𝐀ŋα𝐬 'ˢᶜʰᵒˡᵃˢᵗⁱᶜ ᴬⁿˢʷᵉʳ'
الذهاب إلى القناة على Telegram
Philosophy | Orthodox Muslim | Theology
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
3 292
المشتركون
-124 ساعات
+147 أيام
+16030 أيام
أرشيف المشاركات
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ
ኃያል በሆነው በአላህ ስም እንጀምራለን።
እነሆ ዛሬ 'ሀ' ብለን ይፋዊ የሆነ አዲስ Channel ከፍተናል። በዚህም ድረ-ገጻችን በርካታ የሆኑ ጠቃሚ ሥራዎችን፣ ምርምሮችንና መጣጥፎችን አዘጋጅተን ወደ እናንተ እንደምናደርስ ቅንጣት ታህል አንጠራጠርም።
እናንተም ትማሩበት ዘንድ፣ ሌሎቹም ተምረው ከጥመት መንገድ ይመለሱበት ዘንድ ወደዚህ Channel ማድረሻ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ በሙሉ ታደርሱና ታጋሩ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
የድረ-ገጹ ማስፈንጠሪያ [Link]፦ [https://t.me/Anas_Apologetics]
