cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኦርቶዶክስ አዳዲስ መዝሙሮችና ስብከቶች

በዝህ ቻናል ውስጥ፣ኦርቶዶክሳዊ አዳዲስ መዝሙሮች፤አዳዲስ፣ስበከቶች እንዲሁም መጸሐፍ በpdf ያገኛሉ ።እንዲሁም ደግሞ የድሮ መዝሙሮችን፣ የምትፈልጉትን መጠየቅ ትችላላቹ #ሼር ለጹሑፍ ትምርህት የምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Hiyaw_qal

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 723
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እውነት_ስለሆነ_Ewnet_Selehone_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ256k.mp310.31 MB
Repost from ሕያው ቃል
Photo unavailableShow in Telegram
በኦርቶዶክስ ላይ የሚደረግን ጫና እቃወማለሁ። በውስጥዋ የተፈጠረውን ችግር/ ሁኔታ በሰላሞ እንዲፈታ እጸልያለሁ። !!
نمایش همه...
Repost from ሕያው ቃል
የመንፈስ_ቅዱስና_የኢየሱስ_ክርስቶስ_ምልጃ የመንፈስ ቅዱስንና የኢየሱስ ክርስቶስን የምልጃን አገልግሎት በተመለከተ በክርስቲያኖች መካከል ብዙ ግራ መጋባቶች ይታያሉ። መጽሐፍ ቅዱስን ስናጠና በአንድ ምዕራፍ ላይ ሁለቱም የመለኮት አካላት ስለ እኛ እንደሚማልዱ ይናገራል፡፡ ሮሜ 8 ላይ ከቁ.26-27 መንፈስ ቅዱስ, እና ሮሜ 8፡34 ኢየሱስ ክርስቶስ ይማልዳል ይላል፡፡ ይህ የምልጃ አገልግሎታቸው ምን ይመስላል? የሁለቱ የምልጃ አገልግሎት ልዩነት ምንድን ነው? ጥቂቶቹን እንመልከት 1). ከቦታ አንፃር መንፈስ ቅዱስ የሚማልደው በምድር በአማኞች ውስጥ ሆኖ ሲሆን (ሮሜ.8፡27)፣ ኢየሱስ ግን በሰማይ በእጅ ባልተሰራ መቅደስ ውስጥ ሆኖ ነው (ሮሜ.8፡34፣ ዕብ.8፡1-2)፡፡ 2). መንፈስ ቅዱስ የሚማልድበት ምክንያት ከአማኞች ድካም ማለትም በተፈጥሮ ውስንነት ከተፈጠረ ችግር ጋር ተያይዞ ሲሆን (ሮሜ.26)፣ ኢየሱስ ግን የሚማልደው የግድ አስፈላጊ ስለሆነና ያለዚያ ሰው መዳኑ ፍፁም መሆን ስለማይችል ነው (ሮሜ.5፡10፣ ዕብ.7፡25)፡፡ 3). የመንፈስ ቅዱስ ምልጃ ጸሎትን “እንዴት እንድምንጸልይ” እና “ስንጸልይም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ  ካለመጸለያችን” ጋር ተገናኝቶ እገዛን ከመስጠት ጋር ሲገናኝ (ሮሜ.8፡26-27)፣ የኢየሱስ ምልጃ ግን የሚያረዳንን፣ የሚያስፈልግን ጸጋ ከሰማይ እንድናገኝ (ዕብ.2፡17-18፣ 4፡14-16) እና በኃጢአት ስንወድቅ ደግሞ የሚታይልን ጠበቃ ከመሆን  ጋር የተያያዘ ነው፡፡(1ዮሐ.2፡1-2) 4). የመንፈስ ቅዱስ ምልጃ አፈጻጸም በአማኝ ልብ ውስጥ ሆኖ “በማይነገር መቃተት”  ሲሆን (ሮሜ.8፡26-27)፣ የኢየሱስ ምልጃ ግን ቀጥታ በአብ ፊት እንደሚቆም መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። (ዕብ.9፡24. 8፡2)፡ 5). መንፈስ ቅዱስ ሊቀካህን እና በአብ ፊት የሚቆም ጠበቃ  ያልተባለ ሲሆን፣ ኢየሱስ ግን በአብ ፊት የሚቆም ሊቀካህናትና ጠበቃ ተብሎአል (ዕብ.4፡14፣ 1ዮሐ.2፡1-2)፡፡ 6). የመንፈስ ቅዱስ ምልጃ አማኝ በምድር እስካለ ድረስ ብቻ የሚቀጥል ሲሆን (ሮሜ.8፡26-27)፣ ከኢየሱስ የምልጃ ሥራዎች መካከል ግን ዘላለማዊ የሆኑ አሉ፡፡ መጽሐፍ "ለዘላለም ካህን ነህ” (ዕብ.5፡6) ስለሚል በሊቀካህንነቱ አምልኳችንን ይመራል። ራዕ 14:1-3 ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ፀጋ እና ሰላም ለሁላችን ይብዛ። ለሌሎች አካፍሉ Telegram: https://t.me/Hiyaw_qal Facebook :https://m.facebook.com/103351765227313
نمایش همه...
ሕያው ቃል

''ነዋ ወንጌል መንግሠተ ሰማያት "፦ ወደ መንግሥተ ሰማያት የምታገባ ወንጌል እንሆ። "

Repost from ሕያው ቃል
ኢየሱስ ክርስቶስ በአሮግው ፍጥረት መጨረሻ እና የአዲሱ ፍጥረት መገኛ ምንጭ ነው Christ Jesus is the last Adam and the second (New) Man. መፅሐፍ ቅዱስ በ 1ቆሮንቶስ መልዕክት 15፡45 እና 47 ለኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ስሞችን ይጠቀማል . 1, ኃለኛው አዳም the last Adam 2, ሁለተኛው ( አዲሱ) ሰው the second or New Man ✍️ ሁለቱን መጠሪያዎች በመጠቀም ትልቅ ቁም ነገር መማር እንችላለን። ▸ ኢየሱስ ኃለኛው አዳም( the last Adam) የሚለው መጠሪያው የምድር ቆይታውን፣በመስቀሉ እና በሞቱ የመጀመሪያው አዳም መጨረሻ እና በአዳም የገባው ሃጢአት እና የሀጢአት ውጤቶች ፋፃሜ ያገኙበት ማለት ሲሆን ሁለተኛው (አዲሱ) ሰው (the New Man) የሚለው መጠሪያው በትንሳኤ የአዲሱ ፍጥረት መገኛ ምንጭ በመሆን አዲሱ ፍጥረት ወደ ህልውና እንዲመጣ አድርጓል። ▸እንዲሁም በ 2 ቆሮንቶስ 5፡17 (2 Corinthians) ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። ▸በማስተዋል ስናጠናው ማንም በኢየሱስ ሳይሆ ቃሉ የሚለው ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ይላል ክርስቶስነቱን ደግሞ አብ በሙላት ያረጋገጠው በትንሳኤው ነው። ሐሥ 2፡36.. ▸የኢየሱስ  መስቀል የአሮጌው ፍጥረት መጨረሻ ሲሆን የክርስቶስ ትንሳኤ የአዲሱ ፍጥረት መጀመሪያ ነው። 2ቆሮ 5፡17. ▸ የኢየሱስ መስቀል ከአሮጌው አዳም እና ከሙሴ ህግ ጋር ላንገናኝ በሞት የተለያየንበት ሲሆን የክርስቶስ ትንሳኤ ከክርስቶስ ጋር ህይወት አግኝተን የአካል ክፍሎቹ የሆንበት ነው።ሮሜ 6, ሮሜ 7፡1-4, አፌ 2፡4-, ኤፌ 5፡30 KJV. ▸ የኢየሱስ መስቀል ሃጥያት የተቀጣበት ሲሆን የክርስቶስ ትንሳኤ ፅድቃችን የተረጋገጠበት እና በእግዚአብሔር ፊት ሃጢአት አልባ የሆንበት ነው።2ቆሮ 5፡21 ▸የኢየሱስ መስቀል እርግማን የተወገደበት ሲሆን የክርስቶስ ትንሳኤ በመንፈስ እና በስጋ የተባረክንበት ነው። ገላ 3፡13 , ኤፌ 1፡4 የኢየሱስ መስቀል በሽታ የተወገደበት ሲሆን የክርስቶስ ትንሳኤ የክርስቶስ ጤና ለኛ የተቆጠረበት ነው።ኢሳ53 , 1ጴጥ 2፡24-25. ▸ የኢየሱስ መስቀል ከአዳም ግዛት ጊዜያዊ ከሆነ ከምድር ተስፋ ነፃ የወጣሁበት ሲሆን የክርስቶስ ትንሳኤ ግን ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት ብቁ የሆንኩበት ነው። 1 ጴጥሮስ 1፡3-5፤ ▸ የኢየሱስ መስቀል አለቅነት እና ስልጣናት የተሻሩበት ሲሆን። ቆላስይስ 2፡15 የክርስቶስ ትንሳኤ በጠላት ሀይል ሁሉ ላይ ባለስልጣን ለመሆን ስልጣን የተቀበልንበት ነው። ማቴ 28፡18-20,ሉቃ 10፡19 ▸ የኢየሱስ መስቀል አባት ከልጁ ከኢየሱስ ፊቱን ያዞረበት የተወው ሲሆን። መዝ 22፡1 የክርስቶስ ትንሳኤ አባት እኛን የተቀበለበት እና አለቅህም ከቶም አልተውህም ያለበት ነው። ዕብ 13፡5 ▸ የኢየሱስ መስቀል ኢየሱስ አምላኬ አምላኬ ብሎ የጮኅበት ሲሆን።/ መዝ 22፡1/የክርስቶስ ትንሳኤ አባ አባት ብለን የምንጮህበት የልጅነት መንፈስ የተቀበልንበት ነው። ሮሜ 8፡14-17 ገላ 4፡5-7 ▸ የኢየሱስ መስቀል የዘር፣ የነገድ እና የቋንቋ ልዩነት የጠፋበት ሲሆን የክርስቶስ ትንሳኤ አማኝ ሁሉ አዲስ ፍጥረት እና ሰማያዊ ዜጋ የሆንበት ነው። ራዕ 5፡10-, ፊሊ 3፡20 1 ጴጥሮስ 2፡9-19 (1 Peter) እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል። ፀጋ እና ሰላም ለሁላችን ይብዛ። ለሌሎች አካፍሉ Telegram: https://t.me/Hiyaw_qal Facebook :https://m.facebook.com/103351765227313
نمایش همه...
ሕያው ቃል

''ነዋ ወንጌል መንግሠተ ሰማያት "፦ ወደ መንግሥተ ሰማያት የምታገባ ወንጌል እንሆ። "

#የጥምቀት መዝሙር ከወደዱት ያጋሩ #ሼር ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/ortohodox_new_mezmur share & join 🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @ortohodox_new_mezmur @ortohodox_new_mezmur 🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
نمایش همه...
የጥምቀት_በዓል_መዝሙሮች_ስብስብ_Timket_Mezmur_Collection128kbps.m4a68.76 MB
አዲስ_ዝማሬ_"ተጠመቀ_ኢየሱስ"_ዘማሪ_ዲያቆን_ሄኖክ_ሞገስ_እና_ዘማሪ_አርቲስት_ይገረም_ደጀኔ128kbps.m4a6.22 MB
Ethiopian Orthodox Tewahdo Timket mezmur | 🎚የከተራና የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ 🎙 Ethiopian christmas Mezmur 🏷የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ" - 🏷የጥምቀት መዝሙር | የዓለምን በደል} 💽 የከተራና የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ @orthodox_new_mezmur @orthodox_new_mezmur          👆 ይቀላቀሉን  👆 📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇 መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1
نمایش همه...
_%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%99_%E1%88%98%E1%88%AA_%E1%8B.m4a4.59 MB
Repost from ሕያው ቃል
#ከጌታችንና_መድኃኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ልደት_ያገኘነው_ምንድን_ነው?             #ዳግም_ልደት በአዳም በደል ምክንያት አጥተነው የነበረው ልጅነታችንን ክርስቶስ በልደቱ ዳግመኛ እንደመለሰልን ነባቤ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ “ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው።” ዮሐ 1፥12 በማለት ገልጾታል።                #ሰላም በጌታችን ልደት ለዓለም ሁሉ የሚሆን ዘላለማዊ ሰላም ተገኝቷል። ይህም “ክብር እግዚአብሔር በሰማያት ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጐ ፈቃድ” እያሉ ቅዱሳን መላእክት በመዘመራቸው ተረጋግጧል። ሉቃ 2፥14። ስለዚህ በክርስቶስ ያገኘነው እውነተኛ ሰላም በእኛ ጸንቶ እንዲኖር ዘወትር በጾምና በጸሎት እየተጋን ስለሰላም የምንማፀን ሆነን ልንገኝ ይገባል። ሰላም የክርስትና መታወቂያ አርማ ነውና።                   #ብርሃን “በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃንን አየ፤ በሞት ጥላ አገርም ለኖሩ ብርሃን ወጣላቸው።” ኢሳ 9፥2። ለአምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ያህል በዲያብሎስ ቁራኝነት ተይዞ የነበረው አዳም ወደሚደነቀው ብርሃን የተሸጋገረው በክርስቶስ ልደት ነው። እኛም በልደቱ ያገኘነውን የጽድቅ ብርሃን ጠብቀን ለመኖር (ብርሃነ ወንጌልን) ፈጽመን ከኃጢአት ርቀን በጽድቅ ሥራ ተወስነን ብርሃን ሆነን ልንኖር ይገባል።                  #ነጻነት “በነጻነት እንኖር ዘንድ ክርስቶስ ነጻ አወጣን። ከእንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደገና በባርነት ቀንበር አትያዙ”። ገላ 5፥1። የሰው ልጅ እግዚአብሔርን በነጻነት እያመሰገነ ይኖር ዘንድ ተፈጥሯልና። ኃጢአት በመሥራት የዲያብሎስ ባርያ ሳንሆን በተሰጠን ነጻነት በመጠቀም የጽድቅ አገልጋዮች ሆነን ልንመላለስ ይገባል።             #ይቅርታ በአዳም በደል ምክንያት ከአብራኩ የተከፈሉ በሙሉ በደለኛ ሆነው የነበሩበትን ዘመን ለውጦ አዳምንና የልጅ ልጆቹን በደል ደምስሶ ፍቅርን ይመሰርት ዘንድ ጌታ ተወለደ። በምድርና በሰማይ ላሉት ፍቅርን መሠረተ። እርሱ የሰው ልጆችን በደል ሳይቆጥር ሁሉን ይቅር እንዳለ ክርስቲያንም የበደሉትን ሁሉ ይቅር ይል ዘንድ የፈጣሪው ትዕዛዝ ነውና ዘወትር ሊፈጽማት የምትገባ ከእግዚአብሔር ጸጋ የምታስደምር የልደቱን ብርሃን ለማየት እንደበቁ በዚህም ደስ እንደተሰኙ እንደ ቅዱሳን መላእክት ለእውነተኛ ምስጋና የምታደርስ የጽድቅ መሠረት የበረከት በር ናት። ማቴ 18፥21-23፣ ማቴ 5፥23-25። መባህን ትተህ ሂድ አስቀድመህም ከወንድምህ ጋር ታረቅ በኋላም መጥተህ መባህን አቅርብ የሚለው አምላካዊ ቃል ይቅርታ የክርስትና ሕይወት መመሪያ መሆኑን ያሳያልና ዘወትር ልንፈጽማት ይገባል                  #ፍቅር   ወልድን ፍቅር  ከዙፋኑ አወረደው እስከ ሞትም አደረሰው።/ ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው እግዚአብሔር አምላክ የሰው ልጅን በደል ሳይቆጥር በዙፋኑ ሆኖ ምሬሃለሁ ማለት ሲችል ፍቅሩን ይገለጽ ዘንድ በከብቶች በረት ተወለደ። እውነተኛ ፍቅሩ ለክርስትናችን መሠረት ለጽድቃችን ፋና እንደሆነ መጻሕፍት ያረጋግጣሉ። እንግዲህ በልደቱ ያገኘነውን ሰላም፣ ነጻነት፣ ይቅርታ፣ ብርሃንና ፍቅር ዋጋ የተከፈለበት ጸጋ የወረስንበት በመሆኑ ዘወትር በድንቅ ፍቅሩ የሚታደገን አምላካችን እግዚአብሔር በሰጠን ጸጋ እስከ መጨረሻው ድረስ ጸንተን እንድንኖር ክብራችንንና ጸጋችንን አስተውለን ከኃጢአት ርቀን በንሰሐ ታጥበን እራሳችንን ለክርስቶስ የተወደደ መስዋዕት አድርገን እናቅርብ እባካችሁ ለሌሎች አካፍሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ለሌሎች አካፍሉ Telegram: https://t.me/Hiyaw_qal Facebook :https://m.facebook.com/103351765227313/ Telgaram መዝሙሮች: https://t.me/ortohodox_new_mezmur እንኳን ለጌታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
نمایش همه...
ሕያው ቃል

''ነዋ ወንጌል መንግሠተ ሰማያት "፦ ወደ መንግሥተ ሰማያት የምታገባ ወንጌል እንሆ። "

“አንፈራፁ ሰብአ ሰገል” ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ @neworthodoxmezmur @neworthodoxmezmur @neworthodoxmezmur
نمایش همه...
አንፈራፁ ሰብአ ሰገል.mp36.79 MB
“ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወለደ” ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ @neworthodoxmezmur @neworthodoxmezmur @neworthodoxmezmur
نمایش همه...
ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወለደ.mp36.63 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.