የጥበብ እመቤት 📜
رفتن به کانال در Telegram
╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ 🍹❤️🔥✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ 𝚜𝚞𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 እንኳን ደህና መጡ ወደ የጥበብ እመቤት "ሕይወት ትጠይቃለች፣ ጥበብ ትመልሳለች " https://Wisdomlady
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
271
مشترکین
-124 ساعت
+77 روز
+15230 روز
آرشیو پست ها
271
ጠቢቡ እንዲህ አለ "በጨለማ ማየት እችላለሁ አለ" የጠቢቡን አባባል ያልተረዳ ሰነፍ ደግሞ ጠየቀ "በጨለማ ማየት ከቻልህ ታድያ ለምን መብራት ይዘህ ትሄዳለህ" ጠቢቡም ከሰነፍ የሚጠብቀው ጥያቄ ነውና ሳይደነቅ መለሠለት"እንዳንተ ዓይነቱ በጨለማ ማየት የማይችል መጥቶ እንዳይጋጨኝ ነው" አለው።
271
“Stop trying to be less of who you are. Let this time in your life cut you open and drain all of the things that are holding you back.”
271
“I'm unpredictable, I never know where I'm going until I get there, I'm so random, I'm always growing, learning, changing, I'm never the same person twice. But one thing you can be sure of about me; is I will always do exactly what I want to do.”
271
“Obscenity is whatever happens to shock some elderly and ignorant magistrate.”
— Bertrand Russell
271
“Man is a credulous animal, and must believe something; in the absence of good grounds for belief, he will be satisfied with bad ones.”
271
" እርግብ ልቦች ❤❤❤
ለገቡት የእምነት ቃል መታመን ለቻሉ፣
በቁምነገር ምዕራፍ መድመቅ ለታደሉ፣
ለልባቸው ታምነው ከልብ ለሚተጉ፣
የገቡትን እዳ መቼም! ላልዘነጉ፣
በቃላቸው ጸንተው ለእውነት ለታመኑ፣
በብዙ ፈተና ከስመው ላልተነኑ!
ለቃል ጠባቂዎች ለቁምነገር ዘቦች፣
እስኪ ቅኔ አዋጡ! ለደግ እርግብ ልቦች ።
271
ያደለው ጡት ላይ ይፈርማል
በአንድ ወቅት የጋሽ ስብሃት አምስት ስድስት ሰባት መጽሃፍ ተተርጉሞ ምረቃ ላይ ሰዎች ሊያስፈርሙት ተሰልፈዋል። በተከታታይ ለቺኮቹ ሲፈርም የሰለቸው ጋዜጠኛ ሰለሞን አበበ
"ለኛም ፈርምልንና ወደምንሄድበት እንሂድ" ሲለው ስብሃት እንዲህ አለ።
"ያደለው ጡት ላይ ይፈርማል። እኛን የማንም ጢማም ወረቀት ላይ ካልፈረምክልኝ ብሎ እምቧ ከረዩ ይላል።" 😁😁😁
271
የሰማዩን ተውኩት!!!
ስቆ መኖር ጀመርኩ በውሸት ፈገግታ
ክፋት በልብ አዝሎ በአንደበት ዝምታ
ግልጽ ሆኖ መናገር ከሰው መች አኖረኝ
በጥርስነ ሽንገላን ግዜው አስተማረኝ!!!
የልብን በር ዘግቶ በጥርስ መሳቁ
በውሸት ፈገግታ ላይ ላዩን መድመቁ
የምድሩ በልጦብኝ የሰማዩን ተውኩት
ከሰው ልኖር ብዬ ግልጽነቴን ጣልኩት
271
አንድ ደብተር ላይ እየፃፊክ አንድ ወረቀት ቢበላሽብህ ደብተሩን ሳይሆን ወረቀቱን ነው መተው ያለብን ሚክንያቱም ከአንድ ከተበላሸ ወረቀት በላይ ብዙ ወረቀቶች ከፊት ለፊት አሉና።
አንዳንድ መስመሮች ተበላሹ ማለት ሙሉ ተዘጋ ማለት አይደለም። ከፊት ለፊት አድስ ምዕራፍ አለ። ሕይወት ትቀጥላለች ተስፋ መቁረጥ ያለብን ነገር ቢኖር ራሱን ተስፋ መቁረጥን ነው።
እና ወዳጄ ትላንት ላይመለስ ሄዷል ያለፈውን ትተህ ለነገ ህይወትህ እራስህን build አድርግ ፈጣሪ አለ ተስፋ አትቁረጥ ከመጣህበት መንገድ በላይ ወደፊት ገና ምትሄደው ምትጓዘው መንገድ አለ
271
በእውነት ጎዳና ለመሄድ መወሰን በእሳት ላይ የመራመድ ያህል ነው ። እሳቱ ይፈጃችኋል።
ከእሳቱ የሚተርፈው ትንሽ አካላችሁ የእናንተ እውነተኛ ማንነት ነው።
እሳቱ የሚበላው በሙሉ ግን ዋጋ ቢስ እና በሌሎች የተጫነባችሁ ማንነታችሁ ነው ። ማንም እውነትን ሊያቃጥልም ሆነ ሊያጠፉ አይቻለውም ።
እውነትን ለማግኘት የግድ ሸክማችሁን ማራገፍ ይኖርባችኃል።
✍️ሄዋን
271
271
"ከ"ሜሎሪና" መፅሐፍ የተወሰዱ ምክሮችና እውነታዎች
#ያለፍክበት የህይወት መንገድ አስሮ ሊይዝህ አይገባም ፤ ነገህን መወሰን የራሳህ ምርጫ ነው፡፡
#በሕይወትህ የደስታ ምንጭ መሆን ባትችል ለሌሎች የሀዘን ምክንያት አትሁን፡፡
#በምድር ላይ ምንም ፍፁም ነገር የለምና አንተም ፍፁም ለመሆን አትሞክር ሰዎችም ፍፁም እንዲሆኑ አትጠብቅ ነገር ግን ኹሉን በመልካምነትና በቅን ልቦና አከናውን ፡፡
#ያለህን ችሎታ ፣ አቅም ፣ ዕውቀት አንተ ካላከበርከውና ካላወጣኸው ማንም መቶ ሊያከብርልህና ሊያወጣልህ አይችልም ፡፡ ስለዚህ ከተቀምጥክበት ተነሳና ከምኞት ወተህ ወደ ተግባር ተሻገር ፡፡
#ዝምታ ፣ በውስጡ ትልቅ ጩኸት የያዘ የማይጠየቅ ጠያቂ ፣ የማይመረመር መርማሪ ነውና ከዙሪያህ ካለ የሰዎች ጫጫታ በላይ በላይ የውስጥ ዝምታህን አድምጥ
✍️🍎
271
#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል
ውብ ቀን የሚጀምረው ከፀሐይ መውጣት ሳይሆን ብርሃን ነው። ዛሬ ስላለን ነገር ሁሉ ማመስገን ስንጀምር፣ የሌሉን ነገሮች በራሳቸው ጊዜ ወደ እኛ መምጣት ይጀምራሉ።
ህይወት ሁልጊዜ አልጋ በአልጋ ላይሆን ይችላል፤
ነገር ግን እኛ በማንኛውም ማዕበል ውስጥ የመጽናት አቅም ይኑረን።
"ተአምራዊ አስተሳሰብ ወደ ተአምራዊ ተግባር፣ እሱም ወደ ታላቅ ስኬት ይመራል!" ሰናይ ቀን 🌻
271
🌧️ ክረምት ዝናብ ብቻ አይደለም ምድር አረንጓዴ የምትለብስበት ልባችንም አዲስ ተስፋ የሚያገኝበት ወቅት ነው። ዝናቡ መንገዱን እንደሚያጥብ የሕይወታችንን ድካምና ጭንቀትም ይውሰድልን። ከእያንዳንዱ የዝናብ ጠብታ ጋር አዲስ ተስፋ ከእያንዳንዱ አረንጓዴ ቅጠል ጋር አዲስ ጅምር ይምጣልን። 🌿🤎
መልካምና የተባረከ የክረምት ወቅት ☕🌧️
271
... ተርጓሚ ጠፍቶ ነው እንጂ፥ ለሺህ ዓመታት ጆሯችን ስር ያልተለየችን ልትነግረን የፈለገችውማ ነገር አለ! ተመሳሳይ ቃል እኮ ነው 'ምትጠቀመው።
ቢንቢ!
😠
271
ጉልበበትም ውበትም በግዜ ሲረታ፣
መልካም ስራ ብቻ ቋሚ ነው ገጽታ !
የከንቱ ከንቱ ነው ቁመና ደም ግባት፣
በጎነት ይኖራል ሲመሰክር እውነት!
