሞች መካከል በምትገኘው ሉሜ ወረዳ ነው። የኢኮኖሚ ዞኑ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ሪፎርምን፣ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርምን እና የአነስተኛ ቢዝነስ እንቅስቃሴዎችን ለማጎልበት እንዲሁም የማይበገር የኢኮኖሚ ስትራቴጂ ለመገንባት ታስቦ በጨፌ ኦሮሚያ ውሳኔ መሠረት ወደ ሥራ የገባ ነው። የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፕሮጀክት ዋና ዓላማም በሺዎች ለሚቆጠሩ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር፣ በአፍሪካ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንባት እንዲሁም የአፍሪካ የፋይናንስ ማዕከል በመሆን የቀጣናውን ኢኮኖሚ ፈጣን እና ጠንካራ ማድረግ ነው። የፕሮጀክቱ ግንባታ ከ24 ሺህ ሔክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ የሚከናወን እንደሆነም የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ መረጃ ያመለክታል።
6 81811Loading...
19
አሜሪካ ተቀምጠው የኢትዮጵያን ሰላም የሚያውኩ ተፈላጊዎችን ሀገሪቱ አሳልፋ በመስጠት ትብብር እንድታደርግ ተጠየቀ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአሜሪካው የፌዴራል የምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ጋር ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር አምባሳደሩ የበኩላቸውን ሚና እንዲጫወቱ ኮሚሽነር ጀነራል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በተለይ በአሜሪካ ተቀምጠው የኢትዮጵያን ሰላምና ደኅንነት የሚያውኩ ተፈላጊዎችን አሳልፎ በመስጠት ዙሪያ ትብብር እንዲያደርጉም ጠይቀዋል፡፡ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በበኩላቸው÷ በአሜሪካን መንግሥት የሚፈለጉ ወንጀለኞችን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አሳልፎ በመስጠት ላበረከተው አስተዋፅኦ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ሀገራቸው ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተመሳሳይ ድጋፎችን እንድታደርግ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ መናገራቸውንም የፌደራል ፖሊስ መረጃ አመልክቷል፡፡
6 66712Loading...
20
ይህንን ያውቃሉ 🤔 በእስያዊቷ ሀገር ታይላንድ መገበያያ ገንዘቧን መሬት ላይ በመጣል የረገጡት እንደሆነ ከፍተኛ ወንጀል ነው ምክንያቱም የረገጡት ንጉሣቸውን እንጂ ወረቀት ገንዘቡን ብቻ አይደለም ይሄ የሆነው በሀገሪቱ ገንዘብ ላይ የተቀመጠው የሀገራቸው ንጉስ ምስል ስለሆነ ነው ገንዘብ መርገጥ ማለት በታይላንድ የሀገሪቱን ንጉስ ክብር ዝቅ እንደ ማድረግ እንደ መቃወም ይቆጠራል በዚህም ቅጣት ያስከትላል ።😇
6 5486Loading...
21
"ወይ ውላችንን እናቋርጥና ስራ እናቁም ፤ የሺ ብቻ ትዳኝ" ድምጻዊ ያሬድ ነጉ ********************************************* በቃላት መግለጽ የማይቻል የአጉል ጉርምስና ገጽታ ደግሞ አለው ። ያሬድ ነጉ ከድምጻዊት ወደ ድምጻውያን ዳኝነት ሲመጣ ብዙዎች ተቃውመውበታል ሳይሆን ተረባርበውበታል ። በድምጻዊነቱ ራሱን ከመሬት አንስቶ ዝናና ገንዘብ ላይ ስላደረሰ እውቀትም አዳብሮ ይሆናል የሚል ግምት ነበረኝ ። ግን ሳልሳሳት አልቀረሁም ። ድምጻዊነትና የድምጻውያን ውድድር ዳኝነት ምን እንደሚያገናኘው አላውቅም ። አዲስ ዋልታ ከዚህ ውይይት በኋላ ለምን የያሬድ ነጉን ውል እንዳላቋረጠው አላውቅሙ ። ያውም በራሱ ስህተት ምንድነው እንዲህ የሚያደርገው ? እስቲ ፊቱን ብቻ ቀረብ አድርጋችሁ እዩት ። " ታረቀኝ ካቀረበው ያንተ ዘፈን አሪፍ ነው " የሚል ዳኝነት እዚህ ብቻ ነው ያዩሁት ። እዚህ ሁሉ አተካራ ውስጥ የገቡት " እንደዚህ ብለህ አትጀምር ። የታረቀኝን ሞራል ትነካዋለህ " በማለቷ ነው ። እሷ ልክ ናት ደግሞ ። አንድ ተወዳዳሪን " ከእገሌ አንተ ትሻላለህ " ብሎ ዳኝነት በየትኛው መመዘኛ ነው ልክ የሚሆነው ? ያ ተወዳዳሪ የመጣው እኮ ከሁሉም ለመሻል ነው ። ነገሩ ድብልቅልቁ ወጥቷል ። ልክና ስህተቱ ድንበሩ ፈርሷል ። አዲስ ዋልታ ራሱ ምን እያደረገ ነው ? ሰው " የያሬድና የየሺ ንትርክ " እያለ እንዲያይ ነው ? ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ወርደው ወርደው የዩቲዩብ ጥገኛ ሆነዋል ። " ዩቲዩብ ላይ ተመልካች ያገኛል " በሚል ሂሳብ ነው ? የእኛስ ዓይን ? የቴሌቪዥንን ክብር ? እኔ መቸም ያሬድ ነጉ ለዚህ ያልተገባ ስነምግባሩ ተመልካቹን በይፋ ይቅርታ ሳይጠይቅና ድጋሚ እንዲህ ያለ ፊት ላያሳይ ፣ ድምጽ ላያሰማ ቃል ሳይገባ ከቀጠለ ይገርመኛል ። " ውላችንን እናቋርጥና ስራ እናቁም ፤ የሺ ብቻ ትዳኝ " በምንም መመዘኛ ቢለካ የትዕቢት ፣ ለራስ የሚሰጥ ያልተገባ ግምት ፣ የንቀት ( የሺንም ፣ ጣቢያውንም ፣ ተመልካቹንም ) መገለጫ ነው ። ለአዲስ ዋልታ ያለኝ ጥያቄ ያሬድ ነጉ በምን መስፈርት ለዳኝነት ተጠራ ? ካሁን ቀደምም ተመሳሳይ ስህተት ሲፈጽም በምን ታለፈ ? አሁንስ ምን ይወሰናል ? Tewodros Teklearegay
6 42312Loading...
22
የያሬድን ዳኝነት እንዴት አገኛችሁ ቤተሰብ 😁
5 9132Loading...
23
በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው ድልድይ በውቢቷ ባህርዳር ከተማ ተንጣሎ በሚገኘው የዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያው ዘመናዊ ድልድይ አገልግሎት መስጠት በሚያስችል ቁመና ላይ መድረሱን አስታውቋል። የባህርዳር ከተማ ኮሙዩኒኬሽን
6 6416Loading...
24
ታዋቂው የማራቶን ጀግና ኬኒያዊዉ ኪፕቾጌ "የእኔ ና የቤተሰቤ ህይወት ስጋት ላይ ነው" አለ ጉዳዩ በያዝነው ዓመት በመኪና አደጋ ህይወቱ ባለፈው በማራቶን የአለምን ሪከርድ ባለቤት ኪፕተም ለመሞቱ የ ኪፕቾጌ እጅ ነበረበት በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የተዛባ ወሬ በመናፈሱ ነው ። ይህንን የፈጠራ ወሬ በመስማት አብረው ልምምድ የሚያደርጉ ጋደኞችም ጭምር እርቀውታል ። በዚህ ጉዳይ ላይ ኪፕቾጌ ሲያብራራ "በጣም ግን ልቤ የተሰበረው አብረን በልምምድ ወቅት ስንት ኪሎሜትሮችን ያቌረጥን ጕደኛቼ አስቀያሚ ስድብ ሲሰድቡኝ ነው ። "ነገር ግን "ጓደኝነት ለዘላለም ሊሆን እንደማይችል ተማርኩ" ብሎዋል በሆነው ነገር ማንንም እንዳላምን አድርጎኛል፣በአሁኑ ሰዓት የራሴ ጥላ እንኳ ማመን አልቻልኩም። ልጆቼ ከዚህ በፊት ት/ቤት የሚመላለሱት በሳይክል ወይም በእግር ነበር አሁን ግን በደረሰብን የሞት ዛቻ ምክንያት ይህን ማድረግ አንችልም ብሎዋል :: በተጨማሪም በላቡ ጠብ አድርጎ ባፈራቸውን ንብረቶቹ ላይም ጥቃት ሊያደርሱ እንደሚችሉ ተደጋጋሚ ዛቻዋችን እንደደረሰው ተናግሮአል። በፊት እንደልብ የሚሮጥባቸው የኬንያ ጎዳናዎች በአሁኑ ሰዓት ለኪፕቾጌ የስጋት ቀጠናዎች ሆነውበታል።(ጃኖ)
6 5069Loading...
25
የሶስቱም የአውሮፓ ውድድሮች ተፋላሚዎች ተለይተዋል 🔥 LONDON | DUBLIN | ATHENS የአውሮፓ የፍፃሜ ጨዋታዎች May-Jun
6 0123Loading...
26
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰኔ 2016 ዓ/ም ወደ ትግራይ አክሱም ከተማ በረራ እንደሚጀመር መግለጹን ትግራይ ቴሌቪዥን ዘግቧል። የአክሱም ሃፀይ ዮውሃንስ አራተኛ አውሮፕላን ማረፍያ በትግራይ በነበረው ደም አፋሳሽ ጦርነት በደረሰበት ወድመት ምክንያት ከበረራ አገልግሎት ውጪ ሆኖ መቆየቱ ይታወሳል። በቅርቡ ግን አውሮፕላን ማረፊያው መልሶ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገልጿል። የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ ለማየ ያደቻ ለትግራይ ቴሌቪዥን በስልክ በሰጡት መረጃ ፤ " በአውሮፕላን ማረፍያው ሲካሄድ የቆየው የጥገና ምዕራፍ ወደ መጨረሻ መደረሱን ተከትሎ በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ሳምንት መልሶ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል " ብለዋል።  ወደ ታሪካዊቷ አክሱም ሲከናወን የነበረው የአውሮፕላን በረራ በመቋረጡ ምክንያት ነዋሪዎች መቸገራቸው እንዲሁም በአከባቢው የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻዎች ላይ ከፍታኛ መቀዛቀዝ እንዲታይ ማድረጉ በተደጋጋሚ መዘጋቡ ይታወሳል።
6 1714Loading...
27
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ "የጸጥታ ችግሮች" እና "የሞባይል ዳታ ገደቦች" ማነቆ እንደኾኑበት ሃላፊዎቹ ትናንት ናይሮቢ ውስጥ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። ሃላፊዎቹ፣ በኢትዮጵያ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የኩባንያው እንቅስቃሴና አገልግሎቶች የተገደቡ እንደኾኑ ገልጸዋል። በተለይ ኩባንያው 500 የቴሌኮም ኔትዎርኮች በዘረጋበት አማራ ክልል ውስጥ፣ የሞባይል ዳታ አገልግሎት ገደብ እንደተጣለበት ሃላፊዎቹ ጠቅሰዋል። ዋዜማ
6 4743Loading...
28
አንጋፋዋ ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱ ተሸለመች የአፍሪካ ሚድያ መሪዎች ጉባኤ ተብሎ የሚታወቀው በAll Africa Media Groups በኬኒያ ናይሮቢ እየተደረገ ነው። በዚህ ጉባኤ አንጋፋዋ ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱ የህይወት ዘመን ሽልማት አግኝታለች። ባለፉት አስርት ዓመታት የጉዞዬ አካል ለነበሩት ሁሉ ይህ ሽልማት የእናንተም ነው አመሰግናለሁ! ብላለች። **** fastmereja
6 9515Loading...
29
ልብ ሰባሪ ሀዘን ኢዩኤል ታዬወርቅ ሸዋታጠቅ ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስአበባ ኬንያ ኢምባሲ ከፍ ብሎ ልደታ ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው። በጣም የቅርብ ቤተሰቤና ዘመዴ የሆነው እዩኤል (አቢቲ) በጎንደር ዩኒቨርስቲ የኪነህንፃ ኢንጅነሪንግ 5ኛ ዓመት ተማሪ ነበር። የፋሲካ በዓልን አያቱ ጋር አክብሮና እዛው ሲጫወት አድሮ በማግስቱ ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ከመጣ ታናሽ ወንድሙ ጋር ወደቤተሰቦቹ ቤት ሲመለስ ኬንያ ኢምባሲ አካባቢ እየተሰራ ከሚገኝና 14 ፎቅ እርዝመት ካለው ፎቅ ላይ ተወርውሮ የወረደ ብረት ጭንቅላቱ ላይ መቶት በአበባነት እድሜው በአሳዛኝ ሁኔታ ተቀጥፏል። ከጥቂት ወራት በኋላ የበኩር ልጃቸውን ለማስመረቅ በተስፋ የሚጠባበቁ ወላጆችን በህንፃ ገንቢዎች ንዝህላልነት በድንገት ያውም በአሰቃቂ ሁኔታ ፍቅራቸውን ስስታቸውን ሲነጠቁ በምን ቃል ምን ብሎ ማፅናናት ይቻላል? ይህ አሰቃቂ ድንገተኛ አደጋ ሲፈጠር አብሮት በነበረውና ሁሉን ነገር ባየው ወንድሙ ላይ በቀሪው ህይወቱ ለሚፈጠረው ስነልቦናዊ ጫናና ትራውማስ ማካካሻው ምንድነው? ሁላችንም አዝነነናል ፣ ልባችን ተሰብሯል። ነገር ግን የወላጆቹን ልክ የሌለው ሀዘን ማየት ከልብ የማይወጣ ሌላ ከባድ ህመም ነው። 👉~በህንፃ ግንባታ ወቅት አስፈላጊውን የስራ ላይ ደኅንነት (safety) ማሟላትን ግዴታ ለማድረግ የስንት ሰው ህይወት ማለፍ አለበት? የስንት ወላጅና ቤተሰብ ልብስ መሰበር አለበት? እዚህ አገር በህግ የተደነገገ እንኳን ቢሆን ክትትልና ቅጣት ከሌለ የሚተገብር ስለሌለ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጥብቅ የሆነ ክትትልና ቁጥጥር ቢያደርጉ የግንባታ ባለሙያዎችንም ሆነ ተላላፊ መንገደኞችን ካልታሰበ የሞት አደጋ መታደግ ይቻላልና Safety first ለሚለው መርህ ትኩረት ቢሰጥ እላለሁ። 💚 ~~~ሰኔ 1 ቀን 1992 ዓ.ም የተወለደው ኢዩኤል ታዬወርቅ ሚያዚያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በ24 አመቱ ህይወቱ አልፎ ትላንት ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም ከራሺያ ኢምባሲ ጀርባ በምትገኘው ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመድ በተገኘበት ስርዓተ ቀብሩ ተፈፅሟል። 💚ሁሉን ቻይ የሆነው ፈጣሪ ለወላጆቹ ፣ ለቤተሰቦቹ ፣ ለዘመድ አዝማዱ ሁሉ የመፅናኛውን ቃል ወደ ልባቸው ይላክልን። Via: Dawit Taye
7 72819Loading...
30
Media files
7 4165Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ሌኖ አራት ጎል በቃመበት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ አርሰናል እስኪጫወት የሊጉን መሪነት የተረከበበትን ነጥብ ማንችስተር ሲቲ ከፉልሀም ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 4ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት መረከብ ችለዋል። የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ጆስኮ ግቫርዲዮል 2x ፣ ፊል ፎደን እና ጁሊያን አልቫሬዝ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ማክሰኞ - ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ ታላቅ ፈተና ይጠብቀዋል፡፡
نمایش همه...
👍 27👎 5😁 4🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት "የቅስቀሳ ወንጀል" ጥፋተኛ ተባሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የምስራቅ አዉስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ በጠቅላይ ቤተክህነት የገዳማት መምሪያ የበላይ ሃላፊ ሊቀጳጳስ አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት "የቅስቀሳ ወንጀል" የጥፋተኝነት ፍርድ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ችሎት ተላለፈባቸው። ከ3 ወራት በፊት የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ በአቡነ ሉቃስ ላይ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ህግ አንቀጽ 247 (ሐ) እና አንቀጽ 258 (ሀ) ስር እና የወንጀል ህግ አንቀጽ 251 (ሐ) የተመላከተውን ድንጋጌ ተላልፈዋል የሚሉ ሁለት ክሶች አቅርቦባቸዋል። በቀረበባቸው ክስ ላይ፤ ተከሳሹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በጵጵስና በማገልገል ላይ እያሉ ስለ ሰላም እና አንድነት የመስበክ ሃይማኖታዊ ግዴታቸዉን ወደ ጎን በመተዉ በታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገረ አሜሪካ ቴክሳስ እና አካባቢዉ በሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ቤተክርስቲያን ታቦት ወጥቶ በቆመበት አዉደምህረት ላይ በመገኘት "የአመፅ ቅስቀሳ" ማድረጋቸውን ዐቃቤ ሕግ በዝርዝር ጠቅሷል። በዚህ በቀረበባቸው ክስ ላይ የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን የተመለከተው ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ በሌሉበት የተከሰሱባቸው ክሶች በአንቀጽ 247 (ሐ) ስር ተጠቃሎ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጥቶባቸዋል። ፍርድ ቤቱ የቅጣት አስተያየት ለመጠባበቅ ለግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ፋና ዘግቧል። አዲስ ስታንዳርድ
نمایش همه...
👎 39👍 19😁 4🤬 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስማቸውን ያልጠቀሳቸው የአርሰናል ተጨዋቾች እየደወሉ ማንችስተር ሲቲን እንዳቆምላቸው ጠይቀውኛል ሲል የፋልሀሙ ግብ ጠባቂ በርንድ ሌኖ ተናግሯል። የፉልሀሙ ግብ ጠባቂ በርንድ ሌኖ የቀድሞ የቡድን አጋሮቹ የአርሰናል ተጨዋቾች በነገው ጨዋታ ፋልሀም  ከማንችስተር ሲቲ በሚያደርጉት ግጥሚያ ለማስቆም የቻለውን እንዲያደርግ ደውለው እንደጠየቁት ገልጿል። ግብ ጠባቂው እንደሚለው እኔም መልሼ ስጋት እንዳይገባችሁ ለማስቆም ያለንን ሁሉ እንሰጣለን ብያቸዋለሁ ብሏል። ቁጥሮች ምን ይላሉ😁👇 በርንድ ሌኖ እስከዛሬ ድረስ ከሲቲ ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች ... 🏟️ 9 ጨዋታ ❌ 26 ጎል ገባበት 🔓 0 ክሊን ሺት 🚶‍♂🚶‍♂
نمایش همه...
😁 51👍 7 1🔥 1
ኢትዮጵያ የፍልስጤም ሀገርነት ደገፈች ትናንት ለሊት በአሜሪካ ኒወርክ በተካሄደ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፍልፄም ሀገር ትሁን አትሁን በሚል ድምፅ የማሰባሰብ ስነስርዓት ተካሂዷል። በዚህም ኢትዮጵያ ፍልፄም ሀገር መሆን ይገባታል ስትል ድምፅ መስጠቷን ከድርጅቱ ገፅ ለማወቅ ተችሏል። ኢትዮጵያ ፍልፄም ሀገር መሆን ይገባታል የሚለው  ውሳኔ እስራኤልን አስቆጥቷል ተብሏል። ፍልፄም በበኩሏ"ለፍልፄም ነፃነት ድምፅ ለሰጣችሁ ሁሉ አመሰግናለሁ" ስትል ምላሽ ሰጥታለች። በሌላ በኩል ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ያላት አሜሪካ ግን በተቃራኒው ቆማለች፣አሁንም እስራኤልን እደግፋለሁ ብላለች። ኢትዮጵያን ጨምሮ 143 ሀገራት ፍልስጤም ሀገር መሆን ይገባታል ሲሉ ድምፅ ሰጥተዋል። ዘጠኝ ሀገራት ፍልስጤም ሀገር መሆን አይገባትም በሚል የታቀወሙ ሲሆን አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች 25 ሀገራት ደግሞ ድምፀ ታቅቦ አድርገዋል። እስራኤል ከፍልፄም ጋር ከባድ ጦርነት እያካሄደች መሆኑ ይታወቃል። Addis_Reporter
نمایش همه...
👍 54 8👎 5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የተቆጣ በሬ ባለቤቱን ወግቶ መግደሉን የኮንታ ዞን ፖሊስ አስታወቀ። ነገሩ እንዲህ ነዉ በኮንታ ዞን ኤላ ሀንቻኖ ወረዳ ኮንታ ገነት ቀበሌ ነዋሪ አቶ ፍቃዱ ማሞ አንድ የእርሻ በሬ አላቸዉ እሳቸዉ ሻኛዉን እያሹ ቀንበር ከጫንቃዉ በማድረግ ከሌላኛዉ በሬ ጋር ጠምደዉ ያርሱበታል። የበሬዉና የአቶ ፍቃዱ እርሻ ካላቸዉ ጠምደዉ እያረሱ እርሻ ሳይኖር ሲቀር በሬዎቻቸዉን ጥሩ ሳር ያለበት እያሰሩ ይንከባከቧቸዋል።ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5:30 ሰዓት በሚሆንበት ጊዜ በሬዉ ያለወትሮዉ ይጮኸል ጥሩ ሳር ወዳለበት ቀይሩኝ በሚል ድምፁን እየሰሙ የነበሩት አቶ ፍቃዱ የታሰረበትን ገመድ ፈተዉ ሻኛዉን ለመዳበስ ሲሞክሩ በሬ ተቆጣ ተቆጥቶም አላበቃም ግለሰቡን በቀንዱ ወጋቸዉ። መሬት ለመሬት እያንከባለለ በእግሩ መሬቱን እየጫረ በቀንዱ እያነሳ ከመሬት ያፈርጣቸዉ ጀመር።በድንጋጤ የተዋጡት አድኑኝ ሲሉ ተጣሩ ቤተሰቡ ከያለበት ወጣ በሬዉ ቁጣዉ በረታ ደጋግሞ መዉጋቱን ቀጠለ ግለሰቡ ድምፅ አላሰሙም። መንደርተኛዉ ተሰባስቦ በሬዉን በድንጋይ በዱላ አባረሩት ተጎጂዉ ህይታቸዉ አለፈ። ጉዳዮ ፖሊስ ዘንድ መረጃዉ ደረሰ ፖሊስ ደርሶ ህ/ሰቡን አስተባብሮ በሬዉ ተጨማሪ ጉዳት እንዳያደርስ ተደርጎ ከበረት እንዲዉል ተደረገ። ፖሊስ አንዳንድ ጊዜ የምናሳድጋቸዉ የቤት እንስሳት ዉሻ፣ድመት በግና በሬ የመቆጣት ባህሪ ስለሚያሳዩ ህዝቡ ሁሌም መጠንቀቆ ይኖርበታል ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል መረጃዉ የክልሉ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚንኬሽን ነዉ። ፎቶ ከማህበራዊ ሚዲያ የተወሰደ
نمایش همه...
👍 20😢 9😱 6 3👎 1
"እናቱ ናት ክብሩ" ❤ እናቴን እንደ መውደዴ እናትን ለሚያከብሩም ሆነ ለሚያነግሱ ሁሉ ያለኝ ቦታ ከፍ ያለ ነው። በሀገራችን የእግር ኳስ ታሪክ በልምምድ ሜዳ ፣ በጨዋታ ሜዳም ሆነ በሚንቀሳቀስበት ስፍራ ሁሉ የእናቱን ስም በጠለቀ የፍቅር ስሜት ሳይጠራት ውሎ አያድርም ወጣቱ ተጫዋች። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን መገኛውን ሲያደርግ ነበር የማውቀው በወቅቱ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ ጥርጥር ባይኖረኝም መነሻ የሆነውን ክለብ በመተው ለሀምበሪቾ ፣ ነቀምት እና ንብ በከፍተኛ ሊጉ ጥቂት ዓመታትን በመስመር አጥቂነት ሲጫወት የተመለከትነው ሲሆን በሊጉ ላይም ጎሎችን ከማስቆጠር ባለፈ የየጨወታው ምርጥ ተብሎ ሲሸለም ታዝቤያለሁ ጎል አስቆጠረም ፣ ተሸለመም ወይንም ምንም ነገርን ብቻ ያድርግ የእናቱ ፎቶ ከውስጥ ልብሱ እና ስሟም ከአፉ ጠፍቶ አያውቅም። በያዝነው ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ለመጫወት ለሻሸመኔ ከተማ ፊርማውን አኑሮ የነበረ ቢሆንም የተለመደው የሀገራችን እግር ኳስ አሰራር በትልቁ የሊግ ዕርከን ላይ እንዳናየው በማድረጉ ተጫዋቹ በመጨረሻም ባለፈው ዓመት ወደነበረበት ንብ ክለብ ተመልሶ አስደናቂነቱን ከማሳየት በተጨማሪ የእናቱን ስም ፣ ክብር እና ፍቅሯን በየጊዜው ሜዳ ላይ ማውሳቱንም ቀጥሏል። በዚህ ዘመን እኛ ሰዎች ሲደላን ከድሎታችን ውጪ መነሻችንን በምንረሳበት እና የመጣንበትን መንገድ ሁሉ እየረሳን በምንገኝበት በዚህ ዘመን እንደ ታምራት ስላስ ያሉ ወጣቶች ዘጠኝ ወር ከመሸከም አልፋ አቅፋ ፣ ተንከባክባ ላሳደገች እናት ምንም ቢደርግላት ፣ ስሟን በፍቅር ብንጠራትም ሆነ ብናከብራት ያንስባታል 💪 እናትን ለሚያከብሩ ሁሉ ክብር አለኝ ለምን እናቴ ለእኔ ብዙ ነገሬ ስለሆነች ብቻ ታሜ እናትህን ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ያቆይልህ አንተ በርታ 🙏🙏🙏 በ ቴዎድሮስ ታከለ ነገ የእናቶች ቀን ነው 🥰
نمایش همه...
👍 30 7
Photo unavailableShow in Telegram
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያስገነባቸውን ቤቶች አስተላለፈ የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በኮየ ፈጬ እና በቃሊቲ ሳይቶች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስተላለፈ። በቤቶቹ ማስተላለፍ በስነ-ስርዓት ላይ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ቤቶቹ በኦቪድ ኮንስትራክሽን አማካኝነት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ተገንብተው የተጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል። (ኤፍ ቢ ሲ)
نمایش همه...
👎 17👍 14 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብፁዕ አቡነ አብርሃም የደቡብ አፍሪካ ጉዞአቸውን የሰረዙት ራሳቸው ናቸው - ይኸን አስመልክቶ የሐሰት ዜና መሰራጨቱ ቤተክርስቲያንን አሳዝኗል፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባሕር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ጆሐንስበርግ መንበረ ጵጵስና ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የተመሠረተበት ፳፭ኛ ዓመት በዓል ላይ ለመገኘት፣ ቅዳሴ ቤቱን ለማክበርና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትን ለመባረክ እንዲሁም ምዕመናንን ለማስተማር ዛሬ ማለዳ ከቅዱስነታቸው ጋር ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመጓዝ መርሐ ግብር ይዘው እንደነበር ይታወቃል። ይሁን እንጂ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ካለባቸው ተደራራቢና አስቸኳይ ሥራዎች አንጻር ለአሥር ቀናት ከጽሕፈት ቤታቸው ርቀው መቆየት በጠቅላይ ጽ/ቤቱ የዕለት ተዕለት ሥራዎች ላይ ክፍተት እንዳይፈጠር በመስጋታቸው እንዲሁም ቅዱስ ፓትርያርኩ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊውና ምክትል ሥራ አስኪያጁ በሌሉበት በቢሮኘቸው በሌሉበት ሁኔታ ለበርካታ ቀናት ከጠቅላይ ጽሕፈቱ ርቀው ከተጓዙ ሥራዎች ስለሚበደሉ ቀደም ሲል ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊያደርጉት የነበረውን ሐዋርያዊ ጉዞ ከቅዱስነታቸው ጋር በጥሞና በመወያየት ለመሰረዝ ተገደዋል። ይሁን እንጂ እውነታው ይኸው ሆኖ ሳለ በአንዳንድ ማኅበራዊ ገጾች ፈጽሞ እውነትነት በሌለው መንገድ ብፁዕነታቸው ወደ ኤርፖርት እንዳይሔዱ እንደተከለከሉና ፓስፖርታቸው እንደተያዘ በማስመሰል የሚሰራጨው ዜና ፍፁም መሰረተ ቢስና የሐሰት ዜና ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
نمایش همه...
👍 27 4🤔 1

😢 31👍 11 1
Photo unavailableShow in Telegram