cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኑር ሚድያ {Nur Media}

√√ ከምንም በፊት ቅድሚያ ለተውሂድ ---- በዚህ ቻናል በቻልኩት መጠን ሀቅን የበላይ ለማድረግ እና ባጢልን የበታች ለማድረግ የበኩሌን ለማድረስ እሞክራለው። •••• ሀይማኖታችንን ምንወስደው 1 ከቁርአን 2 ከሀዲስ 3 ከሰለፎች አረዳድ 4 የተለየዩ ሩዱዶች 5 አጫጭር ሀዲሶች

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
430
مشترکین
-124 ساعت
-57 روز
+1930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ለተሞ እና መንጋው የኢብኑ ሙነወር ፁሁፍ ለምን ይሁን ቅጥል የሚያደርጋቸው ?? አልረተ ስላቸው በባዶ ሜዳ መቀባጠር ሆና ስራቸው አሊ ሁሴን ጉዳቸውን ስርግፍ ስያደርግ ደግሞ የሚጨብጡትን አጥተዋል ። የዛኔ በእና ኢብኑ ሙነወር ለይ ረድ ስያደርግ ጀግናችን ስትሉ የነበራችሁ መንጋዎች የት ናችሁ ?? ዛሬ በኡስታዞቻችሁ ለይ ስናገር ለምን መቀበል ተሰናችሁ ?? እውነት ለዲን ከሆና አላማችሁ !!
نمایش همه...
👍 6
- የአላህን ውሳኔ መውደድ። አንዱን ድሃ አንዱን ሀብታም፣ አንዱን ቆንጆ አንዱን ፉንጋ፣ … ያደረገው ሁሉን ቻዩ ጠቢቡ አላህ ነው። ሰዎች በምርጫቸው ብቻ አይደለም ከሌላው የሚበልጡት። ስለሆነም ሰዎችን በያዙት ፀጋ መመቅኘት በዚህ መልኩ ፀጋዎችን የከፋፈለውን ጌታ ውሳኔ መፃረር ነው። ይህን ከግምት ያስገባ ሰው ከምቀኝነት ክፉ ቫይረስ ራሱን ይጠብቃል። ከውስጡ እሳቱ ቢቀጣጠል እንኳን ስሜቱን ረግጦ ይይዛል። - የዱንያን ርካሽነት፣ ዝቃጭነት መረዳት - ለአማኞች መልካምን ማሰብ፣… = (ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 24/2008) * ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor * ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL * ዋትሳፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
نمایش همه...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

☞ሸይኹ ጀምረዋል!―ጥቂት ምክሮች ለሐበሻ ሰለፍዮች‼ 🎙በተከበሩ ሸይኽ አቡ አብዲላህ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ ባጀዕላ―ከየመን― https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=6842a0c25e95f6a714
نمایش همه...
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

••• ━════✿ 💡የቱንም ያህል ጉድለት ቢኖርብንም ከመምከር ወደኋላ አንልም።―ኢንሻ አላህ!― ሐሳብ እና አስተያየት ካላችሁ☞ @Abu_Sufiyan1_bot ••• ━════✿

03:42
Video unavailableShow in Telegram
ማሽቃበጥ እግር አውጥቶ ሲሄድ ~ ይህንን ቪዲዮ በተለያየ ጊዜ ሙሉውን ልሰማው ፈልጌ ደጋግሜ ሞክሬያለሁ። ወላሂ እላለሁ አንዴ እንኳን ጨርሼ ልሰማው አልቻልኩም። አሳፋሪ፣ አሸማቃቂ! የማሽቃበጥ፣ የአስጠጪነት ጥግ! ቁርኣንና ሐዲሥን ተከትለው "አላህ ከዐርሹ በላይ ነው" የሚሉ ሙስሊሞችን የሚያከ ^ፍሩት አሕባሾች "መለስ ዜናዊ የጀነት ነው" እያሉ ነው። አንጀቴ ነባሩ እስልምናi = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
ሟቹ "ጌታ!" ~ ወሎ ውስጥ ነው። አንድ ቆለኛ ሙስሊምና አንድ ደገኛ ክርስቲያን ጓደኛሞች ይሆናሉ። ክርስቲያኑ ሙስሊሙን ግብዣ ጠራው። የገና በአል ነበር። ሙስሊሙ ሲመጣ ምግቡ፣ መጠጡ፣ ሁሉ ነገር ተትረፍርፏል። ሰዎቹ ፌሽታ በፌሽታ፣ ፈንጠዝያ በፈንጠዝያ ሆነዋል። · * ሙስሊሙ:– "ድግሱ ምንን ምክንያት በማድረግ ነው?" ብሎ ጠየቀ። – "ጌታ ተወልዶ ነው" አሉት። · ለሙስሊሙ ይሄ አስደንጋጭ ነበር። ጌታ ይወለዳል?! ግን ከሰው ቤት ነው ያለው ምን ይላል? "ህምምም" ብሎ የሆዱብ በሆዱ አድርጎ ዝም ይላል። ይህን ጉድ አይቶ ተመለሰ። · ሌላ ጊዜ ተጠራ። ጥምቀት ነበር። ሲመጣ ድግሱ አሁንም እንደባለፈው የደመቀ ነው። ሰዎቹም ደስታ በደስታ ናቸው። * "እሄስ በአል ምንድን ነው ምክንያቱ?" ብሎ ጠየቀ። – "ጌታ ተጠምቆ ነው" አሉት። ዘንድሮ ጉድ ተአምር እያየ ነው። እንዲያም ነው፤ እንዲህም ነው ሳይል ወደ ቤቱ ተመለሰ። · አሁንም ተጠራ። ስቅለት ነበር። ሲመጣ ከወትሮው የተለየ ነገር አየ። ሰዎቹ የባለፈው አይነት ደስታ አይታይባቸውም። አዝነዋል። በባዶ እግር ይሄዳሉ። የሚበሉት ንፍሮ ነው። ግንባራቸውን በሳር መሳይ ነገር አስረዋል። ምን ጉድ ነው?! ቆለኛው ግራ ገብቶታል። · * "ምንድን ነው የሆናችሁት?" አላቸው። – "ጌታ ሞቶ ነው" አሉት። * "ያ ባለፈው የተወለደው?" ሲል ጠየቀ። – "አዎ" አሉት። · ከዚያ ምን ቢል ጥሩ ነው:– "እኔኮ ቀድሞም ፌሽታ ስታበዙ እንደማያድግ አውቄያለሁ!!" … የታሪኩ ምንጭ አንድ የደሴ ክርስቲያን ነው። … መወለድ፣ ማደግ፣ መሞት ለፈጣሪ የማይመጥኑ የደካማ ፍጡሮች መታወቂያ ናቸው። እባካችሁ ያገሬ ሰዎች ቆም ብላችሁ አስቡ። "ፍፁም ሰው፣ ፍፁም አምላክ" እያሉ "ተጨፈኑ እናሙኛችሁ" ሲሉ እጅ አትስጡ። "ሁሉን ምርምሩ። መልካሙን ያዙ።" በአባቶች የውርስ ጋቢ ተጠቅልላችሁ፣ በይሉኝታ ጆሯችሁን ደፍናችሁ፣ በምስጢረ ሥላሴ ትብታብ ታስራችሁ እንጂ ህሊናችሁን ፋታ ሰጥታችሁ በእርጋታ ብታዳምጡት የሚነግራችሁ ሐቅ አለ። "ዝግ ብሎማ ያሰበ እንደሁ ይነግርሀል አንዳች እውነት" ይላል ገጣሚው። · ዳሰሳ ከማርቆስ ወንጌል ምዕ. 12 ቁ 29 እስከ 34። ---------- "ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። #ከትእዛዛቱ_ሁሉ ፊተኛይቱ። እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ #ጌታ_አምላካችን #አንድ_ጌታ ነው፥" (የማርቆስ ወንጌል 12:29) · ማነው ይህን ያለው? እየሱስ እራሱ!! "ጌታ አምላካችን" ማለቱን አስምርበት። እየሱስ ፍጡር እንጂ ጌታ እንዳልሆነ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ጥቅስ ነው። ይሄ ቀዳሚ ትእዛዝ ግን በክርስቲያኖች ተገፍቷል። እንቀጥል። "አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።" (የማርቆስ ወንጌል 12:30) · ልብ በል! በዚህ መልኩ "ጌታህን ውደድ" እያለ የሚያስተምረው እየሱስ እራሱ ነው። ይህም እሱ አስተማሪ እንጂ ጌታ እንዳልሆነ የሚያሳይ ነው። እንቀጥል። "ሁለተኛይቱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም። ጻፊውም። መልካም ነው፥ መምህር ሆይ፤ #አንድ_ነው። #ከእርሱም_በቀር_ሌላ_የለም ብለህ በእውነት ተናገርህ፤" (ማርቆስ 12:31–32) እያስተዋልክ ነው?! እውነት የምትፈልግ ከሆንክ "አምላክ አንድ ነው። ከርሱ በቀር ምንም የለም" ብለህ በልብህ ዝከር። በምላስህ አስተጋባ። በተግባር ኑር። ይሄ በኢስላም "ላ ኢላሀ ኢለላህ" ("ከአላህ በስተቀር እውነተኛ አምላክ የለም") ከሚለው ምስክርነት ጋር መሳ ነው። እንቀጥል። "በፍጹም ልብ በፍጹም አእምሮም በፍጹም ነፍስም በፍጹም ኃይልም እርሱን መውደድ፥ ባልንጀራንም እንደ ራስ መውደድ በሙሉ ከሚቃጠል መሥዋዕትና ከሌላው መሥዋዕት ሁሉ የሚበልጥ ነው አለው።" (ማርቆስ 12:33) ይህን ነው የምልህ። ስላሴ፣ ቅብጥርሴ የሚባለውን ወደ ኋላህ አሽቀንጥረህ ጣልና ለመፅሐፋዊ መልእክቱ በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም አእምሮህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ኃይልህ እደር። ሥላሴ ልብ ወለድ እንጂ እውነታ አይደለም። ሥላሴ ጤነኛ ጭንቅላት የማይፈታው እንቆቅልሽ እንጂ ምክንያታዊ አይደለም። "ያልገባህ መንፈስ ቅዱስ ስላላደረብህ ነው" እያሉ አይሸውዱህ። ይሄ ምእመኑ እንዳይመረምር የሚያስተኙበት የእንቅልፍ ክኒን ነው። በክኒኑ እራሳቸውን ያስተኙበት። አንተ ግን ንቃ። ይህን ስታደርግ፣ ወደ አእምሮህ ስትመለስ "ለመንግስተ ሰማያት" ትቀርባለህ። አብረን እናንብብ። "ኢየሱስም በአእምሮ እንደ መለሰ አይቶ። አንተ ከእግዚአብሔር መንግሥት የራቅህ አይደለህም አለው። ከዚህም በኋላ ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም።" (ማርቆስ 12:34) (ኢብኑ ሙነወር፣ የካቲት 11/2011) የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስህተት ማማን ደገት የሆነባቸው መንደሮች አያፍሩም ደግሞ በውሸት ማማ ለይ ቁጭ ብለው በውሸት ስከሱን!! አረገኝ https://t.me/abdilba12
نمایش همه...
👍 2
ከመግሪብ በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ። የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور