fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

በረከተ እስጢፋኖስ | Saint Stephen's blessings

በረከተ እስጢፋኖስ | Saint Stephen's blessings

رفتن به کانال در Telegram
8 234
مشترکین
-224 ساعت
-187 روز
-5830 روز
آرشیو پست ها
🛑እስጢፋኖስ ሰማዕት🛑 ለዲቁና ሹመት በምድር የቀደመ በሰማይም ቀድሞ አክሊል ተሸለመ ሃይማኖቱ የቀና የኢየሱስ ምስክር እስጢፋኖስ ሰማዕት እስጢፋኖስ መምህር መንፈስ ቅዱስና ጥበብ የሞላበት በመልካምነቱ ተመሰከረት በሐዋርያቱ ተሾመ ከበረ በሕዝቡም መካከል ታላቅ ምልክትን ያደርግ ጀመረ
ሐዋ 6÷3-8
° ° ° አዝ ° ° ° በሸንጎ መካከል ሲያስተምር ሲሰሙ አልተቻላቸውም እርሱን ሊቃወሙ በጥበብ በመንፈስ ሲሰብክ የሰሙት በትኩረት ቢቀርቡት እንደ መልአክ ሆኖ መልኩን ፊቱን አዩት
ሐዋ 6÷10-15
° ° ° አዝ ° ° ° ነቢያትን ሁሉ ጥንት አባቶቻችሁ እንዳሳደዷቸው ጻድቅ ገደላችሁ ቢነግራቸው ጠቅሶ ሕግን እንደረሱ ጥርስን በማፋጨት በቁጣ ተመልተው ሊወግሩት ተነሡ
ሐዋ 7÷52-54
° ° ° አዝ ° ° ° ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅን በክብር በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ ተመልክቶ ነበር ከጌታው ተምሮ ለክፉት ሳይከፋ ባያውቁ ነውና አትቁጠርባቸው ብሎ አንቀላፋ
ሐዋ 7÷56-60
° ° ° አዝ ° ° ° ግጥም ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ ዜማ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ እና ዲ.ን አንተነኽ ደግፌ መጋቢት ፳፻፲፰ የምሕረት ዓመት

እንኳን አደረሳችሁ! ዝክራችን ከ15 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል!

ንዑድ ክቡር የሚሆን ቀዳሜ ሰማዕት ወሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ ለተሾመባት በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! የሰማዕቱን ክብረ በዓል ነገ ማታ 3:00 ሰዓት በቃለ እግዚአብሔር እና በዝማሬ ከተወ
ንዑድ ክቡር የሚሆን ቀዳሜ ሰማዕት ወሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ ለተሾመባት በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! የሰማዕቱን ክብረ በዓል ነገ ማታ 3:00 ሰዓት በቃለ እግዚአብሔር እና በዝማሬ ከተወደዱ አገልጋዮች ጋር እናከብራለንና እንዳትቀሩ!

እንኳን ለንዑድ ክቡር ቀዳሜ ሰማዕት ወሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ በዓለ ሲመት በሰላም አደረሳችሁ!! በዲያቆን ዕዝራ ደረጄ እና ዲያቆን አንተነህ ደግፌ "እስጢፋኖስ ሰማዕት" በሚል ርዕስ ለሰማዕቱ
እንኳን ለንዑድ ክቡር ቀዳሜ ሰማዕት ወሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ በዓለ ሲመት በሰላም አደረሳችሁ!! በዲያቆን ዕዝራ ደረጄ እና ዲያቆን አንተነህ ደግፌ "እስጢፋኖስ ሰማዕት" በሚል ርዕስ ለሰማዕቱ የተዘመረ ድንቅ መዝሙር ተጋበዙልን። በነገው ዕለትም በዝክራችን አንድላይ የምንዘምረው ይሆናል። የቅዱሱ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! https://youtube.com/watch?v=Cd0gunbqCDg&si=0AKScCnEdbDbLEs_

ጉባኤያችን ከ30 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል።

ቅዱስ የክርስቶስ መስቀል ከብሮ በሚውልበት ቀን ስለ ጌታችን ክቡር መስቀል እየተማማርን የቅዱስ እስጢፋኖስን ፍልሰተ ዐጽሙንም ዓመታዊ በዓል የምንዘክርበት ዕለት እና ሰዓት ደረሰ። በዚህ የዓመቱ መጀመ
ቅዱስ የክርስቶስ መስቀል ከብሮ በሚውልበት ቀን ስለ ጌታችን ክቡር መስቀል እየተማማርን የቅዱስ እስጢፋኖስን ፍልሰተ ዐጽሙንም ዓመታዊ በዓል የምንዘክርበት ዕለት እና ሰዓት ደረሰ። በዚህ የዓመቱ መጀመሪያ የቅዱስ እስጢፋኖስ ዝክር ሁላችሁም እንዳትቀሩ።

ዝክራችን ከአሥር ደቂቃ በኋላ ይጀምራል

የዓመቱ የመጨረሻ የንዑድ ክቡር ቀዳሜ ሰማዕት ወሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ ዝክር እነሆ! በጾመ ፍልሰታ አጥቢያ፣ በቅድስት ዕለተ ሰንበት ተገናኝተን ቃለ እግዚአብሔርን በመስማት እና በዝማሬ ቅዱሱ
የዓመቱ የመጨረሻ የንዑድ ክቡር ቀዳሜ ሰማዕት ወሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ ዝክር እነሆ! በጾመ ፍልሰታ አጥቢያ፣ በቅድስት ዕለተ ሰንበት ተገናኝተን ቃለ እግዚአብሔርን በመስማት እና በዝማሬ ቅዱሱን እንዘክረዋለንና እንዳትቀሩብን። 📆 ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም ⏰ ማታ 3:00 ሰዓት

+ ኪዳነምሕረት ግን አይደክምሽም? + በዲያቆን ዮሐንስ ደረጀ ነሐሴ 2016 ዓ.ም እንኳን ለእመቤታችን ዕርገት በዓል አደረሳችሁ። ሱባኤዋን አስጀምሮ ያስፈጸመን ቸሩ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን።
+9
+ ኪዳነምሕረት ግን አይደክምሽም? + በዲያቆን ዮሐንስ ደረጀ ነሐሴ 2016 ዓ.ም እንኳን ለእመቤታችን ዕርገት በዓል አደረሳችሁ። ሱባኤዋን አስጀምሮ ያስፈጸመን ቸሩ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን።

የኃጢአት ባሕር "እነሆ በኃጢአት ባሕር ውስጥ እዋኛለሁና፣ ከፍጹም በደል ረግረግ ውስጥ አውጭኝ!" ~ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ........................... በዲያቆን ዮሐንስ ደረጀ ጾመ ፍ
+9
የኃጢአት ባሕር "እነሆ በኃጢአት ባሕር ውስጥ እዋኛለሁና፣ ከፍጹም በደል ረግረግ ውስጥ አውጭኝ!" ~ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ........................... በዲያቆን ዮሐንስ ደረጀ ጾመ ፍልሰታ፣ 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

የኃጢአት ባሕር "እነሆ በኃጢአት ባሕር ውስጥ እዋኛለሁና፣ ከፍጹም በደል ረግረግ ውስጥ አውጭኝ!" ~ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ........................... በዲያቆን ዮሐንስ ደረጀ ጾመ ፍ
+9
የኃጢአት ባሕር "እነሆ በኃጢአት ባሕር ውስጥ እዋኛለሁና፣ ከፍጹም በደል ረግረግ ውስጥ አውጭኝ!" ~ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ........................... በዲያቆን ዮሐንስ ደረጀ ጾመ ፍልሰታ፣ 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

"መቺ የሌለው መሰንቆ ምን ይረባል?" "ምንት ረባሁ ለመሰንቆ ጽሩዕ፣ ለእመ አልቦ ዘይሰነቅዎ?" ~ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ዲያቆን ዮሐንስ ደረጀ ጾመ ፍልሰታ ፣ 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ኢት
+9
"መቺ የሌለው መሰንቆ ምን ይረባል?" "ምንት ረባሁ ለመሰንቆ ጽሩዕ፣ ለእመ አልቦ ዘይሰነቅዎ?" ~ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ዲያቆን ዮሐንስ ደረጀ ጾመ ፍልሰታ ፣ 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ጉባኤያችን ጀምሯል።

ጉባኤያችን ከ 5 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል።

እንኳን ለንዑድ ክቡር ቀዳሜ ሰማዕት ወሊቀ ዲያቆናት ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢወድ ዛሬም እንደተለመደው ቅዱሱን ማታ 3:00 ቃለ እግዚአብሔርን በመማር እና በመዝ
እንኳን ለንዑድ ክቡር ቀዳሜ ሰማዕት ወሊቀ ዲያቆናት ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢወድ ዛሬም እንደተለመደው ቅዱሱን ማታ 3:00 ቃለ እግዚአብሔርን በመማር እና በመዝሙር እንዘክረዋለን። እንዳትቀሩ።

ድምፅ ይሰማል?

ጉባኤያችን ከ 5 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል።