الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
رفتن به کانال در Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 212
مشترکین
+1824 ساعت
+617 روز
+46430 روز
آرشیو پست ها
+1
اللهم افتح لنا بابك، ويسّر لنا أسبابك، اللهم حُسن الحياة، وحُسن الرحيل، وحُسن الأثر، اللهم جبرًا لقلوبنا، وتيسيرًا لأيامنا، ومغفرةً لذنوبنا يا رب العالمين.
ከእያንዳዷ ጠንካራ ሴት በስተጀርባ ማንም የማያውቀው በሚስጥር እና በዝምታ የተዋጋቺው ብዙ ውጊያዎች አሉ 💔
በሰው ሁሉ ፊት ጠንካራ እና ያልተሰበረች ሆና ለመታየት በውስጧ ምን ያክል ትግል እያደረገች እደሁ ግን ማንም አያውቅም 💧ያአሏህ አንተ ስብራቶችን ጠጋኝ የሆንከው አሏህ ሆይ ያረብ ጉዳያቺን ብዙ ነው ለመናገር እስኪጠፋን አተ ደግሞ ሁሉን አዋቂ ነህ ያረብ .....💧
+4
አሏህን ሁለየ የሚያዋሳ ሰዉ አሏህን የሚፈራ ወሏሂ ነጃህ ወጣ
ፍቅሩን ከቁርአንጋ ያደረገ አካል
አሏህ ሆይ በዱኒያ ቢዚ እንዳንሆን
ልባችንን ካንተጋ አንጠልጥልልን
ከቶ የኢልም ደረጃ ምን አሳመረዉ
ኢልም ሳይፋጉ አይገኝም ሶብር ካላደረጉ አይገኝም በቀላሉ ለምን? ታላቅ ነዉና
اللهم إني أسألك خير هذا اليوم: فتحه، ونصره، ونوره، وبركته، وهداه، وأعوذ بك من شر ما فيه وشر ما بعده.
اللهم يا مغير الأحوال، غيّر حالنا لأحسن حال.
Repost from قناة أبي عمار أمير بن محمد አሚር ሙሐመድ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አዲሰ የደርስ ማስታወቂያ
ተንቢሀት የሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና በአዲስ ሊጀመር ስለሆነ መማር የምትፈልጉ እህቶች ብቻ በዚህ አናግሩን! !
@Ibnu_muhammed_ou
⌚️የደርሱ ሰአት ከዝሁር እስከ አስር ባለው ወቅት በቴሌግራም ነው! !
በተስሚእ ማሳረም አለው
https://t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED
+2
ተወልጀ ያደኩብሽ
አገሬ ናፈቀኝ ወንዙ ሸንተረሩ የአገዳው የእሸቱ የወተት የማሩ
አገሬ ወረባቦ የፍቅር የሸጋወች አገር 🌸✅👌 ያረብ ስደት ግን እደት ነው አድ ጊዜ ከገቡበት የማይለቅ💧💧
ወረቦቦ ምን አታ እሸቱ ወተቱ ማሩ እንደ ጂረት ወንዝ ይፈሳል
ሰወቹ ፍቅር ጨዋታቸው ለዛ አይጠገቤወች እነሱ መለሎ በልባቸው ውስጥ ፍቅር ይፈሳል
💎💎👆👆
ክክክ ዋሸሁደ ?
الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.
اللهم في هذه العشر المباركة اشفِ كل مريض، شفاءً لا يغادر سقماً، وألبسه ثوب الصحة والعافية، وارفع عنه الألم والتعب، واجعل له من كل ضيق فرجاً ومن كل همّ مخرجاً يا أرحم الراحمين.
اللهُمَّ في هذه العشر المباركة بلِّغ قلوبنا مُناها، وحقِّق لنا ما نتمنى، واكتب لنا من الخير فوق ما نرجو، وارزقنا سعادةً لا تزول، ودعواتٍ مستجابة، وطمأنينةً تملأ أرواحنا.
_አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ_
*በተለይ እህቶቸ ከድን የዘነጋቹሁም በመማር ላይ ያላቹሁም ይሄ ፕሮ ግራም እዳልፋቹህ አይገባም በጣም ወሳኝ እና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ ይኖርበታል ኢንሸአሏህ አሏህ እዛው ያድርሰን እና በሰአቱ በመገኘት ከጣፋጭ አድበታቸው የሚወጣውን ምክራቸውን መስማት ይኖርብናል ኢንሸአሏህ ሊንኩን ለሌሎቺም ሸር በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁኑ*
_እኛ ሴቶች በጣም በብዙ ነገር ላይ ዘንግተን ያለን ነን ኡስታዞች በዚሁ ፕሮ ግራም አጋጣሚ ላይ ለእኛ ማስተላለፍ የሚፈልጉት ጥብቅ ማሳሰቢያ አላቸው_
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
+1
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
በመላው የአለም ዳርቻ የምትገኙ ወድም እህቶቸ የአሏህ ሰላም እዝነት በእናተላይ ይሁን ኢንሸአሏህ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ ለሁሉም ሙስሊም ወድም እህቶች የፊታችን ጁሙዓ
በኑር _ አል ቁርዓን የሴቶች መድረሳ▫️የ 5 ቱ እንቁ ሰለፍያ እህቶቻችን የቁርዓን ኽትሚያ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ የዳዕዋ ጥሪ📢
የአምስቱ እህቶቻቺን ደማቅ የዳእዋ ፕሮ ግራም አሏሁመ ዚድ ወባሪክ👑👑👑👑🥇🥇🥇🥇 መብሩክ ተመራቂወችተጋባዥ ኡስታዞቻችን ❶🎙 ኡስታዝ ከድር አህመድ ሀፊዘሁሏህ ርዕስ በሰአቱ ❷🎙 አቡ ሀኒፋ ሁሴን እድሪስ ሀፊዘሁሏህ ርዕስ በሰዓቱ ➌🎙ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሰዒድ ሀፊዘሁሏህ ርዕስ ኢልም መማር ያለ ው አጂር ❹🎙ኡስታዝ አቡ ነሚር ሀፊዘሁሏህ ርዕስ በሰአቱ ➎🎙ኡስታዝ አማር ሀፊዘሁሏህ ርዕስ በሰዓቱ ➏🎙ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ርዕስ በተማሩት ነገር መስራት ሌሎችን ማስተማር እና እደት እናስተምር ➐🎙ኡስታዝ አቡ ኡበይዳሀፊዘሁሏህ ርእስ በሰአቱ ❽🎙 ኡስታዝ አቡ አብዱ ረህማን ሀፊዘሁሏህ ርዕስ በሰአቱ ❾🎙 ኡስታዝ አቡ ፋጢማ ሀፊዘሁሏህ ርእስ በሰአቱ 🔈ፕሮግራም መሪዎች እና ቲላዋ የሚጋብዙን 🎙ወድማችን ሪድዋን 🎙ወድማቺን አቡ መሪየም 🎙ወድማቺን አቡ ሁዘይፋ 🎙ወድማቺን አቡ ሱመያ ጁሙዓ ምሽት ⏰በኢትዮጵያ 3: ሰዓት ከምሺቱ ⏰በሳኡድ 9: ሰዓት ከምሺቱ ⏰በዱባይ 10 ከምሺቱ 👥እርሶም ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋብዘዋል! በሰዓቱ ይጠብቁን! ቀጥታ ስርጭት አድራሻ፦ ➛https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
የኔ ውድ ጓደኞቼእናንተ ስትኖሩ ጨለማዬ ብርሃን ሆነ ሳቃችሁ ሀዘኔን ሁሉ ሰረቀ በቃል ሳይነገር ልቤን የምትረዱ ሲከብደኝ እጅየን የምትዘርጉ ርቀት ቢለየን ልብ አይለያይም እናንተ ለዘላለም የኔ ጓደኞች ናቹህ ኢንሸአሏህ
ጓደኝነት
በደስታዬ የምትደሰቱ በሀዘኔ የምትቆሙ ስህተቴን በፊቴ የምትሉኝ፣ ግን የማትተዉኝ ርቀት ቢበዛ ትውስታዬ ውስጥ የምትኖሩ እናንተ ስላላቹህ ብቻዬን አይደለሁምhttps://t.me/umu_afifah_ami_chanal
أَبِي، كُنْتُ طِفْلَةً حِينَ افْتَرَقْتُ عَنْكَ، أَصْبَحْتُ كَبِيرَةً وَلَكِنَّنِي أَشْتَاقُ إِلَيْكَ كَثِيرًا. يَا أَبِي لَا فَرَّقَنَا اللَّهُ فِي الدَّارَيْنِ، جَمَعَنَا
اللَّهُ فِي الْجَنَّةِ يَا رَبّ.
"አባቴ ሆይ፣ ከአንተ ስለያይ እኔ ህጻን ነበርኩ፤ አሁን ትልቅ ሆኛለሁ (አድጌያለሁ) ነገር ግን በጣም ናፍቀኸኛል። አባቴ ሆይ፣ አላህ በሁለቱም ዓለም (በዚህም በወዲያኛውም) አይለየን፤ አላህ በጀነት ውስጥ ይሰብስበን ያረብ።"
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ሰበር ዜና!
ዛሬ በሳዑዲ ጨረቃ ስለታየች ነገ ሰኞ የዙል-ሒጃ ወር የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
+1
اللهم اكفنا شر ما في الغيب، واحفظنا بحفظك، واسترنا بسترك، وارحمنا برحمتك، واشملنا بعفوك يا حي يا قيوم. اللهم اجعلنا في معينك دائمًا.
ያረብ ከመተኛታችን በፊት ትንሺየ ሰአት ያረብ እንበል እንዚህ ቀናቶች ከሁሉም ቀኖች በላጮች ናቸው አሏህ በ10 ቀናቶች የማለባቸው ታላቅ ቀን ናቸው እነሱም የዙል ሂጃ የመጀመሪያው አስሮቹ ቀን ናቸው
والفجر
وليال عشر
اللهم اكتب لنا أيامًا جميلة وأخبارًا مفرحة، ونفسًا قنوعة راضية بكل قدر كُتب لها.
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
አሏህ ሆይ
ለልቤ መረጋጋትን ሰኪናን የአእምሮ እርፈትን ስጠኝ ያአሏህ በእነዚህ በተወደዱ 10 ሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ውስጥ አተ ልመናችንን ሙስተጃብ አርግልን ብዙ ልባቸው የተሰበሩ አይናቸው ያነቡ ባሮችህን የዱዓቸውን ተዓምር አሳያቸው ያረብ ያረብ ያለውን ሁሉ አተ በእዝነትህ ስኬትን ወፍቀን💧🤲🤲
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
اللهم يا من سمع يعقوب في شكواه، وردَّ إليه يوسف وأخاه، وبرحمتك ارتدَّ بصيرًا وعاد النور إلى عيناه، اغفر لقارئ رسالتي، وأعطه مبتغاه، وكن معه في سره ونجواه، وافتح له أبواب الخير والرضا والهناء، يا أرحم الراحمين.
