fa
Feedback
Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

رفتن به کانال در Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

نمایش بیشتر
1 609
مشترکین
-124 ساعت
+57 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
#Oyta Federaal majlisik Doorô board yeyyeeqe maybalaaqal beera jumqatah carra qolomâ dooro gexsitelem yiysixxigen. Toysa beera jumqatti salaatak lakal kulli masjiidil qolomâ dooro gexsitelem aaxaguk elle aninnaanih dariifal akah doortan innah kassisna. Afar Kassis Media

ከኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት የ2017 የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ ሀገራዊ የመጅሊስ ምርጫ ምዝገባ መጠናቀቅና የምርጫ ቀን ኩነቶችን በሚመለከት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ @nesihatv
+7
ከኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት የ2017 የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ ሀገራዊ የመጅሊስ ምርጫ ምዝገባ መጠናቀቅና የምርጫ ቀን ኩነቶችን በሚመለከት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ @nesihatv

+1
خطبة مكه ١٤صفر.mp324.89 MB

خطبة مكه ١٤صفر.mp324.89 MB

🤚Kaxxam uma dalka,....✍️ 📌Hida:- kak hiddowtem koo guftah!! 📌Cisdi:- abitte maqaane kok duuga!! Yalli kak nee catay🤲 ✍Md Ali

እጅግ በጣም በትኩረት መደመጥ ያለባቸው ነጥቦች‼ ሁሉም ሙስሊም ያዳምጠው፤ በየቦታው ይሰራጭ‼ ልብ ያለው ልብ ይበል‼ || t.me/MuradTadesse

Barnaamij qimbiseh geytima. Samarak kaxxa masjiidi ucdura baarak Allaahu fiikum

Juqattâ khutba Ammonti: sanata 1447h safar6 Khtba lem: Dr idriis ismaaqiil Masjid: Jaamiqul icsaan #Qafar_Rakaakayak_Logya العنوان: جامع الإحسان  بمدينة لوغيا إقليم عفر إثيوبيا 🇪🇹. الخطيب : فضيلة الشيخ الدكتور إريس إسماعيل 6صفر1447ه‍ شبكة فجر العفر -Afar Maha Network: https://t.me/AfarMahaNetwork/937?single

Asaaku takkem bictah, , beera takkem bictah, beecaay, beeca takkem bictah, asmatah Yalla fan gexenno, data lacdit dibuk gacennom raq mali !! Too saaku ni ahlii kee waday tu neh maxiqan ! Addunyal abiten meqem taamaaksa numuh numuh tu xiqa ayro hinna! Tu miqih Yallalih sugnam faxximta!! (illacabo nek tamqay ) ✍️Md Ali @/httpsDiiniKeeAnaakara

የአቡ ቀታዳህ አስደናቂ ታሪክ‼ =================== ✍️ በኢስላም ታሪክ ውስጥ ስማቸው በደማቁ ከተፃፉ ጀግኖች መካከል ሶሐቢዩ አቡ ቀታዳህ አል-አንሷሪ አንዱ ናቸው። እርሳቸው በጦር ሜዳ ጀግንነታቸውና ለነብዩ ﷺ ባላቸው ጥልቅ ፍቅር የሚታወቁ ነበሩ። ከበርካታ ገድሎቻቸው መካከል አንዱ «የውመ-ል-ኸንደቅ» በመባል በሚታወቀው ዘመቻ ላይ የተፈጸመው ነው። ሌሎች ዘገባዎች ደግሞ በኡሁድ ዘመቻ እንደሆነ ይጠቅሳሉ። ዋናው ነገር የታሪኩ መከሰትና የሚሰጠው ትምህርት ነው። በዚያች አስጨናቂ ቀን፣ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ከጠላት ጥቃት ለመከላከል በሚደረገው ከፍተኛ ትንቅንቅ ውስጥ፣ አንድ የጠላት ጦር ቀስት ፍንጣሪ የአቡ ቀታዳህን ዐይን መትታው ከቦታው እንድትወጣና ጉንጫቸው ላይ እንድትወድቅ አደረጋት። ሁኔታው እጅግ አሳዛኝ ነበር። ሌሎች ሶሐቦች ሊቆርጧት ሲሞክሩ፣ አቡ ቀታዳህ በከፍተኛ ህመም ውስጥ ሆነው «አይሆንም! በመጀመሪያ ወደ የአላህ መልእክተኛ ልሂድ!» በማለት ወደ ተወዳጁ ነብይ ﷺ አቀኑ። ጉንጫቸው ላይ በክር የተንጠለጠለችውን ዓይናቸውን በእጃቸው እንደያዙ ወደ እሳቸው ቀረቡና «የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ዓይኔ...» በማለት የተፈጠረውን አሳዩዋቸው። የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ይህንን ሲመለከቱ፣ ልባቸው በርህራሄ ተሞላ። ለአቡ ቀታዳህ ሁለት አስደናቂ አማራጮችን አቀረቡላቸው። ምርጫው ከባድ ነበር፤ አንዱ የዱንያ ፈውስ ሲሆን፣ ሌላኛው የአኺራህ ዘላለማዊ ክብር ነው። እንዲህ አሏቸው፡- (إن شئتَ صبرتَ ولك الجنة، وإن شئتَ دعوتُ الله لك فردَّها عليك) «ከፈለግክ (በዚህ ህመም ላይ) ከታገስክ ላንተ ጀነት አለህ። ከፈለግክ ደግሞ አላህን እለምንልሃለሁ፤ እርሱም ይመልስልሃል።» ለአንድ አማኝ ከጀነት በላይ ምን ዋጋ አለው? አቡ ቀታዳህ የጀነትን ዜና ሲሰሙ በደስታ «የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ጀነት ካገኘሁ'ማ እታገሳለሁ!» አሉ። ነገር ግን አንድ ስጋት ልባቸውን አሳሰባቸው። «ነገር ግን አንዲት ዓይኔ ስትጠፋ ባለቤቴ እንዳታንቋሽሸኝና 'ዓይነ ስውር' እያለች እንዳትጠራኝ እሰጋለሁ።» ይህንን ሲሰሙ፣ የርህራሄው ነብይ ﷺ የአቡ ቀታዳህን ፍላጎት ተረድተው ሁለቱንም እንዲያገኝ አደረጉለት። የወጣችውን ዓይኑን በክቡር እጃቸው አንስተው ወደ ቦታዋ መለሷትና እንዲህ ሲሉ ዱዓእ አደረጉ፡- (اللهم اكْسُهُ جمالاً) «አላህ ሆይ! ውበትን አልብሰው።» በአላህ ተዓምር፣ ዓይኑ ወዲያውኑ ወደ ቦታዋ ተመልሳ ከበፊቱ የበለጠች ጤናማና ውብ ሆነች። እንዲያውም ከጤነኛዋ አይኑ የበለጠ ማየት የምትችልና ውበቷም የደመቀ ሆነች። አቡ ቀታዳህ እራሳቸው ሲናገሩ «ከሁለቱ ዓይኖቼ የትኛዋ እንደነበረች የወጣችው መለየት እስኪያቅተኝ ድረስ!» በማለት የተዓምሩን ታላቅነት ይገልጻሉ። ይህ ታሪክ በብዙ የሐዲሥና የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ ተዘግቧል። ለምሳሌ: ኢማም አል-በይሀቂ በ«ደላኢሉ-ን'ኑቡዋህ: 3/224-225] እና እንዲሁም ሌሎች የታሪክ ጸሐፍት ዘግበውታል። ከዚህ ክስተት ከምንማራቸው ቁም ነገሮች መካከል፦ ⬇️ አቡ ቀታዳህ በከፍተኛ ህመም ውስጥ ሆነው እንኳን ምርጫቸው ጀነት መሆኑ የእምነታቸውን ጥልቀት ያሳያል። ⬇️ ይህ ክስተት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በአላህ ፈቃድ ተዓምራትን የማድረግ ችሎታ እንደነበራቸው ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ⬇️ ታሪኩ አንድ ሙስሊም ዘላለማዊውን የአኺራህ ህይወት ከጊዜያዊው የዱንያ ጥቅም ማስቀደም እንዳለበት ያስተምራል። ⬇️ ሶሐባዎቻቸውን እንዴት በጥልቅ እንደሚወዱና ለችግራቸው መፍትሄ ለመስጠት ምን ያህል እንደሚተጉ ያሳያል። የአቡ ቀታዳህ ታሪክ የጀነትን ዋጋ፣ የእምነትን ጥንካሬና የነብዩን ﷺ ፍቅር በልባችን እንድንስል የሚያደርግ ድንቅ ማስታወሻ ነው። አላህ በነሱ ሥራ ይውደድላቸውና እኛንም በነሱ ፈለግ ተከታይ ያድርገን። || @MuradTadesse

Juqattâ khutba Ammonti: sanata 1447h mucarram Khtba lem: Dr mucammad cuseen Masjid: Jaamiqul icsaan #Qafar_Rakaakayak_Logya العنوان: جامع الإحسان  بمدينة لوغيا إقليم عفر إثيوبيا 🇪🇹. الخطيب : فضيلة الشيخ الدكتور محمد حسين ويعسى 30محرم1447ه‍ شبكة فجر العفر -Afar Maha Network: https://t.me/AfarMahaNetwork/937?single

Maysaxxaga! Inkih kah naaxugennah, sanat 2017 etyoppiyah caddol majlis dooro akkelem kee tohuk taakume bicittek gaba kalak, doorô maysaqarra baaxoh caddol qimbimteh geytimtam tamixxige. Fexeraalak doorô borxi elle yiysixxigennal, Dooreenit maysaqarrah kaaduk ayrok 13/11/2017 tamixxige. Tonnah kaaduk qafar rakaakayih caddol gexsitak sugteh tan dooreenit maysaqarra taham fan meqe gurral akkuk geytimtam Takkay immay , uxi kinnih baxaabaxasle taqabitteetah sabbatah, qafar ummattah caddol dooreenit qadad gufam faxxiima caddo gufe weemih taagah, Qafar Rakaakayak Doorô borxi qafar ummatta a doorot inki tanuuk, gaba tassagalluh, fexeraalak doorô borxil uddur ossotinah essero xayyoysem kee tama esserok ugutak , dagoo ayroora ossitinah geyneemih taagah, taway geyneh nan saamit nantifiqem faxximta. Karxi bee wee marak inkih unkuttubay karxi beya! Qafar Rakaakayak Is/Ca/Malah buxak Doorô Borxih Ku/Buxa Samara 16/11/2017

د.محمد حديث من 40النووي.m4a16.13 MB

د.محمد حديث من 40النووي.m4a16.13 MB

Juqattâ khutba Ammonti: tatre sanat kee qusba sanata 1447h Khtba lem: Dr Idriis ismaaqiilm/d. Masjid: Jaamiqul icsaan #Qafar_Rakaakayak_Logya العنوان: جامع الإحسان  بمدينة لوغيا إقليم عفر إثيوبيا 🇪🇹. الخطيب : فضيلة الشيخ الدكتور إدريس إسماعيل محمد 15 محرم1447ه‍ شبكة فجر العفر -Afar Maha Network: https://t.me/AfarMahaNetwork/937?single

Takkel Yallih taagah abitneemiiksa tanim inkih foyyaay, foyya! a gersi caagiidat woo gide ninni taqbise waynam tayse !! ✍Md Ali

د. محمد حسين محرم.m4a19.08 MB