ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
رفتن به کانال در Telegram
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
نمایش بیشتر1 678
مشترکین
-124 ساعت
-87 روز
-2330 روز
آرشیو پست ها
ከሐምሌ 25 እስከ ጷግሜን 5 ትግራይ ላሉ ተማሪዎች መጽሐፍትን በማሰባሰብ ላይ ለሚገኘው Tigray reads campaign መጽሐፍትን እንለግሳለን።
🥳🥁ለኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና ወዳጆች የቀረበ ጥሪ 🥳🥁
🎨 የጤና ወግ ከጤና ሚኒስትር ፣ ሮሃ ሄልዝ እና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ጋር በመተባበር በኪነጥበብ እና ጤና መካከል ያለውን ቁርኝት የሚያንፀባርቅ የጤና እና ኪነጥበብ ዝግጅት ይዞላችሁ እየመጣ ነው።
🌟 ማንኛውንም ከጤና ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልኩ ይገናኛል ብላችሁ የምታስቡትን ኪነጥበባዊ ስራችሁን በመላክ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናበስራለን:: 🌿
🌟 ኪነ ጥበባዊ ስራዎቻሁን ላኩልን #የተሳትፎ_ጥሪ #ጤና_እና_ኪነጥበብ 🎉
📜 የፕሮግራሙን ዝርዝር መግለጫ ለመመልከት - እዚህ ይጫኑ
👉🏾 የኪነ ጥበብ ስራዎቹን የምንልክበት ሊንክ - እዚህ ይጫኑ
#ጤና_እና_ኪነጥበብ , #ጤና_ወግ #ጤና_ሚኒስትር #ሮሃ_ሄልዝ #የኢትዮጵያ_ፖስታ_አገልግሎት_ድርጅት
ይህ መልእክት ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ለወዳጆችዎ ያጋሩልን::
ድምጽ ማጉያው እናንተን በመጠበቅ ላይ ነው።
ይህ ክፍት መድረክ ለአዳዲስ አጣሚያን፣ ዜመኞች፣ ራፐሮች፣ ኮማኪዎች እና ጨዋታ አዋቂዎች እንዲሁም ድጋፉን የማይሰስት ታዳሚ ፊት አዲስ የፈጠራ ሥራዎችን ለሞመከር ወደ ኋላ ለማይሉ የተከየነ ነው።
የሽፍታ ሰው ይበለን
Grab the mic and pour your soul into it.
This open mic event is for all the up and coming poets, singers, rappers, comedians, storytellers and all the artists who won't miss a chance to experiment an art form infront of a supportive audience.
Join us this Wednesday at Shifta
Repost from LinkUp Addis
Gitem Sitem has organized an Open Mic Circle. Happening this Wednesday 5 July 2023, this open mic circle seeks to answer the question of whether or not AI lacks the emotional depth and Personal experience poets bring to their work. Open to the public, this Gitem Sitem serves as a test run. This event is taking place at Shifta starting from 6:30pm.
Get daily updates on the LinkUp App: https://linkupaddis.com/explore
@linkupaddis
በአማርኛችን ሰው ሰራሽ አስተውሎት ሲባል የምንሰማው ኤአይ ስነ-ግጥምን ጨምሮ በተለያዩ የጥበብ ዘርፎች ዙሪያ በርካታ ፈተናዎችን ከዕድሎች ጋር ይዞ መምጣቱ ብዙዎችን እንዳከራከረ አለ።
በርካቶች፣ ማሽን መጻፍ የሚችለው ግጥም ሰዋዊ ስሜት ይጎድለዋል፣ የሰውን ምናብና የፈጠራ አቅም ሊደርስበት አይችልም ሲሉ ይሞግታሉ።
እናንተስ ምን ትላላችሁ?
ልታጋሩ የወደዳችሁትን በክፍት መድረካችን ላይ እያቀረባችሁ ሰዋዊ ስነ-ግጥምን የማንገስ አቅማችሁን ለኩበት።
Some say that the rise of artificial intelligence (AI) has sparked debates about its potential impact on various creative domains, including poetry.
(MIT Technology Review)
Critics argue that AI-generated poetry lacks the emotional depth and personal experiences that human poets bring to their work, suggesting that it may never fully replace human creativity.
(The New York Times)
What do you say?
We have a test run while you perform yours this wednesday?
at Shifta
(GitimSitem)
ሰላም እንዴት ናችሁ የግጥም አጣምያን
ግጥም ሲጥም የ ሽፍታዋ በ ክፍት መድረኳ መጥታለች
የፊታችን ረቡዕ ግንቦት 30 : ከ 12ሰዓት ጀምሮ ሽፍታ ሬስቶራንት እንገናኝ!
#shifta #kirunfuddigitals #linkupaddis #poeticsaturdays #hibreqal #jubalgraphics
Yes, it's been a year! Atmosphere invites you to the one year anniverasy of creativity, food, drinks, entertainment and fun. Let's take a trip down memory lane tonight with Gitem Sitem, Chewata Awaqi and a special performance by the DJ and Masinko duo Airwan and wonde. Come celebrate this special day with us at the new location.
https://maps.app.goo.gl/MKGgJcpnm3igRK68A
@atmosphere251
አሁንም ግጥም ሲጥም
የሽፍታዋ ልዩ ክፍት መድረክ ወሯን ጠብቃ ከች ብላለች።
የምትጽፉ፣ የምትዘፉኑ፣ የምትስሉ፣ የምትገጥሙ፣ የምትኮምኩም ሆናችሁ የምትኮመኩሙ እንድትገኙበትም እንድታቀርቡበትም ተጋብዛችኋል።
መግቢያ 100 ብር ብቻ
12:30 ላይ እንጀምራለን
#krinfudethiopia #shifta #Arada #linkupaddis #poeticsaturdays #heransyoga #hibreqal #jubalgraphics
ሰላም የግጥም ኣጣሚያን የተነፋፈቅን አይመስላችሁም ?
ተነፋፍቀን አንቀርማ !
ግጥም ሲጥም የሸፍታዋ ተመልሳለች
ነገ ረቡዕ መጋቢት 27
በ ሸፍታ ሬስቶራንት
በ መቶ [ 100] ብር ብቻ
#krinfudethiopia #shifta #linkupaddis #poeticsaturdays #heransyoga #hibreqal
Repost from Goethe-Institut Addis Abeba
Cologne-based author Navid Kermani will read from "Wonder Beyond Belief: On Christianity" and talk about his work and his travels.
📅 - 4 April 2023 at 6.00pm,
📍Goethe-Institut Addis Abeba.
Kermani is one of Germany's most influential intellectuals and has been awarded, among other prizes, the Peace Prize of the German Book Trade, the most important literary award in the German-speaking world.
The reading will take place in German and Amharic
Conversation- in English.
Official author's website: www.navidkermani.de
Repost from Afro Century Events
Afro Century Events is inviting aspirant female stage managers to apply for an opportunity to participate in a stage management training at Makossa Fest happening at the Venue in Addis Abeba.
Complete and submit the online application form https://forms.monday.com/forms/3f77de98beb92d3d5ab0e158b0e10e63?r=euc1 by April 6.
Repost from LinkUp Addis
LinkUp is excited to announce that Chewata Awaqi will be joining us at LinkUp Bazaar this Saturday with their variety of games free for all to enjoy as they shop and mingle. On Sunday Gitem Sitem's open mic will be available for all attendees to sing and share their talents. Enjoy the games, live performances, poetry readings and more with your friends and family this weekend. Entrance is free.
@linkupaddis
THE ART OF BEING HUMAN | ሰው የመሆን ጥበብ
በ ቡድን የተዘጋጀ የጥበብ ኤግዚቢሽን
ተዘጋጀ :- በ '23 art studio and teyem art center'
መቼ :- አርብ ከ መጋቢት 8 - ሰኞ መጋቢት 11
የት :- @sabegn ቦሌ አትላስ ከ ሳፋየር አዲስ ፊት ለፊት
የኛዋ ግጥም ሲጥም በ ቦታው ትገኛለች ፣ የመክፈቻ ፕሮግራሙን ትመራለች፣ ክፍት መድረክ አለን ፣ ከመሃላችን የሚያቀነቅኑም ይኖራሉ ::
