cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍 ➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃 ➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን 👇SUBSCRIBER ያርጉ https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham

نمایش بیشتر
Advertising posts
19 321مشترکین
-824 ساعت
-487 روز
-20530 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید هابه اشتراک گذاشته شدهديناميک بازديد ها
01
⚠️ሁሉም ነገር በሰውየው ድክመቶች የመጡናቸው ብሎ መደምደም ደሞ ምቾት የሚሰጥ ሀሳብ አደለም ... ቴንሀግ መወቀስ ካለበት አንዱና ለኔ ምርጡ አሳማኝ ጉዳይ የአጨዋወት ስታይሉን ግልፅ ማድረግ አለመቻሉ ያስወቅሳል ውጤቱ ቢበላሽም በአጨዋወቱ ግን የሆነ ፍንጭ ቢሰጥ  ለማመን ይቀል ነበር ....  Playing style የሌለው ቡድን መሆኑነው ቴንሀግን የበለጠ ሚያስወቅሰው ..... ሌላ እኔ ማነሳው ሀሳብ አመቱን ሙሉ ተመሳሳይ ችግር ቡድኑ እየታየበት ለወጥ ማምጣት ከብዶት ነገሮችን መቀየርና ተመሳሳይ ችግሮችን መቀነስ ሳይችል ስለ ጥሩ መጫወት እያወራ ለሱብቻ የሚታይ ነገር ያለ ይመስል ሚያነሳቸው ሀሳቦች አሉ ...  .... ነገርግን ሁሉም ነገር የሱ ድክመት እና አቅም ማነስ እንደሆነ ሚያስቡና ሚናገሩ ሰወች አያለሁ ይህን አልስማማበትም ...በዚህ ቡድን ውስጥ ፍፁም የሆኑ ምርጥ ፕሮፌሽናሎች አሉ ታማኝ አገልጋዮች ያላቸውን ሊሰጡ ወደ ሜዳ የሚገቡ የክለቡን ባጅና ማልያ ከነደጋፊው ሚያከብሩ ተጨዋቾች አሉ  ሀሪ ማግዌር ሉክሾ ፈርናንዴዝ ማርቲኔዝ ሊንደሎፍ ሆይሉንድ ዳሎ ማክቶምኔ አይነት ታማኝ ተጨዋቾች አሉ በኳሊቲ ካየነው አንዳንዶቹ ለዩናይትድ ላይመጥኑ ይችላሉ ነገርግን እያወራን ያለነው ስለ ኳሊቲ አደለም በዛው ልክ ዴንታቢስ የሆኑ ግብዞችም አሉ .. የግብዞች ግብዝ ራሽፎርድነው እሱን ሽጠው 100+ በላይ ማግኘት ከቻሉ ያን ማያደርጉበት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል ... ማርሻል አሁንም አለ ቢሳካ ሌላውነው  ..ሌሎችም አሉ እንደ ኤሪክሰን አይነት ከአቅም በላይ በሆነ ችግር የሚገባቸውን ያህል መስጠት የከበዳቸው አንዳንድ ተጨዋቾችም አሉ እንደ ቫራን ካስሜሮ አይነቶች ደሞ ሁሉንም ድል ቀድመው በሌላ ማሊያና ሊግ ስላሳኩ ሲፈልጉ የሚፋለሙ ሲደብራቸው ሚፈዙ ከክለቡ በላይ እንደሆኑ ሚያስቡ እድሜ ጠገብ ተጨዋቾች አሉ ...ከሚሰጡት በላይ የሚወስዱ እነዚህን ሁሉ ማስወገድና በአዳዲሶቹ መተካት አስፈላጊነቱን መረዳት የፈለገ አርቴታ በአርሰናል ያደረገውን ሊመለከት ይገባል ....  እነዚህ ተጨዋቾች ለአሰልጣኙ ታማኝ ቢሆኑ ደጋፊውን ማልያውን ቢያከብሩ ያላቸውን ለመስጠት ተነሳሽነት ቢኖራቸው የቡድኑን ውጤት በብዙ መልኩ ማስተካከል የሚችሉ ናቸው ... እነዚህም መወቀስ ያለባቸውናቸው አሰልጣኙ ሚወጣም ከሆነ ተከትለው ሊወጡ ሚገባቸው ተጨዋቾች ናቸው ... ቴንሀግ በጉዳት እጂግ ስለመቸገሩ ምንም ተጨማሪ ነገር መናገር አያስፈልግም  ጉዳቶች  በሁለት መልኩ ይከሰታሉ በጭዋታና ትሬኒንግ ሰአት በሚፈጠሩ ግጭቶች የሚመጡ ጉዳቶች አሉ  ከዚህ ውጭ በሆነ መልኩ ሚከሰቱም ጉዳቶችአሉ ብዙ የዩናይትድ ጉዳቶች የመጡት ደሞ በግጭት አለመሆኑ የስልጠና  አሰጣጡ ላይ ነገሮችን መመርመር እንደሚያስፈልግ ያሳያልና ቴንሀግና እረዳቶቹ ነገሮችን በጥልቀት መመልከት ይኖርባቸዋል ... እኔ በግሌ ሰውየው ሚወጣ ከሆነ መሰናበት ያለበት በወቅታዊ አቋም መዋዠቅ ምክንያት ሳይሆን ፕሮጀክቱን ማስቀጠል ይችላል አይችልም የሚለው በነ ኡማር ቤራዳ ታይቶ ከሰውየው የተሻለ የፕሮጀክት አሰልጣኝ እናመጣለን ብለው ካመኑብቻ ለውጥ ማድረጋቸው ትክክል ሊሆን ይችላል .. ከዚህ ውጭ ከሆነና ውጤቱ በፈጠረው ጫና ከሆነግን የጉዳት ችግሮቹን ታሳቢ በማድረግ የመጨረሻ አንድ እድል ተሰጦት ብናየው አልጠላም ነገሮች ለውጥ ከሌላቸው ለማሰናበት ሲዝኑን መጨረስ ግዴታ ባለመሆኑ ፈጣን ውሳኔ መወሰን ስለሚቻል ነገሩን በጥልቀት መመርመር ተገቢነውና  የነ ቤራዳ የመጨረሻው ስብሰባና ውሳኔ ለማንቸስተር ቀጣዩ ጊዜ በጣም ወሳኝ ሚና አለው ... http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
2 7500Loading...
02

50Loading...
03
Media files
2 7140Loading...
04
🫡አሁን የራስ ጊዜ እየመጣነው ..
5 7081Loading...
05
⚠️በሳውዝሃምፕተን የእግር ኳስ ዳይሬክተር፣ ከዚያ በፊት በማንቸስተር ሲቲ የአካዳሚ ዳይሬክተር እንዲሁም በተጫዋችነት በ1995 በብላክበርን ሮቨርስ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ የነበረው ጃንሰን ዌሎክ የማንችስተር ዩናይትድ ቴክኒካል ዳይሬክተር ሆኖ ተሾመ።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
5 5340Loading...
06
⚠️አንድ የውድድር ዘመን ሳይፈጅበት እንኳ! 💪 በ ላንክሻየር ደርቢ የሊቨርፑልን ልብ ሰበረ 💪 የወልቭስን ተጨዋቾች አሸማቀቀ 💪 የዩናይትድ የወሩ ኮከብ ተጨዋች ተባለ 💪 የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ጎል አሸናፊ ሆነ 💪 ለመጀመሪያ ግዜ ለእንግሊዝ ተጠራ 💪 የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አገባ 💪 የመጀመሪያ የ Fa cup ጎል አስቆጠረ 💪 ገና 19ነኛ አመቱን አከበረ 🫡መልካም ልደት የልጅ ሲኒየሩ ኮቢ ❤                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
5 5291Loading...

نمایش همه...
👍 32 7

👍 3😁 1
🫡አሁን የራስ ጊዜ እየመጣነው ..
نمایش همه...
👍 39 4 2
⚠️በሳውዝሃምፕተን የእግር ኳስ ዳይሬክተር፣ ከዚያ በፊት በማንቸስተር ሲቲ የአካዳሚ ዳይሬክተር እንዲሁም በተጫዋችነት በ1995 በብላክበርን ሮቨርስ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ የነበረው ጃንሰን ዌሎክ የማንችስተር ዩናይትድ ቴክኒካል ዳይሬክተር ሆኖ ተሾመ።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
👍 28 4😁 2
⚠️አንድ የውድድር ዘመን ሳይፈጅበት እንኳ! 💪 በ ላንክሻየር ደርቢ የሊቨርፑልን ልብ ሰበረ 💪 የወልቭስን ተጨዋቾች አሸማቀቀ 💪 የዩናይትድ የወሩ ኮከብ ተጨዋች ተባለ 💪 የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ጎል አሸናፊ ሆነ 💪 ለመጀመሪያ ግዜ ለእንግሊዝ ተጠራ 💪 የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አገባ 💪 የመጀመሪያ የ Fa cup ጎል አስቆጠረ 💪 ገና 19ነኛ አመቱን አከበረ 🫡መልካም ልደት የልጅ ሲኒየሩ ኮቢ ❤                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
نمایش همه...
🔥 48👍 13 9
آرشیو پست ها