Tedy Dish maqi⭕️📞0938111156
ቴዲ ዲሽ ሥራ መቂ ከተማ አዲስ ዲሽ ገጠማ ኢትዮ ሳት እና ነፃ የኳስ ቻናል(ቫርሲሽ) Dstv ገጠማ እና ለማንኛውም የዲሽም ሆነ የሪሲቨር ጥገና 0938111156 ይደውሉ ፈጣን አገልግሎት ያገኛሉ አድራሻ መቂ
نمایش بیشتر377
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
Grade 12 new curriculum textbooks
Economics
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot
Repost from ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
Grade 11 new curriculum students textbook
Economics
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot
Repost from ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
Grade 10 New curriculum books
@ethiolibrary1
@Ethiolibrary1Bot
Repost from ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
نمایش همه...Repost from ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
Grade 11 teacher guide
Economics
Via : prime. Z (🙏)
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot
Repost from ዮኒ ሳት { የሪሲቨሮች ሶፍትዌር }
HDASE HD ረሲቨር ሶፍትዌር ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
Repost from ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
Economics best ppt for freshmen students
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot
Repost from ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY
👉
ፓስዎርድ የለዉም
#Share
Ethiopian digital library
Highschool library Pro bot
ለ📡ኢትዮ_ሳት NSS 12 57°e ተጠቃሚዎች😔
📺KANA TVን ጨምሮ ሁሉም ሀገርኛ በSD ይሰሩ የነበሩ ቻናሎች ይሰሩበት ከነበረው 📟TP-11545 H/V Symbol rate-30000 tp...
አሁን ላይ ☝️30000 የነበረውን Symbol rate ወደ 45000 በመቀየራቸው ሁሉም ቻናሎች ተቋርጠዋል!!!
ስለዚህም ቻናሎቹ ለተቋረጠባቹ ሪሞታቹን በመያዝ በ📟11545 H/V 45000 TP ሞልታቹ Search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!! አልያም ደሞ Scan modun Blind በማረግ የሚመጣላቹ ሲሆን በተጨማሪም ሪሞት ላይ Menu በመጫን Installation .... ከዛ Antenn...ከዛ TPውን 📟1145 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search በማድረግ ወይም Save ብቻ በማለት ቻናሎቹን በቀላሉ ማግኘት ትችላላቹ!!!
በዚህ አጋጣሚ ለድሮው SD ሪሲቨር ተጠቃሚዎች ኢትዩ_ሳት #Sd ሪሲቨሮችን ከአገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ስላቋረጣቸው HD ሪሲቨር የግድ መግዛት ይኖርባቹኋል!😥
👍 1