Orthodox mezemur ኦርቶዶክስ መዝሙር
رفتن به کانال در Telegram
እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ ልቤም በመድኃኒትህ ደስ ይለዋል የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ ። መዝሙረ ዳዊት 13 : 5 - 6 o:-)- ለማንኛውም ጥያቄ በስር ባስቀመጥነው ሊንክ ሊጠይቁን ይችላሉ 👇👇 - @tan_flf -
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
283
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
+2530 روز
آرشیو پست ها
ምሮኝ እኮ ነው
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
አዲስ ምዕራፍ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
እንዋደድ ቀና እንሁን
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
ለኛ ብሎ ነው
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
ቢቆጠር ኖሮ በደሌ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
ኪዳንሽ ነው መበርቻዬ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
አሜን የኔ ጌታ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
በእኔ ቢጠቁር
በእኔ ቢጠቁርም ሰማይ
በእኔ ቢጠልቅም ፀሀይ
በነፋሳት የማይጠፋ ፋኖሴ
ኢየሱስ ነው የመኖር እስትንፋሴ (፪)
እርሱን ታምኜ እወጣለሁ
እርሱን ታምኜ እገባለሁ
ድብቅ ሰራዊት አለው ለኔ
የሚጠብቀኝ በዘመኔ
እግዚአብሔር ለኔ ብርሀኔ ነው
የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው
ሰው አልባ ሆኜ በስደት
ወዳጄ ሆነኝ የኔ አባት
ክርስቶስ ለኔ ህይወቴ ነው
እርሱን ታምኜ እኖራለሁ
የለም የሚያስፈራኝ በዘመኔ
ብርሀን ነውና እግዚአብሔር ለኔ
መች ይሰጠኛል ለጠላት
አይሰለጥንም በኔ ሞት
የሚጠብቀኝ ጌታ ነው
የትኛው ጠላት ሊደፍረው
በቤቴ መካን ላይ ደም ይታያል
እኔን ከእግዚአብሔር ከቶ ማን ይለያል
ይሄው አቆመኝ በመቅደሱ
እየጠበቀ በመንፈሱ
እኔን ሊያከብር ራሱን ሰቶ
ገዝቶኛል ጌታ ሞቴን ሞቶ
ይገዛ ለስሙ ስጋ መንፈሴ
በእርሱ ነውና ለዛሬ መድረሴ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
ተናገር አለኝ
ተናገር አለኝ መስክር
ተናገር አለኝ ዘምር
ለቀራንዮ ውለታ
አርምሞ የለም ዝምታ
ለመድኃኔዓለም ውለታ
አርምሞ የለም ዝምታ
አዝሰው አድርጎኝ ሞቶ በደሙ ኑሮዬን ባርኮት ሕመሙ ሰላም አውጥቶ ካስገባ ልያዝ ለክብሩ ዘንባባ ሆሳዕና ልበል መድኃኒት ከፍ በልልኝ የኔ አባት ተጠምተኸ እኔ ረካሁ ስራህ ግሩም ነው ደነቀኝ
አዝእጆቹን እዩት በእምነት ቆሰለ ሊሰጠኝ ሕይወት በዚያ ታትሞ ውበቴ እየሱስ ለኔ ብርታቴ ከማንም በላይ ከምንም ለኔ ልዩ ነው ዘላለም ሕይወቴን ለእርሱ አስማርኬ እኔስ በረታሁ በአምላኬ
አዝየእሾህ አክሊሉ በራሱ ለእኔ ቤዛ ነው ሞገሱ ሞቴን ገድሎታል አባቴ ሰላሜ እርሱ ነው እረፍቴ ሰው የመሆኔ ምስጢሩ የማይለወጥ ነው ፍቅሩ የገባኝ እውነት በምድር ላይ ፍቅር ነው ጌታ ኤልሻዳይ
አዝክብሩን ለማወጅ ተነሳሁ ሲያድነኝ ከሞት እያየሁ ገመና ሸፋኝ ኪዳኔ ተራበ ውዴ መድኃኔ ይሄ ነው የቆመኝ በፊቱ ወሰን የሌለው ምሕረቱ ለዚህ ደግነት ውለታ ምን ይከፈላል ለጌታ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche
ንዒ በሰዓታቱ
ንዒ/3/ በሰዓታቱ ዜማ
ሁሉም አደግድጎ ምስጋና(አማፅኖ) ሲያሰማ
ንዒ/3/ ቅረቢ ሃቤየ
ልክ እንደሚወዱሽ ሐዋርያት አበውያን
ምንኛ ቢታደል ፍቅርሽ ቢገባው ነው
ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ንዒ ንዒ ያለው
እኛም እንጮኻለን ሆነን በጉባኤ
እንደ ሐዋርያት ገብተናል ሱባኤ
ርግብየ/2/ ሶበ እቤለኪ
ቅረቢ ሃቤየ ድንግል ሰላም ለኪ
አዝ
ካህናቱ በዜማ ህዝቡ በተመስጦ
ንዒ ይላላል ዘውትር ቢያፈቅርሽ አብልጦ
በእንተ ማርያም ነው የፍጥረት ልመና
ግሩም ስለሆነ የክብርሽ ልዕልና
ርግብየ/2/ ሶበ እቤለኪ
ቅረቢየ ሃቤየ ድንግል ሰላም ለኪ
አዝ
በንፁህ ልቦና እንደ ህፃናቱ
እንፁም እንፀልይ እንጩኽ በብርቱ
ትንሳኤ እርገትሽን እንዲያሳየን አምላክ
በእንባ እንማልዳለን ፊቱ በመምበርከክ
ርግብየ/2/ ሶበ እቤለኪ
ቅረቢየ ሃቤየ ድንግል ሰላም ለኪ
አዝ
አንስዓት እምነ ብለን ለመዘመር
በጤና ጠብቆ እንዲያቆመን ለክብር
ደግሞ ለአመቱ ሱባኤ እንድንበቃ
ልጅሽ ይለመነን የሠላም አለቃ
ርግብየ/2/ ሶበ እቤለኪ
ቅረቢየ ሃቤየ ድንግል ሰላም ለኪ
ዘማሪ አቤል ተስፋዬ
የበገና መዝሙር
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
ተግተን እንጸልይ
ተግተን እንጸልይ ወደ ፈተና እንዳንገባ
በሕይወታችን በንደራችን እግዚአብሔር ይግባ
በአባታችን ፊት በጸሎት ወድቀን ኃይል እንታጠቅ
በጸጋ እንድንኖር የሚቃወመን ጠላትም ይድቀቅ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በጦር ሰፈር ነን ያ ጠላታችን ሌጌዎን ታጥቋል
መሳሪያ ሳንይዝ የወጣነውን ስንቶቹን ጥሏል
ዘይት አልቆብን የመቅረዛችን መብራት ደብዝዟል
ብርሃኑን ጥለን የጠላት ምሽግ በምን ይታያል
ተንስኡ ለጸሎት
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ያዘነብላል ጆሮውን ወደኛ ጠላት ይመታል
ወጥመዱን ሰብሮ ያመንንበትን ያሻግረናል
ያሰማራናል በለምለሙ መስክ በተስፋ ሞልቶ
ማን አፍሮ ያውቃል የእግዚአብሔርን ስሙንስ ጠርቶ
ተንስኡ ለጸሎት
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የክብር ዘይት በቆሰለው ሰው ቀድተው ቢያፈሱት
መድኃኒት ነው ለዓለም ኹሉ ዲናር ማይከፍሉት
የፍቅር አባት ደጁን ስንመታ ይከፍትልናል
መሻታችንን እየፈጸመ ይባርከናል
ተንስኡ ለጸሎት
ሊቀ መዘምራን ቲዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
የመስቀሉ ፍቅር ሲገባንየመስቀሉ ፍቅር ሲገባን (4) እመቤታችንን እንወዳታለን የመስቀሉ ፍቅር የገባቸው (4) እመቤታችን አለች ከጎናቸው አባ ሕርያቆስ አባታችን የመስቀሉ ነገር ቢገባው ልቤ አፈለቀ አለ መልካም ነገር ከእመቤቴ ጋራ ሲነጋገር ከድንግል ማርያም ጋር ሲነጋገር ነይ ነይ እምዬ ማርያም ነይ ነይ ቤዛዊት አለም አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) አንዱ ሃገር ስትሄድ መድሃኒአለም አለችው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) አንዱ ሃገር ስትሄድ ኢየሱስ አለችው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) አንዱ ሃገር ስትሄድ ክርስቶስ አለችው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) ለመናኒው ፀሎት ልዩ እጣን የዋሻው ሻማ ነሽ እመብሃን መአዛሽ ሸተተኝ ከግሸን ትናፍቂኛለሽ ምን ልሁን ትርቢኝማለሽ ምን ልሁን ዳዊት በመዝሙሩ ያነሳሻል የያዕቆብ ድንኳን ነሽ ይልሻል የእግዚአብሔር ሃገር የሚሉሽ እመቤቴ ማርያም አንቺ ነሽ (2) ቤተልሔም ስሄድ አይሻለሁ ቀራኒዮ ስሄድ አይሻለሁ ፍጹም አትለይም ከልጅሽ፥ የአንቺስ ልዩ ነው ፍቅርሽ (2) ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche
Repost from ♡ መዝሙር በግጥም ♡
ለኛ ብሎ ነው
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
👇👇👇
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
@yemezmur_getimoche
