Pk(ታላቁ አብርሐም) official channel
الذهاب إلى القناة على Telegram
"የቄስ ልጅ እግዜር አጎቱ ይመስለዋል" Youtube:- https://www.youtube.com/@pk_talakuabrham Tiktok:- https://www.tiktok.com/@pk_talakuabraham?_r=1&_t=ZS-98vycoIs3U7
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 067
المشتركون
+624 ساعات
+4277 أيام
+4 68830 أيام
أرشيف المشاركات
ሳየው ብዙ ሰው ነው ከሁለቱም የመረጠው ያው አብዛኛውን ቴሌግራም ሚለው ተመርጧል ግን ትንሽ ማስታረቅ ፈለኩና
አላህ ካለ ከሰዓት ቲክቶክ ላይ ላይቭ እገባለሁ ከተሳካ ዩቱብ ላይ አስተላልፈዋለሁ ካልሆነ ያው ቲክቶክ ብቻ ይሆናል
ማታ ደሞ ኢንሻ አላህ ከ መጝሪብ በኋላ አላህ ካለ ቴሌግራም ላይ ላይቭ እናመሻለን ኢንሻ አላህ
አድሚን ማደርገው በዚህ የቲክቶክ ላይቭ ማስተላለፍ የሚችል ሰው አለ?
።ወይ ለማስታረቅ ያክል? ለቋሚም እንዲሆን እ?
እስከ ዝሁር ድምፅ ስጡና
የተወሰነው ላይ እንግዲህ ላይቭ ገብቸ ጥሩ ጠያቂወች ካሉ ተማምረን የሀዲሱን አፕ አስተዋውቀን እንወጣለን
ድምፅ ለመስጠት የቀመም ጎዳም ላይቩ
https://t.me/pk_talaku/132
ከደቂቃወች በኋላ የሚለቀቅ ፋይል
በወንድም ማሒር
እውን አይሁዶች እዝራ(ኡዘይር) የአላህ ልጅ ነው ብለው ያምናሉን?
በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ታሪካዊ ማስረጃወችን የያዘ መፅሐፍ ነው እንዳያመልጣችሁ በተለይ ንፅፅር ላይ ምትሰሩ ሰወች
ሰወች ገና 8 ሰው ስለሚያስፈልግ አብሽሩ ተስፋ አትቁረጡ።
እንዲሁ አልፎ አልፎ ሀሳቦችን ጣል እያደረግን አሸናፊ እንሰበስባለን
እኔ ራሴን አልደመርኩም አያሳስባቹህ
ለሀዲሱ አፕሎኬሽን ሚሆን
አሪፍ አጠር ያለ ከሀዲስ ጋር ሚገናኝ ምናምን ስም አውጡለት አሪፍ ስም ያወጣ ሽልማትም አለው ስሙንም ለአፕሊኬሽኑ ይሆናል።
ዛሬ ደክማቹሀል አድ እየሆነ አይደለም በቃ ሀዲሱን ሚፈልግ ሰው 4.1k ብቻ ነው ማለት ነው?🥺 ይሄ አያዋጣኝም ኪሳራ ነው።
