fa
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

رفتن به کانال در Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Construction Proxy

کانال Construction Proxy (@constructionproxy) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 19 519 مشترک است و جایگاه 3 480 را در دسته تجارت و رتبه 1 728 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 19 519 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 18 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -7 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -3 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 66.59% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 9.21% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 13 000 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 797 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 27 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 19 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تجارت تبدیل کرده‌اند.

19 519
مشترکین
-324 ساعت
+17 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
We have edited the line on google map, you can check it too.

ማሳሰብያ ለአሽከርካሪዎች ***** 4 ኪሎ በተመንግስት ዙሪያ ያሉ መንገዳች አንድ አቅጣጫ ብቻ ሆኖ እንዲያገለግሉ ስለተደረጉ አሽከርካሪዎች በተተከሉ ምልክቶች መሰረት እንዲያሽከረክሩ እናሳስባለን። በ
ማሳሰብያ ለአሽከርካሪዎች ***** 4 ኪሎ በተመንግስት ዙሪያ ያሉ መንገዳች አንድ አቅጣጫ ብቻ ሆኖ እንዲያገለግሉ ስለተደረጉ አሽከርካሪዎች በተተከሉ ምልክቶች መሰረት እንዲያሽከረክሩ እናሳስባለን። በዝህም መሰረት ከጥይት ቤት እስከ ፓርላማ ትራፊክ መብራት, ከቤተመንግስት ፖርክንግ እስከ ጥይት ቤት እንድሁም ከፓርላማ ትራፊክ መብራት እስከ ሳይንስ ሙዝየም ቀድሞ ከነበረው ባለሁለት አቅጣጫ መንገድ (Two way) ወደ አንድ አቅጣጫ መንገድ (One way) የተቀየሩ ናቸው። የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

Repost from Tender ጨረታ
የኢ.ጂ.ፒ (EGP) አዲሱ የመንግስት ግዥ ስርዓት ሂደት ላይ (Online Tender) አጠቃቀም በተመለከተ ምቾት፣ አስተማማኝነትና ታማኝነቱን እንዴት ታያላችሁ? እባኮትን አስተያየትዎን ያስገቡ፡፡
Anonymous voting

Reporter Miyaziya 1/ 2017 የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ቀጥተኛ መልስ የታጣላቸው ውስብስብ ችግሮች እያጋጠሙት መሆኑ ተነገረ:: ተቋሙ ጥናት የሚያደርገውና የሚያቀርበው ገለልተኛ ሆኖ ነው
Reporter Miyaziya 1/ 2017 የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ቀጥተኛ መልስ የታጣላቸው ውስብስብ ችግሮች እያጋጠሙት መሆኑ ተነገረ:: ተቋሙ ጥናት የሚያደርገውና የሚያቀርበው ገለልተኛ ሆኖ ነው ያሉት አቶ ዘውዱ፣ የፖሊሲ ውሳኔ የሚያሳልፈው አካል ሕግ የማውጣት ሥራ የሚሠራ ከሆነ ጥናቱን መሠረት በማድረግ እንዲሠራ የሚያግዝ ነው ብለዋል። በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የአሰላሳይ ግሩፑ ውቅር መንግሥትን መሠረት ९५८८ (Government Initiated) ۸۶ ९६६ ११०८ አሰላሳይ ግሩፕ ተብሎ ሊወሰድ እንደሚችል አስረድተዋል፡፡ ተጠሪነቱ ለከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የሆነው ግሩፑ፣ ዋና መቀመጫው አዲስ አበባ ሆኖ በየክልሎቹ ቢሮ ሊኖረው እንደሚችል ታሳቢ መደረጉ ተነግሯል። አሰላሳይ ግሩፑ ምንም እንኳ ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሁን እንጂ በራሱ ስም የሚሠራቸው ሥራዎች ስላሉ የራሱ የሆነ የሕግ ሰውነት እንዳለው ተገልጿል፡፡ ግሩፑ ስምንት የሥራ ክፍሎች እንደሚኖሩት የተገለጸ ሲሆን፣ በእያንዳንዱ ክፍል አራት ባለሙያዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ አቶ ዘውዱ ገልጸዋል። የዘላቂ ልማት ጉዳይ፣ የሕንፃ ግንባታ ዘርፍ፣ የውኃ፣ የፅዳት አጠባበቅና አካባቢ፣ የትራንስፖርትና መሠረተ ልማት፣ የኃይል፣ የከተማ ፕላንና ፕሮጀክት አስተዳደር ችግርየሚሉ ጉዳዮች የጥናት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ሆነው ተለይተዋል።

የ2017 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት

አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል። ቀሪ ስራዎችን ከሁ
አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል። ቀሪ ስራዎችን ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው። ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ከቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። ማማከሩን ከኤም ኤች  ኢንጂነሪግ ይሰራል ። ባለፉት 7 ወራት ግንባታውን ለማፋጠን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በተገኝ የ57 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸውን ያስታወሱት ሚንስትሯ ለቀሪው ስራ 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ውል መያዙን አሳውቀዋል። የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታው በ2008 ዓ.ም መጀመሩ የሚታወስ ነው:: ምንጭ። EBC Spot

Repost from Tender ጨረታ
Really, best platform done by the government so far. ለምዝገባ የሚያስፈልጉ : For registration you only need , - VAT /TOT certificate
Really, best platform done by the government so far. ለምዝገባ የሚያስፈልጉ : For registration you only need , - VAT /TOT certificate - National ID - normal ID - comptency certificate - power of Attorney It is free for registration. It may take 2- 7 days to get approval. @BidHelpbot

ላምበርት bus terminal እድሳት ጨረታ ወጣ
ላምበርት bus terminal እድሳት ጨረታ ወጣ

Repost from Tender ጨረታ
Lamberet Bus Terminal Rehabilitation Work Package Information Invitation Date: Mar 25, 2025 Procurement Reference No: MoTL-NCB-W-0024-2017-BID Procurement Category: Works Market Type: National Procurement Method: Open Bid Submission Deadline: Apr 15, 2025, 11:00:00 AM Bid Opening Schedule: Apr 15, 2025, 11:30:00 AM received for contracts in progress or completed within the last years must exceed times the amount of the financial proposal of the Bid. For local bidder (individual firms or joint venture): Peak annual construction turnover of ETB 80.00 Million calculated as total certified payments received for contracts or completed within the last five (5) Years. . Note:- The submitted value shall be accepted only if it is verified with supporting evidence by chartered certified external auditors and revenue agency. No evaluation points will be given without the original direct auditor’s report or authenticated auditor’s report document and evidence from revenue.  The partner in charge at least Must meet 25 % of the requirement To: all contractors of category BC-3 and GC-3 and above for registration certificate valid to the current year  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/

ላምበርት bus terminal እድሳት ጨረታ ወጣ

🏗 Construction Material Market Update – March 15, 2025 🏗 🔗 Latest prices are out! Check the updated costs for cement, stee
🏗 Construction Material Market Update – March 15, 2025 🏗 🔗 Latest prices are out! Check the updated costs for cement, steel, rebar, and more: 👉 https://constructionproxy.com/construction-materials-price-as-of-march-15-2025-gc/ Stay ahead of market changes and make informed decisions! 📊 #Construction #MaterialPrices #MarketUpdate #EthiopiaConstruction

🔗 Register Now: https://constructionproxy.com/category/supplier/ Are you a construction materials supplier? 🚧🔨 Get listed
🔗 Register Now: https://constructionproxy.com/category/supplier/ Are you a construction materials supplier? 🚧🔨 Get listed on Construction Proxy and connect with buyers today! ✅ More visibility ✅ Direct inquiries ✅ Easy registration Click the link to join now! @NewSupplierBot

Repost from Tender ጨረታ
If you have sino truck for rent የሚከራይ ሲኖ ያላችሁ ቦታ: ለ ዱከም Contact : @NewSupplierBot

Repost from Tender ጨረታ
ደረጃ 5 ኮንትራክተር ዝርዝር , check yours here https://constructionproxy.com/grade-5-contractors/ Tele us on @BidandTenderBot
ደረጃ 5 ኮንትራክተር ዝርዝር , check yours here https://constructionproxy.com/grade-5-contractors/ Tele us on @BidandTenderBot

Repost from Tender ጨረታ
ደረጃ 5 ኮንትራክተር ዝርዝር , check yours here https://constructionproxy.com/grade-5-contractors/
ደረጃ 5 ኮንትራክተር ዝርዝር , check yours here https://constructionproxy.com/grade-5-contractors/

ሲጠና በነበረው የግንባታ ዘረፍ የአማካሪዎች ክፍያ ተመን የአሰራር ሥርዓት ላይ ውይይት ተካሄደ አዲስ አበባ ኢንስቲትዩቱ የግንባታ ዘርፍ የአማካሪዎች የክፍያ ተመን አሰራር ሥርዓትን ለመዘርጋት ከኢትዮ
+1
ሲጠና በነበረው የግንባታ ዘረፍ የአማካሪዎች ክፍያ ተመን የአሰራር ሥርዓት ላይ ውይይት ተካሄደ አዲስ አበባ ኢንስቲትዩቱ  የግንባታ ዘርፍ የአማካሪዎች የክፍያ ተመን  አሰራር ሥርዓትን ለመዘርጋት ከኢትዮጵያ አማካሪ ኢንጅነሮችና ከአርክተክቶች ማህበር ጋር በመተባበር ሲያስጠና በነበረው የጥናት ሰነድ ላይ አጥኝ አባላቱና የኢንስቲትዩቱ ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ውይይት አድርጓል፡፡ የዚህ ውይይት ዓላማም  ሲጠና የነበረውን የአሰራር ሥርዓት በተቀመጠው ስታዳርድ፣ መዳሰስ የነበረባቸውን መረጃዎች  እና የኮንስትራክሽን ዘርፉ ነባራዊ ሁኔታዎችን መሠረት ባደረገ መልኩ መጠናቱን በመገምገም የማዳቢያ ሀሳብ ለመስጠት ያለመ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል፡፡ የጥናት ሰነዱም በአጥኝ ቡድኑ በዝርዝር የቀረበ ሲሆን፣ ከቀረቡት ጉዳዮች ውስጥም አሁናዊ የአማካሪዎቹ ክፍያ ሁኔታ በተለይም ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ አርክተክቶች ማህበር የወጣውን የክፍያ ተመን አሰራር ጋር በማነጻጸር ሲታይ ከፕሮጀክት ፕሮጀክት የተለያዬና የሚዋዥቅ መሆኑ፣ ይህንኑ አሠራርም የተከተለ የአተማመን ሁኔታ አለመኖሩ ተመላክቷል፡፡  ለዚህም እንደምክንያት ከተጠቀሱት ውስጥ ወጥነት ያለው ስታንዳርድ አለመኖር፣ በዘርፉ ከፍተኛ የገበያ ውድድር መኖሩ፣  የገበያ መዛባት ዋነኞቹ እንደሆኑ  ተጠቅሰዋል፡፡ የአሁኑ ጥናት የዓለም አቀፉን እና ሀገር አቀፉን የኮንስትራክሽ ዘርፉን ነባራዊ ሁኔታ በመዳሰስ ወጥነት ያለው የክፍያ ተመን አሰራር ሥርዓት ለማዘጋጀት ጥረት እንደተደረገ  ተብራርቷል፡፡ ተሳታፊዎቹም በቀረበው የጥናት ሰነድ ላይ የተለያዩ አስተያዬቶችንና ጥያቄዎችን ያቀረቡ ሲሆን  እንደ ግብዓት የሚወሰዱትን በመውሰድ በቀሪዎቹ ላይ ማብራሪያና ምላሽ  ሰጥቷል፡፡ የዕለቱን መድረክ ሲመሩ የነበሩት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ታምራት ሙሉ በማጠቃለያው ላይ ባስተላለፉት መልዕክትም ኢንስቲትዩቱ የዘርፉን ተዋናይ ችግሮችን በማቃለል የኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነት ለማጎልበት እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅሰው ከዚህም ውስጥ አንዱ ይህንን አሰራር ሥርዓት መዘርጋት እንደሆነ ጠቁሟል፡፡ የጥናት ሰነዱም የዘርፉን ችግር በሚፈታ መልኩ ፣ ግልጽና መረጃን መሠረት አድርጎ በጥልቀት መዘጋጀት ይኖርበታልም ብለዋል፡፡ ይህም መድረክ ይህኑ በመገምገም ክፍተት ያለባቸው ላይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ እንደሆነ አንስተዋል፡፡ ስለሆነም ከመድረኩ የቀረቡትን በግብዓትነት በመጠቀም እንድሁም አስፈላግ የሆኑ መረጃዎችን ከሚመለከታቸው አካላት በተጨማሪነት በማካተት የተሟላ የጥናት ሰነድ በቀጣይ እንዲቀርብ አቅጣጫ በማስቀመጥ የዕለቱ መርሐ ግብር ተጠናቋል። ምንጭ~ Construction Management Institute

🏗️ Need accurate building construction estimates? Check out latest February 1, 2024 update for detailed cost breakdowns for
🏗️ Need accurate building construction estimates? Check out latest February 1, 2024 update for detailed cost breakdowns for Building items! 📌 Visit now: 👉 https://constructionproxy.com/engineering-estimate-for-building-items-february-1-2024/ #Construction #EngineeringEstimate #BuildingCosts

✅AGY Construction PLC , looking for Office Engineer, S. Construction forman, Contract Administrator and more . ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካ
✅AGY Construction PLC , looking for Office Engineer, S. Construction forman, Contract Administrator and more . ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች ባለው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ። agyconstruction@gmail.com Yanet_new@yahoo.com Around Urael Beside Bambi's Supermarket Afework Building 8th Floor 8B. #AGY_Construction_PLC

Fresh graduates with zero years of experience Junior Site Engineer (Vacancy Code - Hahu Ope 002/2025) Ethiopian Engineering Corporation - EEC Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Responsible for executing & implementing technical documents, drawings & quality, safety, and site supervision. - Works under the direct command and management of an Engineers/Managers. - Ensure that all contract specifications and guidelines are adhered to at all times during the commencement/construction/hand-over periods of the project. - Ensure that material submittals are issued with the relevant consultants requirements and that the site teams have usable and up to date information. A register must be put in place and maintained at all times. - Ensure that all Method Statements & Risk Assessments are in line with company HSE/QA-QC procedures. This information must also be recorded on a usable platform. Make sure that all compliance statements, testing and commissioning, spares, warranties and delivery period requirements are upheld at all times. Quanitity Required: 4 Minimum Years Of Experience: #0_years Deadline: March 10, 2025 How To Apply: Apply using the provided link below Note: Only 2024& 2025 Civil Engineer Fresh Graduator is Accepted Apply directly to the form below https://forms.office.com/pages/responsepage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u&origin=lprLink&route=shorturl

Resident Engineer የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን Contract መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት, Addis Ababa February 26, 2025 - March 6, 2025 Job Requirement ተፈላጊ ችሎታ:M.Sc/ BSc. Degree in Civil Engineering የሥራ ልምድ:8 Years of working experience in road design rehabilitation, maintenance, construction, Four (4) Years of specific experience as resident engineer or project manager on road maintenance/rehabilitation or construction projects. Or Six (6) Years of specific experience as deputy resident engineer on road maintenance/rehabilitation or construction projects ብዛት: 01 How to Apply ማሳሰቢያ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሻለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ወይም የድሮ አራተኛ ክፍለ ጦር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ሲቪ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከግል ድርጅት የተገኘ የሥራ ልምድ ተቀባይነት የሚኖረው ግብር የከፈላችሁበትን ደብዳቤ ከግብር ከፋዮች ቢሮ ስታቀረብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ስልክ ስልክ ቁጥር 011-470-20-51/011-470-29-94 @constructionvacancies