fa
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 265
مشترکین
+124 ساعت
+1937 روز
+81630 روز
آرشیو پست ها
20.የመጨረሻ ጥያቄ የጂብሪል አለይሂ ሰላም ታዋቂውን ሀዲስ አስቀምጡ🫴

19.የነብዩላህ ኢሳ ዐለይሂ ሰላም መጽሐፍ?

18.የነብዩላህ ያዕቁብ ዐለይሂ ሰላም ቅጽል ስም?

የነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም መፅሀፍ ምን ይባላል?

​💎 እውቀት የነቢያት ውርስ ነው! ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 👇

የነብዩላህ ኑህ ዐለይሂ ሰላም ልጅ ስሙ ማን ይባላል?

አሁን ሁልሽም ተጨናንቀሽ የምትመልሺበት ሰዐት ነው አጭር መልስ!

ማነው የተኛው እዛጋ👀🫵

15.የነብዩ ﷺ የሂጅራ መድረሻ ከተማ ማን ናት? A) መካ B) መዲና C) ጠኢፍ D) ቁድስ

14.ነብዩ ሹዐይብ ዐለይሂ ሰላም ለሕዝባቸው በተለይ ምንን እንዲተዉ አዘዙ? A) ጾም B) የመለኪያና የሚዛን ማጭበርበር C) ጉዞ D) ግብርና እቺን የመለሰ👌

13.ነብዩ ዩኑስ ዐለይሂ ሰላም በሆድ ውስጥ የገቡት የየትኛው ፍጥረት ነበር? A) ዓሣ B) አንበሳ C) ዓሣ ነባሪ D) አዞ

12.የነብዩ ኑሕ ዐለይሂ ሰላም ልጅ ከጥፋት ውሃ ያልዳነው ለምን ነበር? A) ሀብታም ስለነበር C) ከካፊሮች ስለነበር D) መልስ የለም

ኧረ ፍጥነት👀 ቆይ ቆይ🤚

11.ነብዩ ኢብራሂም ዐለይሂ ሰላም ለምን “ኸሊሉላህ” ተባሉ? A) ብዙ ሀብት ስለነበራቸው B) አላህ ወዳጅ አድርጎ ስለመረጣቸው C) ንጉሥ ስለነበሩ D) ብዙ ልጆች ስለነበሯቸው

10.ነብዩ ሙሳ ዐለይሂ ሰላም በባሕር ላይ የተደረገላቸው ተአምር ምን ነበር? A) ባሕሩ ተከፈለ B) ውሃው ወደ ሰማይ ወጣ C) ባሕሩ ደረቀ ብቻ D) ዓሣ ተናገረ

9.ለነብዩ ዳዉድ ዐለይሂ ሰላም የተሰጣቸው መጽሐፍ ስሙ ምን ነበር? A) ተውራት B) ዘቡር C) ኢንጂል D) ቁርአን

8.የነብዩ ሱለይማን ዐለይሂ ሰላም ከሚገርሙ ችሎታዎች አንዱ ምን ነበር? A) የእንስሳትን ቋንቋ መረዳት B) ባሕር መስራት C) ሰውን ከሞት ማስነሳት D) ሰማይን መያዝ

7.ነብዩ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም በሕልማቸው ያዩት ምን ነበር? A) 7 ኮከቦች B) 11 ኮከቦች፣ ፀሐይና ጨረቃ C) 12 ኮከቦች D) 10 ኮከቦች

6.ነብዩ ሳሊሕ ዐለይሂ ሰላም ለሰሙድ ሕዝብ የተሰጠው ታላቅ ምልክት ምን ነበር? A) የአላህ ግመል B) የአላህ ፈረስ C) የአላህ ወፍ D) የአላህ በግ

5.ነብዩ አዩብ ዐለይሂ ሰላም በታሪካቸው በተለይ በምን ይታወቃሉ? A) በትዕግሥት B) በንግድ C) በጦርነት D) በግንባታ