fa
Feedback
ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

رفتن به کانال در Telegram

الحق فوق الجميع

نمایش بیشتر
1 150
مشترکین
+724 ساعت
+297 روز
+7130 روز
آرشیو پست ها
🟢 የሚዲያ ጣጣ 👇👇👇 ሚዲያ ድምፅህን ያሰማል፤ አላህ ግን እውነታህን ያያል! ሚዲያ ላይ ታዋቂ መሆን ቀላል ነው። መናገር፣ መጻፍ፣ ሰዎችን ማስደነቅም ይቻላል። ግን አንድ ቦታ አለ፤ ሚዲያ የማይደርስበት። ያ ቦታ፦ አንተ እና አላህ ብቻ የምትሆኑበት ቦታ ነው። እዚያ የሚቆጠረው የተከታዮችህ ቁጥር አይደለም፤ የላይክና የሼር ብዛትም አይደለም። እውነተኛ ሁኔታህ ነው። ሰዎች የሚያዩት የምታሳየውን ነው፤ አላህ ግን የምትደብቀውን ያውቃል። ስለዚህ ሌሎችን ከመመዘንህ በፊት ራስህን መዝን። ስለ እውነት ከመናገርህ በፊት፣ እውነት ከጥቅምህ ጋር ሲጋጭ ምን እንደምታደርግ እራስህን ጠይቅ። ሰዎች ስለ አንተ ምን ያስባሉ? ከማለትህ በፊት፦ “አላህ ዘንድ እኔ ማን ነኝ?” ብለህ ራስህን ጠይቅ። 📱 ብዙ ተከታዮች… 👍 ብዙ ላይኮች… 🔄 ብዙ ሼሮች… 💬 ብዙ ምስጋናዎች… እነዚህ ሁሉ አንድ ቀን ዝም ይላሉ። የሚዲያ ድምፅ ይጠፋል፤ የሰዎች አድናቆትም ይረሳል። ከአላህ ጋር ያለህ ሁኔታ ግን ይቀራል። 🔴 ስለዚህ የመጨረሻ ጥሪ፦ ሚዲያ ላይ ትልቅ ሰው ለመምሰል አትጣር፤ ከአላህ ዘንድ ትክክለኛ ሰው ሁን። ሰዎች እንዲያዩህ ከመጣርህ በፊት፣ አላህ እንዲወድህ ጣር። ሰዎችን ከመጥራትህ በፊት፣ ራስህን ጥራ። አላህ ሆይ! ሰዎች ከሚያዩን በላይ እንድንሆን፣ በምስጢር ከምንሆነው የተሻለ እንድንሆን፣ የአንተን ውዴታ እንድንፈልግ አድርገን። አሚን። https://t.me/sunah123

📖 የሃምሳ ምክሮችና ከፊትና መከላከያ የሪሳላ ትምህርት 📒 خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي (በፊትና ውስጥ ከመውደቅ ለመጠበቅና የሰለፊዮችን አንድነት ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚያግዙ ሃምሳ ምክሮችና መከላከያዎችን የያዘች ጠቃሚ ሪሳላ) ✍️ የሪሳላው አዘጋጅ (ሙአሊፍ) ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሲልጢ (حفظه الله تعالى) 🎙️ አቅራቢ አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) 📌 ክፍል ፦ 1 🗓 ቀን፦ ቅዳሜና እሁድ 🕰 ሰዓት፦ ከፈጅር ሶላት በኋላ 📍 ቦታ፦ ሙሃጂሪን መድረሳ 🎧 ትምህርቱን ያዳምጡ፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

+1
​📖 የረሂቀል መኽቱም የሲራ ትምህርት ​📒 አር-ረሂቁል መኽቱም (الرحيق المختوم) (በነቢዩ  ﷺ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ የሲራ ኪታብ) ​✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ) ​ሸይኽ ሶፊዩ-ረሕማን አል-ሙባረክፉሪ (ረሒመሁልላህ) (በዓለም አቀፉ የሲራ ውድድር ላይ 1ኛ ደረጃን ያሸነፈው ድንቅ ኪታብ) ​🎙️ አቅራቢ ​አቡ ኢልሓም  ሙሐመድ ኑር  (وفقه الله) ​📌 ክፍል፦ 18 ​🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/sunah6769

✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ 📚  مسائل الجاهلية ✍لشيخ الإسلام المجدد  (رحمه الله تعالى ) ✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى) 🎤أستاذ محمد  بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله ) 🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ ⏹ክፍል 82 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

+1
​✨ 📚 አዲስ የተጀመረ የሶርፍ ትምህርት 📚 ✨ ‌‌‎ 🎧 ─── ❖ ─── 🎧 ​📖 ኪታብ፦ «መቅሱድ» (كتاب المقصود) 📌 ክፍል፦ 09 🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሐመድ ኑር (حفظه الله) ​✨ ─── ❖ ─── ✨ ​💡 የአረብኛ ቋንቋ ቁልፍ የሆነውን የሶርፍ ( ትምህርት በጥራት ተከታተሉ! ​📲 ቻናላችንን ለመቀላቀል፦ 👇👇👇 https://t.me/sunah6769 ​🏝 ••⇣⇣ 🏖 ••⇣⇣ 🚀 SHARE | ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ!

✅ አድስ የተጀመረ ኪታብ መሳኢሉል ጃሂልያ ኪታብ 📚  مسائل الجاهلية ✍لشيخ الإسلام المجدد  (رحمه الله تعالى ) ✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى) 🎤أستاذ محمد  بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله ) 🕌 በሙሐጅሪን መድረሳ ⏹ክፍል 81 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

شرح العقيدة الطحاوية 🔖ዘወትር እሮብና ሀሙስ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 شرح العقيدة الطحاوية 🖌 للإمام صدر الدي
شرح العقيدة الطحاوية 🔖ዘወትር እሮብና ሀሙስ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 شرح العقيدة الطحاوية 🖌 للإمام صدر الدين علي بن علي بن محمد ابن أبي العز الحنفي رحمه الله 📒 ሸርሑ አልዓቂደቱል ጦሃዊያ ኪታቡ አዘጋጂ 🖌 ኢማም ኢብኑ አቢል ዒዝ አልሐነፊ رحمه الله تعالى 🎙አቅራቢ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር وفقه الله 🕌 በአልሙሐጂሪን መድረሳ https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒رياض الصالحين 🖌للإمام يحيى بن شرف النووي رحمه الله 📒ሪያዱ ሷሊሂን 🖌
🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒رياض الصالحين 🖌للإمام يحيى بن شرف النووي                 رحمه الله 📒ሪያዱ ሷሊሂን 🖌ሊኢማም ያሕያ ቢን ሸረፍ አል -ነወዊይ 🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖 ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ – ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📚 مُصْطَلَحُ الْحَدِيثِ 📖 የሙስጦለሐል ሐዲስ ትምህርት ✅ ይህ ዕውቀት የነብዩ ﷺ ሐዲ
🔖 ዘወትር ሰኞ ምሽት ከመግሪብ – ዒሻእ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📚 مُصْطَلَحُ الْحَدِيثِ 📖 የሙስጦለሐል ሐዲስ ትምህርት ✅ ይህ ዕውቀት የነብዩ ﷺ ሐዲሶችን በትክክል ለመረዳት፣ ሶሒሕን ከደዒፍ፣ የተቀባይነት ያለውን ከተቀባይነት ከሌለው ለመለየት እና የሐዲስ ሊቃውንት የሰነድና የራዊዎች ምርመራ ዘዴን ለመማር እጅግ አስፈላጊ ነው። 📚በዚህ ደርስ የሐዲስ መሠረቶችን፣ የሐዲስ ዓይነቶችን፣ የራዊዎችን ሁኔታ፣ الجرح والتعديل እና ሐዲስ ተቀባይነት የሚያገኝበትን መስፈርት እንማራለን። 🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ  ኑር (وفقه الله) 🕌 በአልሙሐጂሪን መድረሳ 📄 PDF ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ ፦ https://t.me/sunah6769/2139 https://t.me/sunah6769/2139 📲 የደርስ መረጃና ተጨማሪ ትምህርቶች፦ https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123 🌿 የሐዲስ ዕውቀት ሱናን በእውቀት ለመከተል መሠረት ነው።

📚 فائدة في مصطلح الحديث 🔹 ما المراد بكلمة "الجامع"؟ الجامع هو كتاب الحديث الذي يشتمل على ثمانية أبواب من العلوم، ويمكن جمعها "عارف شامت" 🔸 ع = العقائد 🔸 ا = الأحكام 🔸 ر = الرقائق 🔸 ف = الفتن 🔸 ش = الشمائل 🔸 ا = الآداب 🔸 م = المناقب 🔸 ت = التفسير https://t.me/sunah123

كَلَامٌ بِلَا نَحْوٍ كَطَعَامٍ بِلَا مِلْحٍ وَعِلْمٌ بِلَا فَهْمٍ كَجَسَدٍ بِلَا رُوحٍ وَعَمَلٌ بِلَا إِخْلَاصٍ كَزَهْرَةٍ بِلَا عِطْرٍ ያለ ነህው የሚነገር ንግግር ጨው እንደሌለው ምግብ ነው። ያለ መረዳት ያለ ዕውቀት ነፍስ እንደሌለው ሰውነት ነው። ከኢኽላስ የጎደለ ሥራም ሽታ እንደሌለው አበባ ነው። https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒رياض الصالحين 🖌للإمام يحيى بن شرف النووي رحمه الله 📒ሪያዱ ሷሊሂን 🖌
🔖ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከፈጅር በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒رياض الصالحين 🖌للإمام يحيى بن شرف النووي                 رحمه الله 📒ሪያዱ ሷሊሂን 🖌ሊኢማም ያሕያ ቢን ሸረፍ አል -ነወዊይ 🎙 አቡ ኢልሃም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المبارك فوري 📒 አረሂቀል መኽቱም �
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል إن شاء الله 📒 الرحيق المختوم 🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المبارك فوري 📒 አረሂቀል መኽቱም 🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማን አል- ሙባረክ ፉሪዩ 🎙 በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር ( وفقه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/almuhajrinmedresa https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

👍👍👍👍👍👍👍👍 👍💪👌 ✔️ሁላችሁም እየተሳተፋችሁ ከዚህ ደማቅ ፕሮግራም‼️ 🚨🔴ኑ ቢላል መስጂድን በጋራ እንገንባ❕ 📣📣💙💙💙💙💙📣📣❗️ 📌ደማቅ የኸይር ፉክክር ሁላችሁም እየገባችሁ ተሳተፋ!! 👇👇👇👇 🌐https://t.me/bilalmesji?videochat 🌐https://t.me/bilalmesji?videochat

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123