fa
Feedback
Orthodox mezemur ኦርቶዶክስ መዝሙር

Orthodox mezemur ኦርቶዶክስ መዝሙር

رفتن به کانال در Telegram

እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ ልቤም በመድኃኒትህ ደስ ይለዋል የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ ። መዝሙረ ዳዊት 13 : 5 - 6 o⁠:⁠-⁠)- ለማንኛውም ጥያቄ በስር ባስቀመጥነው ሊንክ ሊጠይቁን ይችላሉ 👇👇 - @tan_flf -

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
283
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
+2530 روز
آرشیو پست ها
1476790306_final_1786693237.mp36.56 MB

🥖ሃሌ ሉያ🥖 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 🥯ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ (4) 🥯ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ 🥯ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯መስማቱንማ ሰምቼ ነበር 🥯ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯ከዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር 🥯ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯እናቴ ሆይ.............ሆ🥖 🥯ይህን ባየሻ ..........ሆ🥖 🥯በቁርማ ዳቦ ........ሆ🥖 🥯ሲጥለኝ ውሻ........ሆ🥖 🥯ደጓ ጫማዋን ......ሆ🥖 🥯አውልቃዋለች.......ሆ🥖 🥯ውሃ ሲጠማ........ሆ🥖 🥯አጠጥታዋለች......ሆ🥖 🥯የስዋ ውዳሴ ......ሆ🥖 🥯ሆኖኛል ውይን ....ሆ🥖 🥯ዘሬም ብዘምር ....ሆ🥖 🥯እኖራለሁኝ .........ሆ🥖 🥯ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (4) 🥯በእምነት እንውጣ .ሆ🥖 🥯ከተራራው ላይ......ሆ🥖 🥯ይታይ ብርሃኑ........ሆ🥖 🥯ክብሩ ኤልሻዳይ....ሆ🥖 🥯ሙሴን እንጠይቅ...ሆ🥖 🥯የጥንቱን ነገር .......ሆ🥖 🥯ምን እንደሚለው ...ሆ🥖 🥯ጌታን ሲያናግር......ሆ🥖 🥯ድምጹን እንስማ ....ሆ🥖 🥯እንደ ትሁትነቱ.......ሆ🥖 🥯እንቀበለው ..........ሆ🥖 🥯እኛም በትሩን .......ሆ🥖 🥯ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (2) 🥯ተቁኙለት በልልታ ላዳኙ ጌታ(2) 🥯ተራራውማ ..........ሆ🥖 🥯ነውና አምሳል.......ሆ🥖 🥯ለቤተ ክርስቲያን...ሆ🥖 🥯መንበረ ልዑል......ሆ🥖 🥯ወጥተን እንጠይቅ.ሆ🥖 🥯ኤልያስን ............ሆ🥖 🥯እንድንዳስሰው.....ሆ🥖 🥯ጸጓራር ክንዱን......ሆ🥖 🥯ሰማይ በትለጉም...ሆ🥖 🥯ባህር ቢከፍል.......ሆ🥖 🥯እሳት ብታወርድ.....ሆ🥖 🥯ጠላትም ቢርድ......ሆ🥖 🥯በሰረገላ ..............ሆ🥖 🥯የተነጠከው...........ሆ🥖 🥯ይህ ሁሉ ክብር ......ሆ🥖 🥯በማን ስልጣን ነው...ሆ🥖 🥯ለሁላችን መልካም ነው በዚህ መኖር(4) 🥯የእመብርሃን .........ሆ🥖 🥯የምዬ ልጅ............ሆ🥖 🥯ተጥሎ ላይቀር ......ሆ🥖 🥯ተረስቶ ደጅ............ሆ🥖 🥯ሰአሊ ለነ ..............ሆ🥖 🥯ባለበት አፉ............ሆ🥖 🥯የጭንቁን እለት.......ሆ🥖 🥯ተሰብሮ ሰልፉ.........ሆ🥖 🥯እንዳባቶቹ .............ሆ🥖 🥯ቅኔን ተቀኘ.............ሆ🥖 🥯ድንግል ስትረዳው....ሆ🥖 🥯አይኑ ስላየ..............ሆ🥖 🥯ተፈስሂ ደብረ ታቦር (2) 🥯ተፈስሂ አርሙኒየም (2) 🥯ባንቺ ላይ ታየ እግዚአብሔር 🥯ተፈስሂ አርሙንየም 🥯ሙሴ ስላለ .......... ሆ🥖 🥯መና ያውርዳል.......ሆ🥖 🥯ቅዱስ ኤልያስ.......ሆ🥖 🥯ስጋ ያመጣል........ሆ🥖 🥯ዮሃንስንም...........ሆ 🥖 🥯ጌታ ይወዳል........ሆ🥖 🥯መድኃኒታችን.......ሆ🥖 🥯ፈውስ ይሆነናል....ሆ🥖 🥯በዚህ እንድንኖር ..ሆ🥖 🥯ዳሱን ጥለናል .....ሆ🥖 🥯ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (4) 🥯አባቴም ቤት..........ሆ🥖 🥯አለኝ ለከት............ሆ🥖 🥯እናቴም ቤት .........ሆ🥖 🥯አለኝ ለከት...,........ሆ🥖 🥯ፍልሰታ ስትሆን....  ሆ🥖 🥯የቆምኩባት..........ሆ🥖 🥯በድብረ ታቦር ...... ሆ🥖 🥯ያጌጥኩባት.........ሆ🥖 🥯ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ(2)🥯 🥯ተቀኙለት  በልልታ ላዳኙ ጌታ(2) 🥯አመት አውዳመት "ድገምና" አመት "ድገምና"🥖 🥯ያባብዬን ቤት "ድገምና" አመት "ድገምና"🥖 🥯ይግባ በረከት "ድገምና" አመት "ድገምና"🥖 🥯የማምዬ ቤት "ድገምና"  አመት "ድገምና"🥖 🥯ይትረፍረፍ በእውነት "ድገምና" አመት "ድገምና"🥖 🥯ነሩ በሀይማኖት 🥯ጽኑ በጸሎት🥖 🥯በተዋህዶ ቤት(4)🥖 🥯የሰማይ ሰራዊት "በእምነት" ያድርጋችሁ "አሜን"🥖 🥯አማኑኤል በጸጋ "በእምነት" ያኑራችሁ "አሜን"🥖 🥯ከስጋ ወደሙ "በእምነት" ያድላችሁ "አሜን"🥖 🥯ዘርን እደ አብርሃም "በእምነት" ያብዛላችሁ "አሜን"🥖 🥯ይባረክ በእግዚአብሔር በእምነት ዘመናችሁ  "አሜን"/2/🥖 🥯እድሜና ጤናውን በእምነት ያድላችሁ "አሜን" (2) ❖═@OrthodoxTewahedoTrue═❖ ❖═@OrthodoxTewahedoTrue═❖  ❖═@OrthodoxTewahedoTrue═❖

ሃሌ ሉያ_.mp33.90 MB

1476790306_final_1786693237.mp36.56 MB

Join me on Tikus! Use my referral code: 9256AI to get started and earn bonus points! Download the app here: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.tikus.tikus

Join me on Tikus! Use my referral code: 9256AI to get started and earn bonus points! Download the app here: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.tikus.tikus

ጋሜል - ዘ ኦርቶዶክስ - አቴርሳታ.mp35.64 MB

መዝሙረ ዳዊት 119 (120):1 - Psalm 120:1 በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም።

ሐምሌ ፳፮ /26/
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሃያ ስድስት በዚች ቀን መልካም ሽምግልና የነበረው የእመቤታችን ድንግል ማርያም እጮኛዋ ድካሟን ለመሳተፍ ክብር ይግባውና ለጌታችንም አሳዳጊው ለመሆኑ የተገባው ጻድቁ ዮሴፍ አረፈ እርሱም እምቤታችንን በርሱ ዘንድ ካስጠበቋት ጀምሮ በሁሉ ነገር ያገለግላት ነበር ። በመከራዋም ሁሉ አልተለያትም ። በወለደችም ጊዜ በቤተ ልሔም ከርሷ ጋራ ነበረ ። ወደ ግብጽም በተሰደደች ጊዜ ከእርሷ ጋራ ብዙ መከራ ደረሰበት ። ከዚህም ዓለም የሚለይበት ጊዜው በደረሰ ጊዜ ወንዶችና ሴቶች ልጆቹን ተሰናበታቸው እጆቹንም ጠርቶዘርግቶ ነፍሱን በእግዚአብሔር እጅ ሰጠ ። የዘላለምንም ሕይወት ወረሰ ። በአረፈበትም ጊዜ ጌታችን ወደርሱ መጥቶ እጆቹን በላዩ ጫነ ለሥጋውም መፍረስና መበስበስ እንዳያገኘው ኃይልን ሰጠው በአባቱ በያዕቆብም መቃበር አኖሩት ። ዕረፍቱም ክብር ይግባውና ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋዊ በዐሥራ ስድስት ዓመት ነው ። በረከቱ ከእኛ ጋር ትሁን ለዘላለሙ አሜን ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur

+2
IMG_20260610_132737_173.jpg1.24 KB