fa
Feedback
𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'

𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'

رفتن به کانال در Telegram

Philosophy | Orthodox Muslim | Theology

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 292
مشترکین
-124 ساعت
+147 روز
+16030 روز
آرشیو پست ها
​بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ​ኃያል በሆነው በአላህ ስም እንጀምራለን። ​እነሆ ዛሬ 'ሀ' ብለን ይፋዊ የሆነ አዲስ Channel ከፍተናል። በዚህም ድረ-ገጻችን በርካታ የሆኑ ጠቃሚ ሥራዎችን፣ ምርምሮችንና መጣጥፎችን አዘጋጅተን ወደ እናንተ እንደምናደርስ ቅንጣት ታህል አንጠራጠርም። ​እናንተም ትማሩበት ዘንድ፣ ሌሎቹም ተምረው ከጥመት መንገድ ይመለሱበት ዘንድ ወደዚህ Channel ማድረሻ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ በሙሉ ታደርሱና ታጋሩ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን። ​የድረ-ገጹ ማስፈንጠሪያ [Link]፦ [https://t.me/Anas_Apologetics]