قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
رفتن به کانال در Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
910
مشترکین
-324 ساعت
-157 روز
+4830 روز
آرشیو پست ها
Repost from Temari News
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#DebreMarkosUniversity
ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፤
✔ የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 18 – 19/2019 ዓ.ም
📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes
📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
+1
* የመጀመሪያው ፖስት ፀሐፊው ከዕባ አጠገብ ያለው አብራጀ ሳዐን አያይዞ "አፍርሱት" ብሎ ፅፏል። መካ ላይ ጥቃት እንዲፈፀም ፍላጎቱን እየገለፀ ነው። (ትችት ሲበዛበት እንዳነሳው አንብቤያለሁ።)
* ሁለተኛው ፖስት ደግሞ ሰዑዲያህ አንድ ሀገር መሆኗ ቀርቶ በሂደት እንድትበታተን ምኞትን የሚገልጽ ነው።
ለዚህች ሃገር ያላቸው ጥላቻ የትና የት እንደደረሰ ተመልከቱ። እጅግ ሰፊ ህዝብም በነዚህና መሰል አካላት መርዝ ተበክሏል። ነጋ ጠባ ሳዑዲን ሲያብጠለጥሉ ለኢስላም ተቆርቁረው ይመስላቸዋል። በየትኛውም መመዘኛ ከሳዑዲ የማይሻሉ ሃገራት ላይ በዚህ ልክ የከረረ ጥላቻ የላቸውም። የጥላቻው ሰበብ የኢኽዋነል ሙስሊሚን ቡድናዊ ስብከት ውጤት ነው።
አላህ ሳዑዲን ከየትኛውም ጠ^ ላት ሴራና ክፋት ይጠብቃት። መሪዎቿንም ለሃገርም ለወገንም የሚበጁ ያድርጋቸው። አጠቃላይ የሙስሊም ሃገራት መሪዎችን አላህ የተሻሉ ያድርጋቸው። ለመሪዎች ዱዓእ ማድረግ እንደ ፉዶይል ብኑ ዒያድ ካሉ ሰለፎች የተገኘ ሱና ነው። የመሪ መስተካከል የሃገር፣ የህዝብ መስተካከል ነውና።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኢብኑ ዑሠይሚን እንዲህ ይላሉ፦
«فَمِنَ السَّفَهِ أَنْ تَأْتِيَ إِلَى قَبْرِ إِنْسَانٍ صَارَ رَمِيمًا، تَدْعُوهُ وَتَعْبُدَهُ، وَهُوَ بِحَاجَةٍ إِلَى دُعَائِكَ».
"አካሉ ብስባሽ ወደ ሆነ ሰው ቀብር ሄደህ እርሱን መለመንህ እና እርሱን ማምለክህ ከሞኝነት ነው። እርሱኮ ያንተ ዱዓእ የሚያስፈልገው ነው።"
[አልቀውሉል ሙፊድ ፡ 1/77]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🔖መመካት የሚፈልግ ሁሉ በአለህ ይመካ።
አዎ በምድር ላይ ማንም ቢያስቼግርህ አዛ ቢያደርግህ መከታህና መመኪያህ አላህ ብቻ ይሁን ::
አላህ ወደ እሱ ምንገድ ሚያደርሰ ወደሆነዉ ኢስላም ከመራህ ምን ቀረብህ ? አልሀምዱሊላህ በል ።
የተከበረዉ ጌታችን እንድህ ይላል "
{ وَمَا لَنَا أَلَّا نَتَوَكَّلَ عَلَى اللَّهِ وَقَدْ هَدَانَا سُبُلَنَا ۚ وَلَنَصْبِرَنَّ عَلَىٰ مَا آذَيْتُمُونَا ۚ وَعَلَى اللَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ الْمُتَوَكِّلُونَ }
መንገዳችንንም በእርግጥ የመራን ሲኾን በአላህ ላይ የማንመካ ለእኛ ምን አለን? በማሰቃየታችሁም ላይ በእርግጥ እንታገሳለን በአላህም ላይ ተመኪዎች ሁሉ ይመኩ፡፡»
ዱኒያ ላይ ሙስሊም ሁኖ በተዉሂድ ላይ ቀጥ ከማለት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም ::
[ http://t.me/Asselefya2 ]
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኢብኑ መዒን እንዲህ አሉ፦
ኢብኑ ዚያድ ለሶፍዋን ብኑ ሙሕሪዝ ሁለት ሺህ ዲርሀም እንዲስሰጠው አዘዘለት። ከተሰጠው በኋላ ግን ገንዘቡ ተሰረቀ።
ሶፍዋንም ፦ “ምናልባት ለበጎ ሊሆን ይችላል” አለ።
ቤተሰቦቹም፦ “ገንዘቡ ተሰርቆ እያለ ይህ እንዴት በጎ ሊሆን ይችላል?!” አሉት።
ይህ ወሬ ለኢብኑ ዚያድ በደረሰ ጊዜ ሌላ ተጨማሪ ሁለት ሺህ ዲርሀም እንዲስሰጠው አዘዘ። ከዚያ በኋላ ያ የተሰረቀው ሁለት ሺህ ዲርሀም ተገኘ፤ አጠቃላይ ገንዘቡ አራት ሺህ ሆነለት። እውነትም መጥፋቱ ለበጎ ነበር።
📗 [አል-ቢዳያህ ወን-ኒሃያህ** (በትንሹ ተነካክቶ የተወሰደ)
የሂጅራ 67 ዓመት ታሪካዊ ክስተቶች።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🔖قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
🔖ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-
« فإذا رَأَيْتَ أخاكَ مَكْرُوبًا،
فَقُل لَهُ أبْشِر الفَرَجُ قَرِيب ،
«ወንድምህ ጭንቀት ላይ ሆኖ ባየሀዉ ጊዜ፣ አብሽር "እፎይታ ቅርብ ነዉ" በለዉ።»
« وإذا رأيْتَهُ في عُسْرَةٍ
فقُل لهُ أبْشِر اليُسْرُ قريب .
«በችግር ዉስጥም ሆኖ ባየሀዉ ጊዜ፣ አብሽር "ምቾት ቅርብ ነዉ " በለዉ።»
(شرح رياض الصالحين - ١١٦/٤)|• t.me/Asselefya2
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
👉አንድኛው አህባሽ ምን ቢል ጥሩ ነው
ወንድማችንን አቡ አማርን
ረሱልን ሰው ናቸው ሲል ሰምቼዋለሁ አላለም 🫢 😄
🌷 እህቴ… ልብሽን ማንም ባያይም፣ አላህ ያየዋልና አብሽሪ።
አንዳንድ ሴቶች በፊታቸው ፈገግታ ይዘው ይኖራሉ፤ ሰዎችም “ደስተኛ ናት” ይላሉ።
ግን ከዚያ ፈገግታ ጀርባ ማንም የማያውቀው እንባ፣ ማንም የማይሰማው ናፍቆት፣ ማንም የማይገምተው የልብ ህመም ሊኖር ይችላል።
ምናልባት አንቺም ከአንድ ሰው ተለይተሽ ይሆናል።
ምናልባት እሱን እየናፈቅሽ ነው፤ ነገር ግን ለማንም ልትናገሪ አትችይም።
ምናልባት በየሌሊቱ ትዝታው ይመጣብሻል፤ የምትፈልጊው ግን አንድ ቃል ብቻ ነው፦ “እኔ እዚህ ነኝ…”
እህቴ፣ ናፍቆት ከባድ ነው።
መጠበቅም ይደክማል።
ያለምንም መልስ ተስፋ ማድረግም ልብን ያደክማል አይደል።
ግን አንድ ነገር አትርሺ ጀግናዬ፦
አላህ የልብሽን ሁኔታ ከአንቺ ይበልጥ ያውቃል።
ሰዎች የማያውቁትን ያውቃል።
የምትደብቂውን እንባ ያያል።
በዝምታሽ ውስጥ ያለውን ጩኸት ይሰማል።
አላህም እንዲህ ይላል፦
﴿أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ﴾
“እወቁ! የልቦች መረጋጋት በአላህ ዝክር ነው።”[الرعد: 28]
ስለዚህ እህቴ፣ ልብሽ ሲደክም ወደ አላህ ተመለሺ።
ሰውን በመናፈቅና በመጠበቅ ሌሊትሽን አታሳልፊ፤ አላህን በመጠበቅ ልብሽን አሳርፊ።
ምናልባት የምትጠብቂው ሰው ይመጣ ይሆናል።
ምናልባት መለያየታችሁ ያበቃ ይሆናል።
ምናልባትም አላህ ለአንቺ የተሻለ ነገር ይዞ ይሆናል።
ስለዚህ ከአላህ ምርጫ በፊት የራስሽን ምርጫ አታስቀምጪ።
እህቴ…
የሚወድሽ ሰው ካለ ክብርሽን ይጠብቃል።
ልብሽን በጭንቀት አይጫንም።
በጥርጣሬ አያሰቃይሽም።
በማይጠናቀቅ መጠበቅ አያስርሽም።
ፍቅር ማለት ልብን ማሰር አይደለም፤ ልብን ማሳረፍ ነው።
እና የሆነ ሰው በአንቺ ምክንያት ልቡ ከተሰበረ… እሱንም አትርሺ።
ምናልባት አንድ ቀን በቀላሉ የተናገርሽው ቃል ለእሱ ከባድ ሆኖ ይሆናል።
ምናልባት ያለምንም ማብራሪያ መራቅሽ ልቡን ሰብሮት ይሆናል።
ምናልባት እሱም ዛሬ እንዳንቺ እየናፈቀ ይሆናል።
ከቻልሽ ልብን ጠግኚ።
ከቻልሽ ይቅርታ ጠይቂ።
ከቻልሽ የሰበርሽውን ቦታ አስተካክዪ።
ምክንያቱም የሰውን ልብ መጠገን ከትልቁ መልካም ሥራ አንዱ ነው፤ የሰውን ልብ ሆን ብሎ መስበር ደግሞ ቀላል ነገር አይደለም።
🌿 ስለዚህ እህቴ… ሰዎችን እየወደድሽ አትጉጃቸው።
እየናፈቅሽ አታሰቃያቸው።
እየጠበቅሽ አታስጠብቂያቸው።
የምትወጂው ሰው ካለ በክብር ውደጂው፤ በሸሪዓ ገደብ ውስጥ ጠብቂው፤ እና ውጤቱን ለአላህ አስረክቢ።
አንዳንድ ጊዜ መጠበቅ መገናኘትን ያሳምራል፤
አንዳንድ ጊዜ መለያየት የሰውን ዋጋ ያስተምራል፤
አንዳንድ ጊዜ እንባ ልብን ያጠራል።
ስለዚህ እህቴ፣ ዛሬ ልብሽ ቢያለቅስ ነገ አይለቅስም ብለሽ አትወስኚ። የሌሊት ጨለማ ሁሌም አይቆይም፤ ከሌሊት በኋላ ጎህ ይቀድዳል።
እና አንድ ቀን የዛሬውን ናፍቆት በፈገግታ ታስታውሺዋለሽ።
የዛሬውን እንባ እያበስሽ፣ “አላህ ለምን እንደዚያ እንዳሳለፈኝ ዛሬ ገባኝ” ትይ ይሆናል።
ኢላሒ.. ለተሰበሩ ልቦች ሰላምን፣ ለሚናፍቁ ልቦች ትዕግሥትን፣ ለሚጠብቁ ልቦች መልካም ፍጻሜን፣ ለተለያዩ ልቦችም ከሁሉ የተሻለውን ወስንላቸው።
እህቴ… ልብሽን አትጣዪው፤ ወደ ለአላህ አስረክቢው። እሱ የተሰበረውን ልብ መጠገን ያውቃል።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiyየሙስጠፋ አብደላ እውነታ!
~~~
👉 ከቀናቶች በፊት እንደሚታወቀው እኽዋንዩ ሙሀመድ ሀሚድን ሰይድ ቁጥብን ለሀገራችን እያስተዋወቀ ነበር። ነገር ግን በጣም የሚገርመው የሙስጠፋ ነገር ነው። ቀን እና ማታ አዚሮች እና ጀምዕዮች እያለ ይጮሀል። ነገር ግን ይሄ እኽዋንይ ሰውዬ የእኽዋኖች መሪ የሆነውን ለሀገራችን ማህበረሰብ ሲያስተዋወቅ ሙስጠፋ የገባበት ቦታ ጠፋ!ጉድ እኮ ነው?! እና ከዚህ ልናውቀው የሚገባ ነገር አለ።እሱም ምንድን ነው? ሙስጠፋ ስህተቱን በገለፀ ሰው እንጂ አያወራም። ምክንያቱም ለራሱ ነው የሚጨነቀው ደግሞ እዚህ ላይ የምናስታውሰው ነገር ሙስጠፋ ከሙሀመድ ሀሚድን ጋር ግንኙነት እንደነበረው የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው። የኛም ጥያቄያችን ለምን ሙስጠፋ ዝም አለ? ግንኙነት አላቸው?
አይ የላቸውም ካላችሁ ታድያ ለምን ዝም አለ? ግንኙነት አላቸው ካላችሁ ሙስጠፋ ስለ መንሀጂ ፈፅሞ እንዳላወቀ ተረዱ።
ደግሞምኮ መጂሊስን እያወደሰ ነበር!... አጅብ ነው! ነገሩ እንደት እንደሆነ ግልፅ ነው።
ነቃ እንበል፦
العارف يعرف بالإشارة وبالإشارة تعرف البقرة ومن لم يعرف بالإشارة ፋራ ደንባራ
مع السلامة
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abulabas1444
https://t.me/Abulabas1444.
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኢብራሂም– አንድ ሰው፣ ሁለት ስም!
~
አንተ ከሰዎች ዘንድ ማነህ? ደግ ወይስ ክፉ? ትሁት ወይስ በጥራራ? ፊተ በሻሻ ወይስ ጨፍጋጋ? ምራቅ የዋጠ በሳል ወይስ በቀዳዳ ሱሪ የሚጀነን ከንቱ ፍንዳታ? አንተ ማነህ? ሰዎች ስላንተ ምን ይላሉ? ምን እንደሚሉ ታውቃለህ? በክፉ መነሳት ያሳስብሀል? ወይስ የሰው ጉዳይ የማይጨንቅህ በራስህ ዛቢያ ላይ የምትሽከረከር ፍጡር ነህ?
አንቺስ ከሰው ዘንድ ማነሽ? ማን መባል ያምርሻል? ምን ስም እንዳይወጣልሽ ይጨንቅሻል? ባገር በመንደሩ ምን ስም አለሽ? ጨዋ? ዘል.ዛላ? ምላሳም? ቁጥብ? አጉል ነቃሁ ባይ? ግብረ ገብ? ቀብራራ? ኮስታራ?
ይህ ከሰው ዘንድ ነው። ከአላህ ዘንድስ እኛ ማነን? ምንስ ቦታ አለን? እስኪ ራሳችንን እንመልከት? አላህ ካዘዘብን ቦታ አለን? አላህ ከከለከለን ቦታ ርቀናል? ከሆነ ምንኛ መታደል ነው?! ከሆነ ከሰው ዘንድ ያለን ስም አያስጨንቀንም።
ከሰዎች ዘንድ እፍኝ የማይሞሉ፣ አይን የማይገቡ፣ ቢናገሩ ቃላቸው የማይሰማ፣ ቢጠይቁ ፊት የማይስሰጣቸው፣ በሰዎች መለኪያ እዚህ ግባ የማይባሉ ከአላህ ዘንድ ግን የላቀ የራቀ ደረጃ ያላቸው ስንትና ስንት የአላህ ሰዎች አሉ?! አላህ ዘንድ "ሰው" ከሆኑ በኋላ ሰዎች እንደ ሰው ባይቆጥሯቸው ምን ያጣሉ?! ኢብራሂምን አታይም? ከነዚያ ከበርቴዎች ዘንድ ማን ነበሩ? አንድ ተራ ወጣት!
(قَالُوا سَمِعْنَا فَتًى يَذْكُرُهُمْ يُقَالُ لَهُ إِبْرَاهِيمُ)
"ኢብራሂም የሚባል #ወጣት (በመጥፎ) ሲያነሳቸው ሰምተናል ተባባሉ።" [አልአንቢያእ: 60]
ከአላህ ዘንድስ ማን ነበሩ?
(إِنَّ إِبْرَاهِيمَ كَانَ أُمَّةً قَانِتًا لِلَّهِ حَنِيفًا وَلَمْ يَكُ مِنَ الْمُشْرِكِينَ)
"ኢብራሂም ለአላህ ታዛዥ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ተዘንባይ የሆነ #ሕዝብ ነበር፡፡ ከአጋሪዎቹም አልነበረም፡፡፡" [አንነሕል: 120]
ከሰዎች ዘንድ እንደ ዋዛ "አንድ ወጣት" ተብለው የተቃለሉት ኢብራሂም ከአላህ ዘንድ "ህዝብ" ተብለው ነበር የተሞካሹት!! አንዱ ኢብራሂም ሁለት ስም ሲኖራቸው ተመልከት። አንዱ እንደ ምድር፣ አንዱ እንደ ሰማይ። አንዱ ከምድር፣ ሌላው ከሰማይ። ልዩነቱን አየኸው?! አላህ እንዲህ ከሰቀላቸው በኋላ ፍጡር ሊያወርዷቸው ቢጣጣር ምን ያመጣል?! በተውሒድ የነገሰን ማን ያወርደዋል?!
·
ድሮ ነው። ወሎ፣ ወረባቦ ወረዳ ውስጥ የሚኖሩ ዑካሻ የተሰኙ በተውሒድ ጠንካራ የሆኑ፣ ህዝቡን የወረረውን ሺርካ ሺርክ የሚነቅፉና የሚፀየፉ ሸይኽ ነበሩ። "ከዘልማዳችን ወጥጣ" ብለው በጊዜው የነበሩ መሻይኾች ተሰብስበው "ፌንጥ" አሏቸው። ("ፌንጥ" አሁንም ድረስ ያለ አደገኛ ማህበራዊ ማእቀብ ነው። "ፌንጥ" የተባለ ሰው ከየትኛውም ማህበራዊ ህይወት ይገለላል። ሰላምታ እንኳን ይነፈጋል። ከሕዝብ መሐል እየኖረ በጫካ ውስጥ ከመኖር በላይ እየተሳቀቀ ባይተዋርነትን ይገፋል።)
ዑካሻ በጠንካራው የተውሒድ አቋማቸው የተነሳ አድማ ተመታባቸው። ከአቋማቸው ሊያሽመደምዷቸው በማለም ሸይኾቹ ተሰብስበው "ፌንጥ ብለንሀል" አሏቸው። የዑካሻ መልስ ግን ያልተጠበቀ ነበር። "እኔም ፌንጥ ብያችሁዋለሁ! ምን ታመጣላችሁ?!"
·
አዎ ሁለ ነገሩን ለአላህ የሰጠ ሰው፣ የሰው ሴራ ለአላህ ብሎ ከያዘው አቋሙ አያጥፈውም። የሰው ጭብጨባ በሙቀት አያቀልጠውም። አላህን የያዘ ምን አጥቷል! ከአላህ ጋር የሆነ ምን ያስፈራዋል!
·
ወንድሜ ሆይ! እህቴ ሆይ! ከምንም በፊት ከአላህ ዘንድ ሰው እንሁን። በምኞት ሳይሆን በተግባር ሰው ለመሆንም እንጣር።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 13/2011)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
📌محاضرة بعنوان①:
مواعظ وعبر من حديث: "يامحمد عش ماشئت فإنك ميت "
🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
🔖ተከታታይ ደርስ
📚 ሪያዱ ሷሊሒን
📄ክፍል:- 334
👈كتاب الأمور المنهي عنها
👉ሐዲስ ቁጥር:- 1642-1649
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):-
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959
🗓 ዛሬ ሰኞ ዙል ረቢዑ አሳኒ 03,1448 ሂጅሪ (04-01-2019)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :-ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
▫️አዲስ ሙሐደራ:
💳 የሶላት አሳሳቢነት
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ መኪን
Repost from السُنّة الواضحة
هذا هو الإمام ربيع رحمه الله..
هل يجوز الكذب على أهل البدع وغيرهم من أهل الضلال؟
الجواب
لا يجوز الكذب لا على كفار ولا على أهل بدع، ولا على أحد، لا يجوز، تفتري على أحد تقول فلان فيه وفيه والجماعة الفلانية فيها وفيها، نعوذ بالله، لا يجوز، نحن نبين ما عندهم من الضلال ننقله من كتبهم أو من الوسائل الأخرى بالحرف، ثم نناقشها علميا، هذا الذي نفعله، ونسأل الله أن كل السلفيين يفعل هذا، ولا نرى أبدا، ونعوذ بالله، لا نرى لمسلم أن يفتري على مسلم أو كافر أبدا.
مج كتب ورسائل العلامةربيع١٦٢\١٤....
❀══════❀
♻️ سَاهِمُوا بِنَشْرِهَا فَالدّالُّ علَى الخَيرِ كَفَاعِلِه.
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ዱንያ ቦታዋ ይሄ ነው
~
﴿ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ﴾
"የዚህች ዓለም ሕይወት ጊዜያዊ መደሰቻ እንጂ ሌላ አይደለችም፡፡" [ኣሊ ዒምራን፡ 185]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from القرآن الكريم
﴿وَمَنْ أَرَادَ الْآخِرَةَ وَسَعَىٰ لَهَا سَعْيَهَا وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَأُولَٰئِكَ كَانَ سَعْيُهُم مَّشْكُورًا﴾
القارئ : شايع التميمي
Repost from •• مُلْتَقَى النّساء السّلفيات 🌷
"عَلِمْتُ أنَّ رِزقي لا يأخذُهُ غيري؛ فاطمأنَّ قَلبي..
وعَلِمْتُ أنَّ عَمَلي لا يقومُ به غيري؛ فاشتغلتُ به".
- الحسن البصري رحمه الله.
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
