fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
-224 ساعت
+257 روز
+4730 روز
آرشیو پست ها
5 በኸይበር ዘመቻ ጊዜ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) «ነገ አላህንና መልእክተኛውን የሚወድ፣ አላህና መልእክተኛውም የሚወዱትን ሰው ባንዲራውን እሰጣለሁ» ብለው ባንዲራውን የሰጡት ለማን ነበር?
Anonymous voting

4 ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከመርካ ወደ መዲና ሲሰደዱ (ሂጅራ ሲያደርጉ) በምድር አልጋቸው ላይ የተኛዉ ሰሐባ ማን ነበር?
Anonymous voting

3 የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ውድ ልጅ የሆነችውን ፋጢማን (ረ.ዐ) ያገባው ሰሐባ ማን ነው?
Anonymous voting

2 አሊ ኢብኑ አቢ ጣሊብ በታሪክ የሚታወቁበት አንዱ ትልቅ ስብዕና ምንድን ነው?
Anonymous voting

1የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የአጎት ልጅ እና አማች የነበሩት አራተኛው ራሺዱን ኸሊፋ ማን ናቸው?
Anonymous voting

Aselam Alykum werahmetullahi weberekatu yajema alachu 👋 በሰሀባው አሊ ኢብን አቡ ጦሊብ ዙርያ 20 ጥያቄውች ተዘጋጅቶል እስኪ ራሳቹን ፈትሹ

Someone said ፦
"ሌሎች በሰሩት ጥፋት መወቀስ እንደማትፈልገው ሁሉ ሌሎች በሰሩትም መልካም ስራ መወደስን አትፈልግ "

* «ሳያውቁ መፍረድ...» ሰዓቱ በጣም እንዳመሸ ያውቃል፤ ነገር ግን ለሥራ ብሎ ከነበረበት ሀገር መጥቶ ባልለመደው የአንድ ክፍል ቤት ውስጥ የጀመረውን ሥራ ሳይጨርስ መሄድ አልፈለገም። ነገ እሁድ ነው። እዚህ ባለው የድርጅቱ ቅርንጫፍ ትልቅ ስብሰባ ስለሚኖር፣ ለእሱ ብዙ ያላዘጋጃቸውና ያልጨረሳቸው ሰነዶች አሉ። ሚስቱ ደጋግማ ስልኩ ላይ እየደወለች ቢሆንም «ሥራ ላይ ነኝ» የሚል አጭር የጽሁፍ መልእክት ልኮላታል። በብዙ ትግልና ድካም ሥራውን አጠናቀቀ። ሰዓቱን ሲመለከት ከሌሊቱ 5:30 ይላል። መኪናውን አስነስቶ ወደ ተከራየው ቤት ነዳ። በዚያ ሰዓት እንደሚተኙ ቢያውቅም፣ እንዲሁ «ልሞክር» ብሎ ነው። በየቀኑ ሆቴል ማደር ስለሰለቸው፣ ለጊዜው ሀገር ውስጥ የሌለውን የአክስቱን ልጅ ቤት ተዋስቶ ነበር። ሰፈሩን በጭራሽ አያውቀውም፤ ወደ መስሪያ ቤቱ ሄዶ ከመመለስ ውጭ አንድ ቀን እንኳ ወጣ ብሎ አይቶት አያውቅም። መኪናውን በሩ ፊት አቁሞ ወረደ። ሲተኙ መብራት እንደሚያጠፉ ስላወቀ ሊረብሻቸው አልፈለገም። «ሰፈር ውስጥ እንደ እኔ አርፍደው ሱቅ የሚዘጉ አይጠፉም» በማለት ወደ ዋናው መንገድ ወጣ። በዚያው ቅጽበት ሦስት ሴቶች ከአንድ ጎልማሳ ወንድ ጋር ከአንዱ ግቢ ሲወጡ ተመለከተ። ወደ ሰውየው ጠጋ ብሎ በአክብሮት፣ «አባት... እዚህ ሰፈር አቅራቢያ ሆቴል አገኝ ይሆን?» ሲል ጠየቀው። ሰውየው ከእግሩ እስከ ራሱ ትኩር ብሎ ካየው በኋላ፣ «ገብተህ ከሴት ልትጋደምበት አታፍርም? ሆቴል የቱ ጋር ነው ስትል...» አለው። ድንገት በድንጋጤ «ክው» አለ፤ ምንም ቃል ከአፉ አልወጣም። ሰውየው ቀጠለና፣ «ከሴት ጋር በየሆቴሉ ከምትጋደም፣ ከምትዘልና ከምትላላስ ሰርተህ ብላ!» ብሎት ወደ ቤቱ ገባ። ከአፉ የወጣው ቃል «አልሐምዱሊላህ» የሚል ብቻ ነበር። ምክንያቱም አላህ እንደዚህ ባለው ፈተና ውስጥ ስላሳለፈውና ስብእናውን ስላወቀው ነው። ሶላት ኢቃም ይቅርና አዛን ሳይባል መስጂድ የሚከትምን አንድ ወጣት በዝሙተኛነት ማነውር ከባድ ቢሆንም፣ በውስጡ «አልሐምዱሊላህ» ማለቱን ደጋግሞ ቀጠለ። እንደ አጋጣሚ ወደ አስፓልቱ ወጣ ሲል የቆመ የራይድ መኪና አገኘ። «መቼም ለሥራው ይሆናል» በማለት ጠጋ ብሎ፣ «ወንድሜ! እዚህ ሰፈር ሆቴል ታውቃለህ? ምግብም አልቀመስኩም። የተከራየሁትም ቤት አርፍጄ የቀረሁ መስሏቸው በሩን ዘጉብኝ። ለሰፈሩ አዲስ ስለሆንኩ ማግኘት አልቻልኩም፤ ጨለማውም ያስፈራል» አለው። ሾፌሩም፣ «አብሽር አባቴ» ብሎ ደግነት በተሞላበት ሁኔታ ጠቆመው። አመስግኖት ወደ ተባለው ሆቴል ገባ። ምግቡን በልቶ ከሚወዳት ሚስቱ ጋር በስልክ አወጋ፤ እሷም የነገው ስብሰባ መልካም እንዲሆንለት ተመኝታ ተሰናበተችው። ብዕሩን አነሳ፤ ማስታወሻውን ገለጠ። ሳያውቁ መፍረድ! ባልኖርኩት ማንነት በልካቸው ሰፍተው፣ ያልሆንኩትን ሁሉ በእኔ ላይ ለጥፈው፣ ባልኖርኩበት መንደር አኑረው፣ ከማላውቀው መስመር ስሜን ደበላልቀው፣ ባላወቁት ሕይወት ማንነቴን ገድለው፣ አኑረውኝ ሄዱ ሳያውቁ ፈረዱ፤ ፈረጁ ጌታን ሳይፈሩ እንዲሁ ተጣዱ፣ እኔንስ አውቆኛል ጌታዬ ወዱድ! ✍️ ኢህሳን... * የእሁድ መልክቴ specficly ለላጤያን ☺ አይ ለሁሉም ነው ሃሳባቹን comment !
ከእድገት ማዶ 🌱
Share & join :🌱@Binaulzat

ህይወት ካስተማረችኝ .... በመናደድ በመበሳጨት እምትቀይሩት ምንም ነገር የለም እና ሁሌ #ሰብር እያደረጋቹ ፈገግ በሉ ያኔ የማታቁት ጥንካሬ በውስጣቹ እያደገ ይመጣል❤‍🩹!

💥ልብስህ በቆሸሸ ቁጥር ሳትሰለች እንደምታጥበው ወንጀል ደጋግመህ የምትሰራ እንኳን ብትሆን ደጋግመህ ተውበት ከማድረግ አትሰልች!" ባይሆን ልብስህን አውቀህ እንደማታቆሽሽ ሁሉ ወደ ወንጀል አውቀህ አትግባ ።

✨ልብስህ በቆሸሸ ቁጥር ሳትሰለች እንደምታጥበው ወንጀል ደጋግመህ የምትሰራ እንኳን ብትሆን ደጋግመህ ተውበት ከማድረግ አትሰልች! ባይሆን ልብስህን አውቀህ እንደማታቆሽሽ ሁሉ ወደ ወንጀል አውቀህ አትግባ ።

ያለፈውን ጊዜ እርሳው ያስተማረህን ትምህርት ግን መቼም እንዳትረሳው!!❤‍🩹 እስኪ ያን ጊዜ የረሳቹት ግን ያስተማራቹ ነገር አሁንም ያረሳቹት?

💥الصلاة خير من النوم 🍇   ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ 💥 አትርሱ እ... 😉👇👇 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا 💫ሌላው ደሞ ሱጁድ የሽክምህ ማራገፍያ ነውየተጫናችሁ ሃሳብ ሁሉ ከላያችሁ ላይ እስኪራገፍ ድረስ ሱጁድ አስረዝሙ ሱጁድ ማለት በግንባርህ መሬት ላይ ተደፍተህ ለመሬት ታንሾካሹካለህ ድምፅህ ግን ሰማይ ቤት ይሰማል እኔንም በዱአቹ አትርሱኝ 🥰🥰🥹 Z✍......

💥الصلاة خير من النوم 🍇   ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ 💥 አትርሱ እ... 😉👇👇 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا 💫ሌላው ደሞ ሱጁድ የሽክምህ ማራገፍያ ነውየተጫናችሁ ሃሳብ ሁሉ ከላያችሁ ላይ እስኪራገፍ ድረስ ሱጁድ አስረዝሙ ሱጁድ ማለት በግንባርህ መሬት ላይ ተደፍተህ ለመሬት ታንሾካሹካለህ ድምፅህ ግን ሰማይ ቤት ይሰማል እኔንም በዱአቹ አትርሱኝ 🥰🥰🥹 Z✍......

💥ሌሊቱን ሳይተኛ ያነጋ ሁሉ በምን እንዳነጋ መልሶ ራሱን ይገምግም። በመጥፎ ካነጋ አይድገመው፤በጥሩ ካነጋ ይመላለስበት ሰናይ ለይል ✨
💥ሌሊቱን ሳይተኛ ያነጋ ሁሉ በምን እንዳነጋ መልሶ ራሱን ይገምግም። በመጥፎ ካነጋ አይድገመው፤በጥሩ ካነጋ ይመላለስበት ሰናይ ለይል ✨

ገና ቃል ሳናወጣ እምባችን ሚፈስ ለማልቀስ ቅርብ የሆነው 🥹 ለምን ይሁን?

ስለ ሁሉም ነገር ... الحمد الله❤‍🩹

👐መልካም ብትናገር ታተርፋለህ ዝም ካልክ ደግሞ ትተርፋለህ_ እንደመጣልህ ካወራህ ትጠፋለህ

💥አላህ ሆይ! •አንተን ከማወቅ በላይ እውቀት የለም፡፡አንተን ከማገልገል በላይ ስልጣን የለም፡፡ላንተ እጅ ከመስጠት በላይ ድል የለም፡፡ባንተ ዘንድ ከመታወቅ በላይ ክብር የለም፡፡በዓለማት ሁሉ ዘንድ ከመታወቅ አንተ ዘንድ መታወቁ ይበልጣል፡፡አንተ ዘንድ ክብር ያለው ሰው በዓለም ላይ ክብር ካለው ሁሉ ይበልጣል፡፡ ወደ አምላካችን ይበልጥ ቀርበን የምንዉልበት ቀን ይሁንልን።

💥ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። 💥ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇   ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ 💥ይቺን አዝካር ደሞ አትርሱ እ... 😉 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا Z✍..