fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
-224 ساعت
+257 روز
+4730 روز
آرشیو پست ها
💥💥​💥 የሳምንቱ የትዳር ወግ — ክፍል 3⃣ ⚜️ ✍ በመጀመርያ እነዚን ሀሳቦች ለናንተ በየሳምንቱ ማጋራቹ አላህ ባገራልኝ መጠን ከመድረሳ ትምህርቶቼና ከህይወት ከታዘብኳቸው ነገሮች  ነው አላህ ሁላችንንም የሚጠቅመን ያድርግልን 🌸 የዛሬው ​ርዕስ፦ ከስሜት ባለፈ ለእውነተኛ ትዳር ዝግጁ መሆኔን በምን አውቃለሁ? ​በባለፈው ክፍላችን በትዳር መረጣ ወቅት በብዛት ስለምንሸወድባቸው ስህተቶች ተወያይተናል። ዛሬ ደግሞ ወደ ራሳችን ተመልሰን እንጠይቅ፦ ለመሆኑ እኔ ራሴ ለትዳር ዝግጁ ነኝ ወይስ ዝም ብዬ በሰው ፍላጎትና በስሜት እየተነዳሁ ነው?🤔💭 ​ብዙ ጊዜ «ትዳር ማግባት» እና «ለትዳር ዝግጁ መሆን» ይምታታብናል። ለትዳር ዝግጁነት በመልክ ወይም በዕድሜ ብቻ ሳይሆን በሚከተሉት መለኪያዎች ይመዘናል፦ ​🧠 1. የስነ-ልቦናና የእድገት ብስለት፦ «ትዳር የፍቅር ታሪክ ብቻ ሳይሆን ኃላፊነት ነው» ብሎ መቀበል ችግሮችና አለመግባባቶች ሲመጡ በብልሃት ለመፍታት ዝግጁ መሆን። ​❤️ 2. ክብርና ድንበር ማወቅ፦ ፍቅር ጊዜያዊ ስሜት ሊሆን ይችላል፤ ክብር ግን አመለካከትና የስብዕና ልዕልና ነው! ለሌላው ሰው ስሜት፣ ሃሳብና ድንበር ቦታ መስጠት መቻል. ​🕌 3. መንፈሳዊ ዝግጅት፦ ራሳችንን ከኃጢአት ለመጠበቅና ከትዳር አጋራችን ጋር ወደ አላህ ለመቃረብ ያለን ቁርጠኝነትና የዲን ጥንካሬ። ​💰 4. የህይወትና የኃላፊነት እይታ፦ የጋራ ህይወትን ለመምራት፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ኃላፊነቶችን ለመሸከም አእምሯዊ ዝግጅት ማድረግ። ​🤔 ጥያቄ ለእናንተ፦ ​አንድ ወጣት ለትዳር ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነው ለማለት ከላይ ከተጠቀሱት ውጭ «ትልቁና መቅደም ያለበት መስፈርት» ምንድነው ትላላችሁ? ​👉 ሀሳባችሁን በኮመንት አጋሩን! እስቲ እንወያይበት! ✨ ​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ​✍️  𝒁....

ትልቁ ድል ወድቆ መቅረት ሳይሆን፣ በወደቁ  ቁጥር ተነስቶ ጉዞን መቀጠል ነው❤️‍🩹 በርታ በሉልኝማ✨

الصلاة خير من النوم 🍇 ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ 💥 አዝካር ደሞ አትርሱ እ... 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا ደጋጎቹማ…የለይል ሶላትን ከመውደዳቸው የተነሳ ስድስተኛው ግዴታ ሶላታቸው አደረጉት እኛግን ሱብሂ ሲደርስ በንጭንጭ እንነሳለን አላሕ ይዘንልን ወላሒ🥹
Z✍...

አንድን ወጣት እንዲያገባ ያገዘው ሰው እስኪ ቂያም ቀን ድረስ አጅር አለው። ኢብኑ ዑሠይሚን በሉ ባለ ሃብቶች ተፍ ተፍ በሉና ላጤዎችን ዳሯቸው ነገ ሰኞነው የቻለ ይፁም ያልቻለም ይፁም 🥴

20 አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ (ረ.ዐ) በስንት ዓመታቸው ነው በሸሂድነት የሞቱት?
Anonymous voting

19 አሊ (ረ.ዐ) ከጀነት ከተበሰሩት 10 ሶሃቦች (አል-ሙበሺሩና ቢል ጀናህ) ውስጥ ይመደባሉ?
Anonymous voting

18 አሊ (ረ.ዐ) በበድር፣ በኡሁድ፣ በኸንደቅ እና በሌሎችም በርካታ ዘመቻዎች ላይ ባሳዩት ጀግንነት የታወቀው ባለ ሁለት ጫፍ ሰይፋቸው ስም ምንድን ነው?
Anonymous voting

17 ከአሊ (ረ.ዐ) እና ከፋጢማ (ረ.ዓ) የተወለዱት የታወቁት የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የልጅ ልጆች እነማን ናቸው?
Anonymous voting

16 አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ (ረ.ዐ) በኸሊፋነት ግዛታቸውን የመሩት ለስንት ዓመታት ያህል ነበር?
Anonymous voting

ይቀጥል እስኪ 🙌 ደንነታቹ አሳስብኝ ነው😁

15 አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ (ረ.ዐ) የተገደሉት በየትኛው ወር እና በምን ሁኔታ ላይ እያሉ ነበር?
Anonymous voting

14 አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብን (ረ.ዐ) የገደላቸው (የ his assassin) የኸዋሪጅ አባል ማን ይባላል?
Anonymous voting

13 ከአሊ (ረ.ዐ) ጦር ተለይተው የወጡ እና ሁለቱንም ወገኖች «በአላህ ህግ እንጂ በሰው ዳኝነት አንመራም» በማለት ያመፁት ክፍል ምን ይባላሉ?
Anonymous voting

12 በአሊ (ረ.ዐ) እና በሙዓውያ ኢብኑ አቢ ሱፍያን መካከል የተደረገው የታወቀው የሲፊን ውጊያ የታገደው በምን ምክንያት ነበር?
Anonymous voting

11 በአሊ (ረ.ዐ) እና በሐዘረተ ዓኢሻ (ረ.ዐ) መካከል የተካሄደው የታወቀው የውስጥ ውጊያ/ግጭት ምን በመባል ይታወቃል?
Anonymous voting

10 ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ለአሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ የሰጡት ሌላኛው ፍቅር የተቀላቀለበት ቅጽል ስም (ኩንያህ) ምንድን ነው?
Anonymous voting

9 አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ከታወቁባቸው በርካታ መጠሪያዎች/ጎበዝ ቅጽሎች መካከል አንዱ የትኛው ነው?
Anonymous voting

8 ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ አሊ (ረ.ዐ) «እኔ የእውቀት ከተማ ነኝ፤ አሊ ደግሞ...» ሲሉ ምን በማለት ገለጹት?
Anonymous voting

7 ​አሊ (ረ.ዐ) በኸሊፋነት ዘመናቸው የእስልምና ግዛት ዋና ከተማን ከመዲና ወደ የትኛው ቦታ አዛወሩ?
Anonymous voting

6 አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ (ረ.ዐ) የእስልምና ስንተኛው ኸሊፋ (መሪ) ሆነው ተሾሙ?
Anonymous voting