fa
Feedback
Pk(ታላቁ አብርሐም) official channel

Pk(ታላቁ አብርሐም) official channel

رفتن به کانال در Telegram

"የቄስ ልጅ እግዜር አጎቱ ይመስለዋል" Youtube:- https://www.youtube.com/@pk_talakuabrham Tiktok:- https://www.tiktok.com/@pk_talakuabraham?_r=1&_t=ZS-98vycoIs3U7

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 982
مشترکین
+9824 ساعت
+7157 روز
+4 57830 روز
آرشیو پست ها
እስከ ዝሁር ድምፅ ስጡና የተወሰነው ላይ እንግዲህ ላይቭ ገብቸ ጥሩ ጠያቂወች ካሉ ተማምረን የሀዲሱን አፕ አስተዋውቀን እንወጣለን ድምፅ ለመስጠት የቀመም ጎዳም ላይቩ https://t.me/pk_talaku/132

ላይቭ በቲክቶክ ልግባ ወይስ በቴሌግራም
Anonymous voting

ወሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ዛሬ በዚህ ላይቭ ልግባ ወይስ በ ቲክቶክ?

እውን በክርስትና ማርያም ትመለካለች? አዲስ ፋይል ነው በወንድም ሳላህ
እውን በክርስትና ማርያም ትመለካለች? አዲስ ፋይል ነው በወንድም ሳላህ

ከደቂቃወች በኋላ የሚለቀቅ ፋይል በወንድም ማሒር እውን አይሁዶች እዝራ(ኡዘይር) የአላህ ልጅ ነው ብለው ያምናሉን? በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ታሪካዊ ማስረጃወችን የያዘ መፅሐፍ ነው እንዳያመልጣችሁ በተለ
ከደቂቃወች በኋላ የሚለቀቅ ፋይል በወንድም ማሒር እውን አይሁዶች እዝራ(ኡዘይር) የአላህ ልጅ ነው ብለው ያምናሉን? በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ታሪካዊ ማስረጃወችን የያዘ መፅሐፍ ነው እንዳያመልጣችሁ በተለይ ንፅፅር ላይ ምትሰሩ ሰወች

ሰወች ገና 8 ሰው ስለሚያስፈልግ አብሽሩ ተስፋ አትቁረጡ። እንዲሁ አልፎ አልፎ ሀሳቦችን ጣል እያደረግን አሸናፊ እንሰበስባለን እኔ ራሴን አልደመርኩም አያሳስባቹህ

ሲመስለኝ መልስ ያገኘሁ መሰለኝ። https://t.me/pk_talaku/124?comment=3253

አሪፍ ነው ማሻ አላህ አማርኛ ስም ሞክሩ ሀባይብ

ለሀዲሱ አፕሎኬሽን ሚሆን አሪፍ አጠር ያለ ከሀዲስ ጋር ሚገናኝ ምናምን ስም አውጡለት አሪፍ ስም ያወጣ ሽልማትም አለው ስሙንም ለአፕሊኬሽኑ ይሆናል።

ከደቂቃወጭ በኋላ አል-ሀሺር የፋይል መሸጫው ላይ ይለቀቃሉ ፋሩቅ አልተቻለም
+9
ከደቂቃወጭ በኋላ አል-ሀሺር የፋይል መሸጫው ላይ ይለቀቃሉ ፋሩቅ አልተቻለም

ዛሬ ደክማቹሀል አድ እየሆነ አይደለም በቃ ሀዲሱን ሚፈልግ ሰው 4.1k ብቻ ነው ማለት ነው?🥺 ይሄ አያዋጣኝም ኪሳራ ነው።

እነዚህን ሁለት አጫጭር የግጥም ቪዲዮወች ካላያቹህ ከስራቹሀል🥺 ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ለሀብት ብለው ቢሆንስ ነብይ ነኝ ያሉት? 🤔 ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ስላጣንና ዝናንስ ቢሆን ፈልገው ንቢይ፡ነኝ ያሉት? 🤔 👳‍♂መልስ ይኖረው ይሆን? https://youtube.com/playlist?list=PLG4oxoIEFr88&si=S78JCL-AkbiEmvGq ገብተው ይመልከቱ።

Whats app ግሩፑን ምን አድርጋችሁት ነው?😳 delete አድርገው እያለኝ ነው ሰስፒውንድድ ብሎ

application-d3b3f459-2cae-40e2-8b4d-bf90924ff8da.apk131.33 MB

ሊንክ ነክታቹህ የሀዲሱን አፕ ብቻ አድቨርት አድርጋቹህ ሰወችን ጥሩ የፈለገ ብቻ ይምጣ ካልሆነ አሰስ ገሰሱን መሰብሰብ አልፈልግም😁

ኡስታዝ ጄክ ተቀላቅሏል የመጀመሪያ ፋይሎቹን አቅርቦላቹሀል 1 አስ-ሰመድ ማለት ድፍን ማለት ነውን? 2 የዝሙት ልጅ ጀነት አይገባምን? እስካሁን ከተለቀቁት የማን ምን ሚለው መፅሐፍ ተመቻቹህ ገባቹህ
+1
ኡስታዝ ጄክ ተቀላቅሏል የመጀመሪያ ፋይሎቹን አቅርቦላቹሀል 1 አስ-ሰመድ ማለት ድፍን ማለት ነውን? 2 የዝሙት ልጅ ጀነት አይገባምን? እስካሁን ከተለቀቁት የማን ምን ሚለው መፅሐፍ ተመቻቹህ ገባቹህ አነበባችሁት? ስለ አፑ ዝርዝር መረጃና ለማውረድ ምትፈልጉ 👉👈

በነገራችን ላይ ፋይል እንዲሰራበት ምትፈልጉት መስዓላ ወይም ደሞ ጥያቄ እንዲሁም ርዕስ ካለ በውስጥ ብታሳውቁኝ አሪፍ የሆነ ፋይል ተሰርቶ ይቀርብላቹሀል።

پیام صوتی01:38