fa
Feedback
የጥበብ እመቤት 📜

የጥበብ እመቤት 📜

رفتن به کانال در Telegram

╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ 🍹❤️‍🔥✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ 𝚜𝚞𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 እንኳን ደህና መጡ ወደ የጥበብ እመቤት "ሕይወት ትጠይቃለች፣ ጥበብ ትመልሳለች " https://Wisdomlady

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
271
مشترکین
-124 ساعت
+77 روز
+15230 روز
آرشیو پست ها
ዛሬን እንዳታጣ !!! በግዜ እያሳበብክ ስህተትክን አትደብቅ፣ ይልቅስ ታርመህ ሰው በመሆን ድመቅ፣ ግዜ ለሰው እንጂ ሰው ለግዜ አይደለም፣ ያመኑት ጥፋት ነው ድልን የሚሸልም፣ የሰራ መሳሳት ያለ ነው በላቸው፣ በድጋሚ ጥረት ቆመህ አሳያቸው፣ በአለፈው ስህተት ዛሬ ቢመዝኑህ፣ ለማሸማቀቅ ጉባኤ ቢጠሩህ፣ የትላንቱንማ ለትላንት ትቻለሁ፣ ላይመለስ ዛሬ ተምሬበታለሁ፣ ብለህ ንገራቸው ጥቂት ቃላት አውጣ፤ በአለፈው ማንነት ዛሬን እንዳታጣ!!!

መልካም ፍሬን አፍራ ማፍራትህ ከአልቀረ ልክ እንደዚህ አፍራ ያለህን አትደብቅ መልካም ዘርን ዝራ አንተን ቢከብድህም ያፈራኸው ፍሬ ጎንበስ ቢያደርግህ ብስል ሆኖ ጥሬ ለሌሎች ተስፋ ነው የነገ ምግባቸው
መልካም ፍሬን አፍራ ማፍራትህ ከአልቀረ ልክ እንደዚህ አፍራ ያለህን አትደብቅ መልካም ዘርን ዝራ አንተን ቢከብድህም ያፈራኸው ፍሬ ጎንበስ ቢያደርግህ ብስል ሆኖ ጥሬ ለሌሎች ተስፋ ነው የነገ ምግባቸው ይጠቀሙበታል መልካም ዘር ስጣቸው!

ከራስ ጋር አዎንታዊ ንግግር ስለራሳችን የምናስበው እያንዳንዱ ሀሳብ ለእራሳችን የምንሰጠው ግምት ላይ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽእኖ አለው። ለእራሳችን የምንነግረው ሀሳብ አሉታዊ ከሆነ ቀስ በቀስ ለ
ከራስ ጋር አዎንታዊ ንግግር ስለራሳችን የምናስበው እያንዳንዱ ሀሳብ ለእራሳችን የምንሰጠው ግምት ላይ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽእኖ አለው። ለእራሳችን የምንነግረው ሀሳብ አሉታዊ ከሆነ ቀስ በቀስ ለእራሳችን የምንሰጠው ግምት እየወረደ ይመጣል። ስለዚህ እነዚህን አሉታዊ ሀሳቦች በአዎንታዊ ሀሳቦች የምንተካበት መንገድ መፈለግ አለብን። አዎንታዊ ሀሳቦችን ማሰብ ስለእራሳችን ያለን ግምት በጣም ጥሩ እንዲሆን ያደርጋል። የእራስ መተማመናችንም እንዲያደግ ያግዘናል። 🍎 ሄዋን

አንዳድ ቀን እኮ ሚነጋም አይመስልም እሄው ነጋ ነገን አላወቀውም አምላኬ አንተግን አውቅሀለው ከነገሩ ግዝፈቱ ይልቅ አንተን አውቅሀለው የገዘፈ ነገር ሁሉ ትልቅ አይደለም እኔ ሁሌም አምላኬን ትልቅ አ
አንዳድ ቀን እኮ ሚነጋም አይመስልም እሄው ነጋ ነገን አላወቀውም አምላኬ አንተግን አውቅሀለው ከነገሩ ግዝፈቱ ይልቅ አንተን አውቅሀለው የገዘፈ ነገር ሁሉ ትልቅ አይደለም እኔ ሁሌም አምላኬን ትልቅ አደርጋለው❤️ 🍎ሄዋን

👉 ስለ ትዕግስት እና ስለ ጊዜ አጠቃቀም ❤ • ​"ምርጥ ነገሮች ጊዜ ይወስዳሉ፤ ዘር ከተዘራ በኋላ ወዲያውኑ ፍሬ አይበላም፣ በትዕግስት ውሃ ማጠጣትና መጠበቅ ያሻል።" • ​"በህይወትህ ውስጥ የሚገ
👉  ስለ ትዕግስት እና ስለ ጊዜ አጠቃቀም ❤ • ​"ምርጥ ነገሮች ጊዜ ይወስዳሉ፤ ዘር ከተዘራ በኋላ ወዲያውኑ ፍሬ አይበላም፣ በትዕግስት ውሃ ማጠጣትና መጠበቅ ያሻል።" • ​"በህይወትህ ውስጥ የሚገጥሙህ ፈተናዎች የመንገድህ ማብቂያ ሳይሆኑ፣ ይበልጥ ጠንካራና አስተዋይ የሚያደርጉህ ድልድዮች ናቸው።" • ​"በጣም አስቸጋሪው ጊዜ ለታላቅ ለውጥ መነሻ የሚሆንበት አጋጣሚ ሰፊ ነው፤ ጨለማው ሲበረታ ንጋቱ ይቀርባልና።

ለመኖሬ ሁሉ የሚጎድለኝ፣አንችን ያጣዉ ዕለት መሙላትን ፍለጋ፣በሀሳብ ስዋትት ከጎኔ ሁኝና፣ሙላት እስኪ ይሰማኝ የከበደኝ ነገር፣ተሎ እንዲቀለኝ ባንች መኖር ምክንያት፣ተስፋ እንዲያንሰራራ ዛሬን እየኖርኩኝ፣ነገን እንዳልፈራ.!!!

አንድ ሰው ለኛ የሚሰጠው ግምት የእርሱን የአስተሳሰብ ልክ እንጂ የእኛን ማንነት አይገልፀም ። አልማዝ በድንጋዮች መሃል ስለተቀመጠ ድንጋይ አይሆንም ፤ ዋጋውን የሚያውቅ ባለሙያ እስኪያገኝ ድረስ ግን
አንድ ሰው ለኛ የሚሰጠው ግምት የእርሱን የአስተሳሰብ ልክ እንጂ የእኛን ማንነት አይገልፀም ። አልማዝ በድንጋዮች መሃል ስለተቀመጠ ድንጋይ አይሆንም ፤ ዋጋውን የሚያውቅ ባለሙያ እስኪያገኝ ድረስ ግን እንደ ተራ ድንጋይ ሊረገጥ ይችላል ። ወዳጄ ሰዎች ስላልተረዱን ብለን ብርሃናችንን አናጥፋ ። https://t.me/artladyart

ዛሬ የምታውቀውን ትናንት ስላላወቅህ ራስህን ላይ አትፍረድ። አንዳንድ ትምህርቶች በመፅሐፍ አይመጡም… ጊዜ ሲያሳልፍህ ብቻ ይገቡሃል። ስለዚህ ራስህን ይቅር በል።
ዛሬ የምታውቀውን ትናንት ስላላወቅህ ራስህን ላይ አትፍረድ። አንዳንድ ትምህርቶች በመፅሐፍ አይመጡም… ጊዜ ሲያሳልፍህ ብቻ ይገቡሃል። ስለዚህ ራስህን ይቅር በል።

ጊዜያዊ ፈተና የእግዚአብሄርን ዘላለማዊ የተስፋ ቃላት እንዲያስረሳህ አትፍቀጂ። ዛሬ እያለፍሽበት ያለሺው ማዕበል የሚያበቃበት ቀን አለው፤ በእግዚአብሄር ዘንድ ያለው ፀጋሽ ግን ለዘላለም የሚኖር ነው።
ጊዜያዊ ፈተና የእግዚአብሄርን ዘላለማዊ የተስፋ ቃላት እንዲያስረሳህ አትፍቀጂ። ዛሬ እያለፍሽበት ያለሺው ማዕበል የሚያበቃበት ቀን አለው፤ በእግዚአብሄር ዘንድ ያለው ፀጋሽ ግን ለዘላለም የሚኖር ነው። ዓይኖችሽን በማዕበሉ ላይ ሳይሆን ወደ ወደቡ (ወደ እግዚአብሄር) አቅኚ።" ✍️ሄዋን

ጡሩ ወዳጆ እና ጡሩ ቡና ሁለቱም ልብን የማሞቅ አቀም አላቸው በሂወታችን ውስጥ መከፋትን በትዝታ ድብርትን በፈገግታ የሚቀይሩ ውድ ሰወች አሉ ልክ እንደማለዳ ቡና ቀናችንን ለሚደምቁልን ንፁህ ልቦች ሰ
ጡሩ ወዳጆ እና ጡሩ ቡና ሁለቱም  ልብን የማሞቅ አቀም አላቸው በሂወታችን ውስጥ መከፋትን በትዝታ  ድብርትን በፈገግታ የሚቀይሩ ውድ ሰወች አሉ ልክ እንደማለዳ ቡና ቀናችንን ለሚደምቁልን  ንፁህ ልቦች  ሰላም ለነሱ ይሁንላቸው ❤🥰

ግን አንድ ሰው አለ... እርጅና ሲጫንሽ እድሜ ተጠራቅሞ እንድ አስም ሲያፍንሽ ሽበት እንደማዳይ በጭንቅላትሽ ላይ በድንገት ሲፈላ ያይን ከረጢቱ በእንቅልፍ ሲሞላ ምድጃ ዳር ሁነሽ መጣፍሽን ከፍተሽ ያ
ግን አንድ ሰው አለ... እርጅና ሲጫንሽ እድሜ ተጠራቅሞ እንድ አስም ሲያፍንሽ ሽበት እንደማዳይ በጭንቅላትሽ ላይ በድንገት ሲፈላ ያይን ከረጢቱ በእንቅልፍ ሲሞላ ምድጃ ዳር ሁነሽ መጣፍሽን ከፍተሽ ያለፈው ዘመን ገልጠሽ ስታነቢ የኔን ቃል አስቢ ስንቶች አፈቀሩ በሀቅ በይሰሙላ የገፅሽ አቦል የውበትሽ አፍላ ግን አንድ ሰው አለ ከሌሎች የአዳም ልጆች ያልተመሳሰለ በእቅብ ድንቋ ነፍስሽ በፍቅርሽ የነደደ የመልክ ፀዳል ሲያልፍ ልክ እንደ መስቀል ወፍ ጥሎሽ ያል ነጎደ ግን አንድ ሰው አለ .....

ህይወት በራሷ ፍፁም ባትሆንም፣ እኛ በውስጧ የምንፈጥራቸው ትናንሽ ምክንያቶች እንደ ጠዋት የፀሀይ ብርሃን፣ እንደ ወዳጅ ሰላምታ እና እንደ ግል ህልሞች—ሁሉንም ነገር ውብ ያደርጉታል። https://t
ህይወት በራሷ ፍፁም ባትሆንም፣ እኛ በውስጧ የምንፈጥራቸው ትናንሽ ምክንያቶች እንደ ጠዋት የፀሀይ ብርሃን፣ እንደ ወዳጅ ሰላምታ እና እንደ ግል ህልሞች—ሁሉንም ነገር ውብ ያደርጉታል። https://t.me/mekuytrrwxnc

Repost from N/a
03. Erikume.mp36.14 MB

እንዴት አደራችሁ🦋🥰​"ህይወት መፅሃፍ ናት፤ ትላንት ያለፈ ገፅ ነው፣ ዛሬ አዲስ መስመር ነው፣ ነገ ደግሞ ገና ያልተገለጠ አጓጊ ታሪክ ነው።" ✨መልካም ቀን🌸 https://t.me/artladyar
እንዴት አደራችሁ🦋🥰​"ህይወት መፅሃፍ ናት፤ ትላንት ያለፈ ገፅ ነው፣ ዛሬ አዲስ መስመር ነው፣ ነገ ደግሞ ገና ያልተገለጠ አጓጊ ታሪክ ነው።" ✨መልካም ቀን🌸 https://t.me/artladyart

" ዛሬ! ስጥ!!! " ዛሬ ላይ ተርቦ ተጠምቶ ለመጣ፣ እምነት ባንተ ጥሎ ከቤቱ ለወጣ፣ ፊትህ አጥቁረኽ ለነገ አትበለው፣ እርሱን የቸገረው ዛሬን መሻገር ነው! ማድረግ ሳይቸግርህ ገንዘብ በእጅህ ኖሮ፣
" ዛሬ! ስጥ!!! " ዛሬ ላይ ተርቦ ተጠምቶ ለመጣ፣ እምነት ባንተ ጥሎ ከቤቱ ለወጣ፣ ፊትህ አጥቁረኽ ለነገ አትበለው፣ እርሱን የቸገረው ዛሬን መሻገር ነው! ማድረግ ሳይቸግርህ ገንዘብ በእጅህ ኖሮ፣ በተራበ ሰው ላይ አታብዛ ቀጠሮ!!! ለነገ ነገ አለ ባለቤትም አለው፣ እኔን የቸገረኝ ዛሬን መሻገር ነው! እንኳን ለተቀባይ ለሰጭም ዋስትና፣ ዛሬ እንጂ ነገማ የእኛ አይደለምና!

ሳቄን መልሱልኝ ተጨዋች ነበርኩኝ ሲበዛ ቀልደኛ ሳቂተኛም ነበርኩ ሆኘ ደስተኛ አሁን ግን ከፍቶኛል ነገሩን ሳላውቀው እስቲ መልሱልኝ ሳቄን ማን ሰረቀው ግን ምን አጠፍሁኝ እኮ ምን ሰርቸ ደስ ብሎኝ እ
ሳቄን መልሱልኝ   ተጨዋች ነበርኩኝ ሲበዛ ቀልደኛ ሳቂተኛም ነበርኩ ሆኘ ደስተኛ አሁን ግን ከፍቶኛል ነገሩን ሳላውቀው እስቲ መልሱልኝ ሳቄን ማን ሰረቀው ግን ምን አጠፍሁኝ እኮ ምን ሰርቸ ደስ ብሎኝ እዳልኖር ስቄ ተደስቸ አረ ምን ሰርቸ ምን አደረኮችሁ የምወደውን ሳቄን ለምን ሰረቃችሁ አልችልም ያለሳቄ መኖር ተደስቸ አልጠግብም እርቦኝ በልቸ ጠጥቸ አንተ ትሁን እሶ እኔ ምን አውቄ አልገባኝም እኔ ሳቄን መሰረቄ ሳቄ ትርጉም አለው ለኔ ትልቅ ቅኔ መልሱልኝ ይቅር አልግባ ኩነኔ በትንሽ ትልቁ መናደድ ስራየ ከየትስ መጣ እድህ አይነት ፀባየ ሳቄን መልሱልኝ ልኑር እደበፊቱ ሁኘ ደስተኛ ሳላውቀው  ሳቄን ተሰርቄአለሁ እናንተ መልሱ እህህህህህህ  ሳቄን መልሱልኝ!!!🤗🤭🌸 https://t.me/artladyart

ዋጋህን እወቅ.... ሰዎች እንዲያከብሩህ ከፈለክ መጀመርያ አንተ ራስህን ለራስህን ክብር መስጠትን ተማር። ለራስህን ምትሰጠው ዋጋ ነው ሰዎች እንዲያከብሩህ የሚያስገድዳቸው። ድክመትህ ላገኘሀው ሁሉ አ
ዋጋህን እወቅ.... ሰዎች እንዲያከብሩህ ከፈለክ መጀመርያ አንተ ራስህን ለራስህን ክብር መስጠትን ተማር። ለራስህን ምትሰጠው ዋጋ ነው ሰዎች እንዲያከብሩህ የሚያስገድዳቸው። ድክመትህ ላገኘሀው ሁሉ አትንገር። ቁጡብ ሁን ንግግር ለውጥ የሚያመጣ ከሆነ ብቻ ተናገር። ባልተጋበዝክበት አትሂድ። ባለህ ማንነት ደስ ይበልህ በራስ መተማመን ይኑርክ።

ስትበስል... 💡 መረጋነት ትጀምራለህ 💡 ስሜትህን መቆጣጠር ትጀምራለህ 💡 ለውጥም አትፈራም 💡ብቸኝነት መቋቋም ትችላለህ 💡ሀላፊነት መውሰድ ትጀምራለህ 💡 ለዓላማህ ትኖራለህ 💡ትችትን በፀጋ
ስትበስል... 💡 መረጋነት ትጀምራለህ 💡 ስሜትህን መቆጣጠር ትጀምራለህ 💡 ለውጥም አትፈራም 💡ብቸኝነት መቋቋም ትችላለህ 💡ሀላፊነት መውሰድ ትጀምራለህ 💡 ለዓላማህ ትኖራለህ 💡ትችትን በፀጋ ትቀበላለህ 💡 ውድቀት እንደ ትምርት ታያለህ 💡 ራስህን አታመካኝም 💡 ለቃልህ ትጠነቀቃለህ