ምክር ለወጣቶች
Ir al canal en Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 265
Suscriptores
+124 horas
+1937 días
+81630 días
Archivo de publicaciones
7 264
14.ነብዩ ሹዐይብ ዐለይሂ ሰላም ለሕዝባቸው በተለይ ምንን እንዲተዉ አዘዙ?
A) ጾም
B) የመለኪያና የሚዛን ማጭበርበር
C) ጉዞ
D) ግብርና
እቺን የመለሰ👌
7 264
11.ነብዩ ኢብራሂም ዐለይሂ ሰላም ለምን “ኸሊሉላህ” ተባሉ?
A) ብዙ ሀብት ስለነበራቸው
B) አላህ ወዳጅ አድርጎ ስለመረጣቸው
C) ንጉሥ ስለነበሩ
D) ብዙ ልጆች ስለነበሯቸው
7 264
10.ነብዩ ሙሳ ዐለይሂ ሰላም በባሕር ላይ የተደረገላቸው ተአምር ምን ነበር?
A) ባሕሩ ተከፈለ
B) ውሃው ወደ ሰማይ ወጣ
C) ባሕሩ ደረቀ ብቻ
D) ዓሣ ተናገረ
7 264
8.የነብዩ ሱለይማን ዐለይሂ ሰላም ከሚገርሙ ችሎታዎች አንዱ ምን ነበር?
A) የእንስሳትን ቋንቋ መረዳት
B) ባሕር መስራት
C) ሰውን ከሞት ማስነሳት
D) ሰማይን መያዝ
7 264
7.ነብዩ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም በሕልማቸው ያዩት ምን ነበር?
A) 7 ኮከቦች
B) 11 ኮከቦች፣ ፀሐይና ጨረቃ
C) 12 ኮከቦች
D) 10 ኮከቦች
7 264
6.ነብዩ ሳሊሕ ዐለይሂ ሰላም ለሰሙድ ሕዝብ የተሰጠው ታላቅ ምልክት ምን ነበር?
A) የአላህ ግመል
B) የአላህ ፈረስ
C) የአላህ ወፍ
D) የአላህ በግ
