fa
Feedback
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

رفتن به کانال در Telegram

የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com

نمایش بیشتر
1 721
مشترکین
+224 ساعت
-47 روز
-1530 روز
آرشیو پست ها
Meet the Amazing Ethiopian Poet, Liyou Libsekal. Liyou's poetry explores themes of home, identity and displacement. Liyou's c
Meet the Amazing Ethiopian Poet, Liyou Libsekal. Liyou's poetry explores themes of home, identity and displacement. Liyou's chapbook, Bearing Heavy Things, is included in the African Poetry Book Fund's New Generation African Poets series. Her work has been included in Missing Slate Magazine, Badilisha Poetry and Cordite Poetry Review. Libsekal is winner of the 2014 Brunel University African Poetry Prize. (https://en.wikipedia.org/wiki/Liyou_Libsekal) Known for her incredibly powerful poetry and social activism, Liyou Libsekal has made a profound impact on people through her inclusive writing. Libsekal is a contemporary African poet who spent her early years traveling around East Africa with her family, before moving to the states to attend George Washington University. This period in her life is when she discovered her love for writing, and channeled much of her observations and frustrations about the sharp contrasts between Africans and Americans into her poetry. https://beyondthesinglestory.wordpress.co

If you are interested, please let us know who you are, what project you are working on and how long you would like to use the
If you are interested, please let us know who you are, what project you are working on and how long you would like to use the space. You can DM us on Facebook/Instagram (@zellancreatives) with your links or email us on info@zellan.art We will let you know the availability upon scheduling. Please be aware that we expect everyone to respect WHO recommendations on preventing the spread of COVID-19. ዘላን የፈጠራ እና የባህል ማዕከል የልምምድ ቦታ ለሚፈልጉ ሙዚቀኞች፣ ለሰዓሊዎች ክፍል/ ግቢ እንዲሁም ለአዳዲ ስራዎች አምሮአቸውን ለሚያዘጋጁ የፈጠራ ባለሙያዎች ቦታውን በነፃ እንዲጠቀሙበት ይጋብዛል። ፍላጎት ካሎት ማንነትዎን፣ የሚሰሩበትን የስራ ዕቅድ እና ቦታውን ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም እንደሚፈልጉ ማህበራዊ ገፆቻችንን እና info@zellan.art በመጠቀም መልዕልት ይላኩልን። ክፍት የሆኑ ቀኖችን እናሳውቆታለን። የዓለም የጤና ድርጅት ያወጣውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ዘዴዎችን ተግባራዊ ማድረጎን አይዘንጉ::

መስከረም አይሆን ፀደይ ከሌለው አደይ፣ ሰኔም ካለዝናብ ሰኔ ነው አትበይ ፣ እኔም አንቺን ላፍታ ያጣው እንደሆን፣ ቀኑም ቀን አይሆንም እኔም እኔ አልሆን። Anchihoye One of Ethiopias
መስከረም አይሆን ፀደይ ከሌለው አደይ፣ ሰኔም ካለዝናብ ሰኔ ነው አትበይ ፣ እኔም አንቺን ላፍታ ያጣው እንደሆን፣ ቀኑም ቀን አይሆንም እኔም እኔ አልሆን። Anchihoye One of Ethiopias only Music Scale Mixed with Reggae Track number 2 from the Book Selamta New Sound! #rasjanyethiopia #Anchihoye #reggae #awtar #loveformusic

Rebel Edition ከTsenatMagazine_Rebel2020 Stay safe out there, better yet stay home 🖤 @KeTsenatMagazine

". . . ፎጋሪና ፎካሪስ መሃልስ አንድ ፊደል ነው ልዩነት የሚያመመጣው ሁለቱም ግን ለወግ ነው ትልቅነት የጎደለው ውሃ ውስጥ መስመጥ ባይቻልም ያንሳፍፋልም እንጂ አገር አያቋርጥም እውነት አልዋጥ ያ
". . . ፎጋሪና ፎካሪስ መሃልስ አንድ ፊደል ነው ልዩነት የሚያመመጣው ሁለቱም ግን ለወግ ነው ትልቅነት የጎደለው ውሃ ውስጥ መስመጥ ባይቻልም ያንሳፍፋልም እንጂ አገር አያቋርጥም እውነት አልዋጥ ያለው ትውልድስ ምን ላይ ያተኩራል. . . . . . የዛሬ ሰው ሲጠማውስ ቁምነገሩም በልኩ ፊትለፊት 'ሚናገር 'ሚያወጣውስ ከልቡ ልብ መርጫለሁ እኔም ይቅርብኝም ስኬት ከመቶ አጨብጫቢም አንድ ወዳጅን በልክ. . . " ፓምፋሎን

"Let's take a trip but not of the physical Sense of direction on a kid who's artistical Through a gallery of thoughts, of cou
"Let's take a trip but not of the physical Sense of direction on a kid who's artistical Through a gallery of thoughts, of course it's dope Pay it tough like the name on my rope Watch it be weary instead of steppin' wit the boys A musical massacre of inadequate noise By the new authority 'cause of majority Of peers who hear will award superiority To those who know you knew now it's inevitable I laid the track and it's simple unforgettable..." The D.O.C. - "Portrait of a Masterpiece" (Verse 1)

Black church services, murderers, Arabs serving burgers As cats with gold permanents, move they bags as herbalists The dirt i
Black church services, murderers, Arabs serving burgers As cats with gold permanents, move they bags as herbalists The dirt isn’t just fertile, it’s people working and earning this The curb getters go where the cash flow and the current is It’s so hot that niggas burn to live The furnace is, where the money moving, the determined live We talk shit, play lotto, and buy German beers It’s so black packed with action that’s affirmative The corners Common

ጌትዬ በማርያም - 1 "ጌትዬ በማርያም!" አለችኝ የደረቀ ስንጥቅ እጇን - ወዳይኔ ጫፍ ሰንዝራ የተዝረከረከ ያ ቆንጅዬ ልጇን በእጆቿ ጠፍራ ''ጌትዬ'' አለችኝ አንዱን ምስኪን ባርያ መንገድ የጠፋበት መሄጃውን 'ማያቅ ሰው አገኘሁ ብላ የሚያበራ ድቅድቅ መች አወቀች እሷ የስልኬን ውስጥ ድብቅ እየተከተለች ትለምነኛለች ይቺ የኔው ቢጤ መንገድ ያከነፈኝ ሁል ጊዜ መጤ መንፈግ ያስኮፈሰኝ - ጌታ የጠማው ለት የሆንኩኝ ኮምጣጤ እኔ ደባብቄው አፍኜው እያለሁ ሁሉንም በውስጤ በእናትየው ስም ለምና - በልጅየው ስም ጠራችኝ ''ጌትዬ በማርያም በማርያም'' አለችኝ ማርያምና ልጇ ማናለ ቢራሩ ለሷ እንድደርስላት ለኔ ቢለመኑ ? 'ማርያም ትስጥልኝ' ልበላት ወይስ ልጇን ልጥራ አላህ ይስጥሽ ልበል ወይስ ኪሴን ላጥራ ጌታ ተብላለች ልቤ እንዴት አትፈራ ይች የምርያም ወዳጅ እኔን ጌታ ብላ ጌትዬዋ ሆንኩኝ ባስረገዛት ወንዱ የበላይዋ ሆንኩኝ ጠቦባት መንገዱ እኔስ ጨልሞብኝ ጠፍቶብኛል ገዱ አለብኝ ቀጠሮ በ'ለት ሃያ አንዱ የምድሩን ህግ የናቀ የሳምዩን ላያከብር እንደ ክቡር ዳኛው ልንገራት እንደምን መጥሪያ ተቀብዬ እንደምሄድ ችሎት እንዳለብኝ እስር መንገዴን ሰርዤ ከኮንትራት ታክሲ በሚኒባስ ልግባ እንድሰጣት ሳንቲ ወይስ ሚኒባሱ ይቅርና ከቶ በባሱ ታጭቄ ልስጣት አንድ መቶ በእግር ብጓዘው አልደርስም ከችሎት ወይ ጌትዬ መባል ጌታው የረሳን ለት!

የዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ " ሰበዝ " የተሰኘው ዐዲሱ መጽሐፍ በሳምንት ውስጥ ስድሳ ሺህ ቅጂ ታትሞ ነው ለንባብ ገበያ የቀረበው :: ጃዕፈር መጻሕፍት :: ለቴሌግራም - @jafbok ለዌብሳይታችን -
የዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ " ሰበዝ " የተሰኘው ዐዲሱ መጽሐፍ በሳምንት ውስጥ ስድሳ ሺህ ቅጂ ታትሞ ነው ለንባብ ገበያ የቀረበው :: ጃዕፈር መጻሕፍት :: ለቴሌግራም - @jafbok ለዌብሳይታችን - www.jaferbooks.com መገኛችን :- ለገሃር ኖክ ነዳጅ ማደያው አጠገብ ተወልደ ሕንጻ ስር ::

We are happy to announce that you can now find all our previous articles and magazine issues on our website www.getzmag.com
We are happy to announce that you can now find all our previous articles and magazine issues on our website www.getzmag.com

አበቦቹ ተናንሽ አበቦች የፍካት ጨረሮች የብራ አለም ሰዎች የንጹህ አገር ዜጎች ለሃሴት አፎቱ ለፍቅርም ቤቱ ውበት ምልክቱ . . . ትናንሽ አበቦች. . . እንደጽገሬዳ የልብ ነጋሪ እንደ አደይ አበባ ብሩህ ቀን አብሳሪ ውስጠትን ሰርሳሪ በውበት አሳሪ. . . እነዚን አበቦች ለጌጥነት ያጨ እነዚን አበቦች ለጌትነት ያጨ ምንጩን አደረቀ ነገውንም ቀጨ (ለልጆቻችን. . .) #seifetemam @seifetemam

Join the conversation this evening! Power of Art: Performance and Collaborative Expressions Event Format: Online (Zoom) Event
+1
Join the conversation this evening! Power of Art: Performance and Collaborative Expressions Event Format: Online (Zoom) Event Date: 11 June 2020 at 6:00pm Hosted by Goethe-Institut Addis Abeba Event Link: https://bit.ly/2Ap8RaM Part of Tibeb Online Make sure to download and enjoy the June 2020 edition of LinkUp Addis digital magazine: https://bit.ly/2Mg68CO #linkupaddis #eventsinAddis #EthiopianCulture

'ርቀት 'ራቀኝ - በሰይፈ ተማም.aac1.24 MB

ገጣሚ ሲሞሸር ፍቅርን ፍቅር ይዞት. . . የሰማያት ምንጣፍ ከንጻትም ላቀ ሁሉ ብሩህ ሆነ ጌትየው ታወቀ ለሰው ተገለጸ ቃል ሰውን ታጠቀ ስጋም ወግ ደረሰው በአምላክ ተጠለቀ ሰውን አጠለቀ ሰውን አመጠቀ ፍቅርን ፍቅር ይዞት እዩት ሲነፋረቅ ግረፉኝ ስቀሉኝ እያለ ሲማቅቅ ከቅዱስ ማደሪያው ሳይለይ ለአፍታ ማጥንቱ ሲያደምቀው ሲገለጥ በማታ እንደ ብርሃን ፈለግ መታየት ሲጀምር እንዳዘቀዘቀች እንደ ማታ ጀምበር ከድርደራው መሃል እንዳልተነካ አውታር ከማለዳው በፊት እንደሰሙት አዛን ኅያሉ ተገልጾ ለታናሾች ታየ ተሰማ በጆሮ ውብ ዜማው ተለየ በሙዚቃ - ሰረገላ - አረገ - መጠቀ ከመንፈሱ መዳፍ ውበት ተጨመቀ ከውበት ጭማቂም ጥበብ ተጠመቀ ውሃው ወይን ሆነ አየሩ ታወደ መውደድም እራሱ መውደድን ወደደ ከድርደራው መሃል እንዳልተነካ አውታር እንዳዘቀዘቀች እንደ ማታ ጀምበር ከአይን ሲገባ መታየት ሲጀምር ግጥም ተጫጫሰ ገጣሚ ሲሞሸር ሰይፈ ተማም 2012

https://www.facebook.com/events/760779921124044/ ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን ፣ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 29 ቀን (ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ) የመጀመሪያውን የመስመር ላይ (ኦን
https://www.facebook.com/events/760779921124044/ ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን ፣ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 29 ቀን (ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ) የመጀመሪያውን የመስመር ላይ (ኦንላይን) ግጥማዊ ቅዳሜ እናስተናግዳለን! ይህ ምናባዊ የግጥም መድረክ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው። "ዙም" ላይ ይቀላቀሉ ወይም በፌስቡክ ቀጥታ ይመልከቱን! ለማንበብ ፍላጎት ካለዎት አስቀድመው በውስጥ መስመር መልዕክት በመላክ ያሳውቁን፡፡ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ያለ ቋንቋ፣እድሜ እና ርዕስ ገደብ አምስት ደቂቃ ይኖርዎታል። እዚያው እንገናኝ! https://us02web.zoom.us/j/71147805916 Hey everyone, this Saturday, June 6th at 2:30pm, we will host our first ever online Poetic Saturdays! Virtual Poetry is open to everyone. Call in and join by Zoom or watch live on Facebook! If you're interested in reading, let us know beforehand or, if you join in on Zoom, send us a private message. As always, you'll have five minutes and we encourage all languages, all ages, and all topics. See you there!

Great news for all artists aged between 18 and 35 working in any medium! The application procedure for the 6th edition of the Future Generation Art Prize is open 🖼 ⠀ The main prize winner receives US$ 100,000 and up to five artists will be awarded special prizes $20,000. ⠀ ➡️ Apply now by clicking: https://futuregenerationartprize.org/

የራስ ዐይን ቆሻሻን በአግባቡ በማስወገድ አካባቢያችንን እንጠብቅ። Ras Eyes Please Keep The Environment Clean! #rasyohannes #rasjany #hitsanlijproject
የራስ ዐይን ቆሻሻን በአግባቡ በማስወገድ አካባቢያችንን እንጠብቅ። Ras Eyes Please Keep The Environment Clean! #rasyohannes #rasjany #hitsanlijproject #raseyes

https://www.facebook.com/events/534920290531894/ TODAY!!! Join us for our first online poetry session! Let's celebrate the International Day of Living Together in Peace by getting together online and reading some of our pieces! Space is limited and we've had to limit our attendees, so move quickly and be one of the first 24 people to register at the link below. To join you must register first. See you there! Topic: The virtual Poets Time: May 16, 2020 03:00 PM EAT Join Zoom Meeting https://us04web.zoom.us/j/71147805916?pwd=aklBWU56WjZSVzBzY09EZm0zRzdxQT09

♦️ዘቢብ እና ቴምር♣️ @Tominu ♥️ 1.ዘቢቤ፡ የኔ ቴምር ቃና የኔ ጽዋ ከንፈር በፈቃድሽ አክናፍ ዘላለም መሳፈር ከመውደድሽ ገላ ላይነሱ መስፈር ብለኸኝ አልነበር? እኔም የወይኗ ፍሬ ደቃቃ ከመሬት ማኅጸን ጠልቃ መጣፈጥ ስላ በነቢብ በስተርጅና ስቶን ዘቢብ በናቴ አፍ አልኲህ 'ሀቢብ' ♥️♥️ 2. ሀቢቤ ቋሚ ነሽ ዘንባባ የሚያፈራ ለምለም ዛፍ ነኝ አበባ ነሽ ታውቂያለሽ የኔ ዓለም? ከአበባ እንጂ ከፍሬ ሚጀምር እንዳች'ንኳ የለም! ብለኸኝ አልነበር? ቴምር ብለህ ጥራኝ ቴምሬ ጠይሜ ካፍህ ልንቀዋለል ግብር ይሁነኝ ስሜ ምራቅህ ጣዕሜን ይጠብ ፍሬውን ትፋው እንደ ጠብ ጉሮሮህ ስልቅጥ ይዋጠኝ ዘቢብ ነዋ የተሰጠኝ! ♥️♥️♥️ 3.ዘቢቤ መስቀል ካንገትህ ዋለ አፍህ በማርያም ማለ ሂጃብ ለበሰ ራሴ ወላሂ ይላል ምላሴ ያን ለታ የሰንበት ማኅልይ ጸሎት በአፍህ እየነገሠ ልቤ አንተን ፍለጋ ከአሚን በፊት ደረሰ ወላሂ! ጸሎትህ ገባኝ የቀራሁትን ቃል ሳለ በደገምከው በቀራሁት ጠይም ፍቅር ውስጡ አለ፡፡ ወደድኩህ። ♥️♥️♥️♥️ 4.ዘቢቤ ከልብህ በጨሰው እጣን ሲያቅረቅር አፍሮ ሼጣን ከተሳሳትን ሃቅ ካጣን እግዜር ይፍረድ አላህ ይቅጣን!!! ♥️♥️♥️♥️♥️ 5.እመነኝ ሀቢቤ፧ በዘቢባን ዓለም በቴምሮች መንገድ የእውነት ከሆነ ድል ይነሳል መውደድ!!! ተቀበለኝ ይላል ልቤ 'ሁቡ'ን ልኮ ፍቅር ካሰራቸው ዘቢብና ቴምር አንድ ናቸው እኮ፡፡