fa
Feedback
❤ የፍቅር ግጥም🌹

❤ የፍቅር ግጥም🌹

رفتن به کانال در Telegram

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addis1737 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addis1737 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ❤ የፍቅር ግጥም🌹

کانال ❤ የፍቅር ግጥም🌹 (@selafeker) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 034 مشترک است و جایگاه 7 983 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 740 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 034 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 20 دسامبر, 2025، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 141 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addis1737 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addis1737 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 21 دسامبر, 2025)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

12 034
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+277 روز
+14130 روز
آرشیو پست ها
. እስኪ እንደምን ልሁንልሽ? ከመላዕክት ጋር ልሳቅ? ከሰይጣን ጋር ልልከፍ? ከፀሀይ ጋር ሙግት ልያዝ? በጨረቃ ውበት ልክነፍ? እስኪ እንደምን ልሁንልሽ? ልቆጣልሽ? ልሳቅልሽ ወይ ልከፋ? ሌባ ልሁን ወይስ መንኩሼልሽ ቆቤን ልድፋ? ደሞ እንደምን ልሁንልሽ? ልሂድ? ልሩጥ? ልቁምልሽ? ዛሬ ሌሊት ምን አይነት ህልም ላልምልሽ? የኔ ነገ እንዲጥምሽ ባንቺ ነገም እንድትወጂኝ ከተስማማሽ ስጪኝ ጤና ካሰኘሽም አሳብጂኝ በቃል በኩል እኔ አልዋሽም ስሜቴን ነው የምፅፈው ስሜቴንም አምነዋለሁ አንችኑ ነው የሚወደው ለምን ትናንት አላውቅሽም የሚል ፀፀት አይነካኝም ደሞስ ነገ አጣት ይሆን የሚል ጭንቀት አያውቀኝም ኋላና ፊት አልገድብም ቅፅበት ላይ ነው የማቆምሽ .....አሁን ላይ ነው የምወድሽ እላለሁ እላለሁ አልረታም ያለኝ ቃሌ አሁን ታጠፈ ወትሮም ቀልብ የለውም ባንቺ የተለከፈ እላለሁ እላለሁ በየትኛው ጥበብ ይሄን አደረግሽኝ በአይንሽ አባብለሽ እጄን የማረክሽኝ እላለሁ እላለሁ አንቺን ይንሳኝ እያልኩ ስናገር ይሰማል አይደነቁብኝ ይሄ ምን ይገርማል የአፍቃሪ ወጉ ነው በፍቅሩ ስም መማል እላለሁ እላለሁ ካላደረሰልኝ ካልቆረጠ በቀር ያለኝን ፍቅር ጥም ለምን እፅፋለሁ? ምን ሊረባኝ ግጥም ስላንቺ ለመጻፍ የዘረጋሁትን ወረቀት አጥፌ አሁኔን ላጣጥም ልውደድሽ አርፌ ዝግ ባለው ቀኔ 'ፍቅርየ' እያልኩሽ እሰየው እሰየው እሰየው ወደድኩሽ😍 ስወድሽኮ!!!😘 በአቤኒ የተጻፈ✒️✒️ ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! https://t.me/yafekerbet

የሰው ፀፀት "አምላክም የሰው አይነት ፀፀት ይፀፀታል እንዴ?" "እንዴት ማለት?" "ማለቴ አንዳንድ ጊዜ ለሰው ልጅ የሚሰጣቻውን እድሎች ሳይ እንዲ አድርጌ ነበር ለማለት ይመስለኛል! እንደማይጠቀመው እያወቀ ለ ይሁዳ ንስሀን መስጠት! ለ ኖህ ዘመን ህዝቦች የሰጠውን የንስሀ ዕድሜ እንደማይጠቀሙት ያውቀው ነበር ፣ ግን ደግሞ እድል ተሰቷቸዋል...  አየህ ሁለተኛ ዕድል በመስጠት አምናለሁ እንደ ነነዌ ህዝቦች አይነት ከሆነ...ግን የማልጠቀመውን ከሆነ ባይሰጠኝ እሻለሁ ምክንያቱም የሰጠኝን ዕድል ባለመጠቀሜ ጥፋቴን ሁለት ያደርገዋል" "ምናልባት ለ ፍርድ እንዲያመቸው ይሆናል ሲፈርድብን ላለመፀፀት ለራሱ ምክንያት ለማበጀት...ዕድሉን ሰጥቻቸው ነበር ለማለት"                            ይፀፀት ይሆን ግን አምላክም እንደ ሰው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ @addis1737 https://t.me/yafekerbet

በአወዛጋቢነት ከሚታወቁት ሮበርት ሙጋቤ ከበርካታ ቀልዶቻቸው መካከል ጥቂቶቹን እነሆ !! • 1:- አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low !"የሚለው ብቻ ነው። • 2:- ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት (Sex) አንፈጽምም ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር። • 3:- ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር ህዝብ ያላቸው አገሮች፡ ዱዳ (መስማት የተሳነው) ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው። • 4:- አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረስ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር። ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር። • 5:- ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን'memory card' ነው፡ • 6:- አንዳንድ ጊዜ ወደ ኋላ መለስ ብለህ ስትመለከት ከእናትህ በላይ ለሴት ልጅ ገንዘብ የምታጠፋ ከሆነ ያኔ እጀ-ሰብ እውነት መሆኑ ይገባሃል። • 7:- አንዳንድ ሴቶችን ስትመለከት ጂም የሚሰሩ ይመስላሉ። ግን የጂምናዝየምን በር እንኳ አይተውት አያውቁም። ሆኖም ግን ከአንዱ ወንድ ወደ ሌላው ወንድ ለመሮጥ ሲሉ ቅርጻቸውን ይጠብቃሉ። • 8:- ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት ደስ የሚልህ ከሆነ ለሚስትህ የተማሪ ዩኒፎርም ግዛላት፡፡ • 9:- ሰይጣን ራሱ gay አልነበረም፡ ምክንያቱም እራቁቱን ከነበረው አዳም እራቁቷን የነበረችውን ሄዋንን ስለመረጠ፡፡ • 10:- አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ ውስጣዊ ውበት አትናገር ምክንያቱም X-ray እያየን አይደለም የምንሄደው፡፡ • 11:- አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከወንድ ልጅ የጎድን አጥንት ወስዶ ድምጽ ማጉያ (loud speaker) ፈጠረ፡፡ • 12:- ዓለም አፍሪካን በድላታለች…… • ከአውሮፓ አንድ ነጭ ወደ አፍሪካ ከመጣ የውጪ ዜጋ ጎብኚ ይባላል። • ከአፍሪካ አንድ አፍሪካዊ ወደ አውሮፓ ከሄደ ግን ህገ ወጥ ስደተኛ ይባላል፡፡ • በግሩፕ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመጡ ቱሪስት ይባላሉ፡፡ በብዛት አፍሪካዊያን ወደ አውሮፓ ከሄዱ ደግሞ ረፍዩጂስ (ስደተኞች) ይባለሉ። • ነጮች አፍሪካ ውስጥ መጥተው የአፍሪካዊያን አሰሪ ይሆናሉ፡፡ አፍሪካዊያን አውሮፓ ሄደውም የነጮች ሰራተኛ ነው የሚሆኑት…… • • ስለዚህ ዓለም በአፍሪካ ላይ ፍትሓዊት እንዳልሆነች በዚህ እንረዳለን፡፡ ኮሜዲያን ብቻ እንዲቀልድ ማነው ያለው። ደህና ደሩ...........🤭 https://t.me/yafekerbet

🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ  አናግሩን⬇️ ✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵 ✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵 ✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵 ✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵 ✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵 ✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵 📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️ ⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍 😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው በተጨማሪም 📱 የ TikTok account 📱 የ Instagram account ✅ Premium 🏆የpubg account ⭐️ የtelegram star 📱 የ YouTube account 🪙 usdt ➡️እንገዛለን እንሸጣለን 🔵 ከ 10k በላይ የ Telegram channel በአሪፍ ዋጋ እገዛሀለው ⏺ @addis1737

~~ አባቴ , , , አባባሉ ልዩ~ምክርና ግሳፄ፥ የአንደበቱ ለዛ~የቃላት ቅላፄ፤ ንግግር አዋቂ~ጠብን አስታራቂ፥ የሃገር ሽማግሌ~ትዳርን ጠባቂ፤ የቤቱ ግድግዳ~የቆርቆሮው ጣራ፥ እኔ የሡ ልጅ ነኝ~በስ
~~ አባቴ , , , አባባሉ ልዩ~ምክርና ግሳፄ፥ የአንደበቱ ለዛ~የቃላት ቅላፄ፤ ንግግር አዋቂ~ጠብን አስታራቂ፥ የሃገር ሽማግሌ~ትዳርን ጠባቂ፤ የቤቱ ግድግዳ~የቆርቆሮው ጣራ፥ እኔ የሡ ልጅ ነኝ~በስሙ የምጠራ፤ ልጅ ወልዶ አይጥልም~ያሳድጋል ለፍቶ፥ እኔን አሽሞንሙኖ~ይለብሳል ቡቲቶ፤ የህይወቴ ስኬት~ለሩቅ አላማዬ፥ እድሜህ ይርዘምልኝ~ኑርልኝ አባዬ፤ https://t.me/yafekerbet

ፍቅረኛዬ እጅግ ውብ ነበረች።" ብሎ ጀመረ ወጣቱ። "አይኖቿ ከተፈጠረች ጊዜ ጀምሮ ማየት አይችሉም ነበር። አይነ ስውር በመሆኗ ሳቢያ ብቻ እራሷን ጨምሮ ፣ሁሉንም ሰው ትጠላ ነበር። ለእሷ ያለኝን ፍቅር መግለጽ ይከብደኛል። እሷም ብትሆን በማንኛውም ሁኔታ ሁሌም ከጎኗ የማልለየው እኔ ብቻ ነበርኩና በጣም ትወደኝ ነበር። "አለምን በአይኖቼ ማየት ብችል አገባህ ነበር።"ትለኛለች ደጋግማ። አንድ ቀን ጥንድ አይኖች ተለገሷት። እኔን ጨምሮ የጓጓችለትን ብርሃን ማየት ቻለች። የኔ ውድ አሁን ዓለምን ማየት ችለሻል እንደቃልሽ እንጋባ። ብዬ ጠየኳት። ያኔ ግን በድንጋጤ ተንቀጠቀጠች። እኔ ፍቅረኛዋም አይነ ስውር መሆኔን ስታይ ክፉኛ ተንቀጠቀጠች። እንኳን ልታገባኝ አብራኝ መሆን እንኳን አረዳችኝ። ፍፁም ያልጠበኩት ነገር ነበርና የምገባበት እስካጣ ድረስ ደነገጥኩኝ። ግን ምን ማድረግ እችል ነበር? በዕንባዬ እየታጠብኩ ሄድኩኝ፣ ራቅኳት። ከቀናት በኋላ ጥቂት ቃላት የያዘ ደብዳቤ ላኩላት። #ውዴ #አይኖቼን #አደራ #ተንከባከቢልኝ። የሚል ደብዳቤ። የዚያኑ እለት ያን እምነት የጣልኩበትን አለም ትቼ ሩቅ ለመሄድ ተነሳሁ። ከሁሉም ከሁሉም የሚፀፅተኝ አንድ ነገር ብቻ አለ። ቀሪ እድሜዬን አይነስውር ሁኜ እንድኖር የወሰነው አፍቃሪ ልቤ እንዴት ጨካኝ መሆን ቻለበት? የሆነው ሁሉ ከሆነ በኋላ ስለምን አይኖቼን እኔ እንደሰጠዃት ነገርኳት!? እንዲያ አፈቅራት የነበረችን ልጅ እድሜ ልኳን በስቃይ እንድትኖር እንዴት ፈረድኩባት? አለማየሁ ደመቀ ዮቶር ከገጽ 48-49 ይህ መጽሐፍ ስነ ልቦና ላይ መሰረት አድርጎ የተፃፈ ሲሆን ፍልስፍና፣ ፍቅር ፣እምነት ፤እና ሌሎችን ማህበራዊ ጉዳዮች በደንብ የሚገልጽ መጽሐፍ ነው።  ያላነበባችሁት አንብቡት ትወዱታላችሁ። https://t.me/yafekerbet

💸💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸💸 የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ። ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል 2023  = 900ETB 2022 = 1500 ETB 2021 = 1700 ETB 2020= 1900 ETB 2017 - 2019 = 2500 ETB ለ scammer ቦታ የለኝም 👇👇👇👇 @addis1737

' 'ብዙ ጊዜ እያለፈ በሄደ ቁጥር የመጀመሪያዎቹ ዓመታት ምን ያህል ገነት እንደነበሩ ማመን እጀምራለሁ!።' '                 https://t.me/yafekerbet

አጣውሽ ማለት ነው  እነዲው ቀላል ገና ህልሜን ሳልኖር በህልሞችሽ መሀል እባክሽ አለሜ ቆም ብለሽ አስቢ ይበቃናል ብለሽ ጊዜን አትገድቢ አለምሽን ትተሽ አለሜ ውስጥ ግቢ አለዛማ አግኝቶ ማያቅ ሰው ማጣት አይደንቀውም አቶም ያገኘ ሰው ሞት አያስፈራውም እኔ ውድ አፍቃሪሽ ማጣትም አውቃለው ማፍቀርም ገብቶኛል አንቺን ሳጣሽ ጊዜ ህመም ተሰምቶኛል ከሌላው አላቅም አንቺን አለማሰብ ለኔ ሞት ያስመኛል ያላንቺ መሽቶብኝ ያላንቺ ከነጋ ተይ ይቅርብሽ ኪያ እንሁን አንድ ላይ አባት ብለሽ ጥሪኝ ከህልሜ ነቅቼ በውኔ እንድታይ አንዴ ብቻ ናቴ ጥሪኝ እንድነቃ ከውስጥ የከበደኝ ሀዘኔ እንዲያበቃ መሸከም ከበደኝ የትዝታ ሲቃ ታፈቅሪኝም አይደል ትወጂኝም አይደል በያ ቶሎ በዪ ንገሪኝ ግድ የለም በናፍቆትሽ እሳት ነድጄ ሳልከስም ትይኝ እኮ ነበር ፍቅር ክርስቶስ ነው አው እሱን ልክ ነሽ ፍቅር ክርስቶስ ነው አው እሱን አቃለው የክርስቶስ ፍቅር መለየት የሌለው ዘላለማዊ ነው አንቺ ኬት አመጣሽ ተፋቅሮ መለየት ባነበው ትዛዙን አስርቱን ህግጋት ሰለ ጨለማ ነው ፍቅር የለውም ቅጣት እና በይ ኪያዬ መለየት አይቅጣን ትላንትን አምጥተን ወደፊት እንኑር ካልሆነም እንደዛም አትራቂኝ ግድ የለም ፍቅር ማግኘት ብቻ አይደለም የኔ አለም https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet

ውሸት ለእውነት እንዲህ አለ፡- “አብረን እንታጠብ የጉድጓዱ ውሃ በጣም ጥሩ ነው። እውነት፣ ቢጠራጠርም፣ ውሃውን ፈትኖ ጥሩ እንደሆነ አወቀ። እናም ራቁታቸውን ታጠቡ። ግን በድንገት ውሸት ከውኃው ውስጥ ዘሎ የእውነትን ልብስ ለብሶ ሸሸ። እውነት ተናደደች ልብሷን ለመመለስ ከጉድጓዱ ወጣች። ዓለም ግን እውነት ራቁቱን ባየ ጊዜ በቁጣና በንቀት ወደ ኋላ ተመለከተ። ምስኪን እውነት ወደ ጉድጓዱ ተመለሰች እና ለዘላለም ጠፋች ፣ እፍረቷን ደበቀች። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ውሸት እውነትን ለብሶ በአለም ዙሪያ ይሮጣል ማህበረሰቡም በጣም ደስተኛ ነው......ምክንያቱም አለም እርቃኑን የሆነውን እውነት የማወቅ ፍላጎት የላትም። https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet

"ህይወት እኮ ንግድ አይደለችም" : "ከአንድ ሰው ጋር ፍቅር ሲይዛችሁ ወዲያውኑ ስለመጋባት ታስቡና ፍቅራችሁን ህጋዊ ለማድረግ ወደ ፍርድ ቤት ትሄዳላችሁ። ህግ እንዴት ፍቅር ውስጥ ጣልቃ ሊገባ ቻለ? "በተሻለ እና የበለጠ ብልህ በሆነ አለም ውስጥ ሰዎች ይፋቀራሉ እንጂ ምንም አይነት ውሎችን አይፈፅሙም።" ህይወት እኮ ንግድ አይደለችም።" #ኦሾ/OSHO/ https://t.me/yafekerbet

አንቺን አንቺን ጠቢብ ሰው፣ የማርያምን ፍቅር ከልቡ ይስላል፤ አፍቃሪ፣ ያፈቀራትን ልጅ ማርያሜ ናት ይላል። አይገርምም? እኔም አንቺን ነው ልቤ ላይ የሳልኩሽ፤ ንግሥቴ መሆንሽን በዚያ ነው ያወኩሽ። መዝኚው በልብሽ የማፍቀሬን መጠን፤ ከ100 ካነሰ በርበሬ ልታጠን። እግዜር እንደሆነ ሰፊ ነው ትከሻው፤ ይስጠኝማ ጌታ አንቺን ነው የምሻው። ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ https://t.me/yafekerbet

#እንቶ_ፈንቶ ፡ ፡ ፡ ««በጭራሽ አትምጪ በፍፁም አልመጣም፣ የፍቅርን ፅዋ ዳግም እንደገና ባብሮነት አንጠጣም። ተቀብሯል ነገርሽ ተቀብሯል ነገሬ፣ በይ ትፊኝ አንቅረሽ ተፋውሽ አንቅሬ።»» ፡ ፡ የሚል ግጥም ልፅፍ ብዕሬን ስመዘው፣ እጅ ለካ አይፅፍም ልብ እስካላዘዘው። ፡ ፡ ቢፅፍም ቢጭርም በንዴት ተገፍቶ፣ ሀረጉ አርቲ ቡርቲ ስንኙ እንቶ ፈንቶ። ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! https://t.me/yafekerbet

ሲመሽ ____ ሚደምነው ለኔ ፥ ሚጨልመው ለአንቺ፣ ሚያነቅፈኚ እኔ፥ የምትደሚው አንቺ፣ ገና ሳላውቅ መንጋት ገና ሳላውቅ ማለም፣ ሲነጋ እንዲታወቅ ይመሽ ጀመረ ይበልጥ እንድደመም፣ በድንግዝግዝ ሰማይ፥ መማሩን ለሚችል፣ መሽቶበት ለሚውል፥ ወገግ ሲል ማዬት ፥ምን ያህልስ ደስ ይል፣ ___ ግዕዝ ሙላት ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! https://t.me/yafekerbet

😘እበጂልኝ🌿 ፍቅርሽ ክፉኛ ቢቀጣኝ አንደበቴ ታስሮ መናገር ቢያቅተኝ መፍትሔ ፈልጌ ደፍሬ መጣሁኝ። ትንፋሼ ቁርጥ ቁርጥ አፌ ኩልትፍ ኩልትፍ ላብድ ነዉ በፍቅርሽ ብዬ ብጠይቅሽ እስቲ አብደክ አሳዪኝ
😘እበጂልኝ🌿 ፍቅርሽ ክፉኛ ቢቀጣኝ አንደበቴ ታስሮ መናገር ቢያቅተኝ መፍትሔ ፈልጌ ደፍሬ መጣሁኝ። ትንፋሼ ቁርጥ ቁርጥ አፌ ኩልትፍ ኩልትፍ ላብድ ነዉ በፍቅርሽ ብዬ ብጠይቅሽ እስቲ አብደክ አሳዪኝ ነበረ ምላሽኝ ፍቅርሽ አጃጅሎኝ እብደትን ሞከርኩት ፀጉሬን አንጨብርሬ ልብሴን ቀዳደድኩት ወጣሁኝ ጎዳና ብርዱን ተላመድኩት ለካስ እብደት ውስጥ ጥልቅ የሆነ ሚስጥር የራስ ነፃ ዓለም ጭንቀት የሌለበት ፍቅርሽን ረስቼ እብደት ተመችቶኝ በዛው ቀጠልኩበት ምን ይሆን ምላሽሽ እንዲ ስሆን አይተሽ መሥዋት መሆኔን እንደፍላጐትሽ ፀፀቱን ካልቻልሽው እየነሳሽ ጤና አንድ ላይ እንሁን አንቺም እበጂና። https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet

💸💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸💸 የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ። ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል 2023  = 900ETB 2022 = 1500 ETB 2021 = 1800 ETB 2020= 2000 ETB 2017 - 2019 = 2500 ETB ለ scammer ቦታ የለኝም 👇👇👇👇 @addis1737

አዎ ትመጣለች ትመጣለች እያልሁ               ቀኔን እንደ ምግብ ስበላው አኝኬ አዝኖልኝ ነው መሰል አትመጣም የሚል ቃል ይልካል አምላኬ ሰይጣን ደግሞ በጎን ቄጠማ ነስንሶ ትመጣለች ጠብቅ ብሎ ይነግረኛል ቃሉን አለስልሶ አውቃለሁ እውነት ነው ፈጣሪ ያለው ቃል አይስትም ሚዛኑን ሰይጣን ስግብግብ ነው ቀን እየነጠቀ ያስረዝማል ቀኑን ቢሆንም ቢሆንም እውነት እንደ ኮሶ እያንገሸገሸኝ አልጠጣም ደፍሬ ተስፋን በገሃዱ እጋታለሁ እንጂ ከውሸት ቆንጥሬ አዎ ትመጣለች                እውነቱን እያወቅሁ አላምንም እውነቱን ቀን የተቀማ ሰው ሃሰትን ተግቶ ተስፋን እየጠጣ ያረዝማል ህይወቱን ሰይጣን ትመጣለች አይደል? ✍️ዝምተኛው ጸሃፊ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ https://t.me/yafekerbet

አያ ሙሌ ____ አያ ሙሌን መስዬ ቅርፅ ጥን ስሰራ፣ ሙሉጌታን ይመስል ከሀሳቦች ጋራ ፣ ሁኜ ባላጋራ፥ ከራሴ ስዳራ ፣ ማንም ሳይረዳው ከዘመኔ በሯል የፊደሌ ቁራ፣ እፅፍለው እኔ፣ ብዕርን አምኜ፣ ከዘመን ቀድሞ፥ የፃፍኩት ስንኜ፣ ይረዱትስ ይሆን ከትናንቱ ሁኜ ትውልድ ይዘክረው ፥እኔ ሞት ላይ ሆኜ፣ እንጃ እሆን_ ይሆን አያሙሌ፣ ለማትነሳ ጥበብ በስጋ መረገጥ ይሆናል እድሌ ፣ እያልኩኚ በውኔ፣ ስንኚ እቀርፃለው ፊቱን ሳዬው በአይኔ ፣ ____ መታሰቢያነቱ:_ ለባለቅኔው :ሙልጌታ ተስፍዬ (አያ ሙሌ) ( ሳይነሳ ለወደቀው ) --- ግዕዝ ሙላት ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! https://t.me/yafekerbet