fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

نور الهدى

نور الهدى

رفتن به کانال در Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83

نمایش بیشتر
468
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+4530 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 1] አያተል ኩርሲይ  የሚገኘው በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው?

قال رسول الله ﷺ: «إِنَّمَا الأَعْمَالُ بِالنِّيَّاتِ» “ሥራዎች የሚመዘኑት በኒያ ነው።” 🤍 📖 ማለትም፦ አንድ ሰው የሚያደርገው ሥራ ዋጋውና ምንዳው ከኒያው ጋር ይያያዛል። ስለዚህ መልካም ሥራ ስናደርግ ኒያችንን ለአላህ ብቻ እናድርግ። 🤲 📚 ሶሒሕ አል-ቡኻሪ፣ 1

Esti le groupu adis yehonachu 🍒Adddddd🍒 Eyaregachu ya jemea 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓

አንድ ሰው ከሱብሂ ሰላት ካሰላመተ በኋላ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ካለ በዚያ ቀን እስከ መኽሪብ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም እንደዚሁም መኸሪብም ላይ 7 ጊዜ "አላሁመ አጅርኒ ሚነናር" ብሎ እስከ ሱብሂ ባለው ሰአት ቢሞት የጀሀነም እሳት አትነካውም ኢንሻ አላህ አላህ ያግራልን

Repost from N/a
ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው 👇👇
ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው                 👇👇

ይህን ነገር እኛ እንደቀልቅ እናውራው እንጂ ሀቂቃ ትዳር ፈልገው ያጡ ፣ልባቸውን የሚያረጋጋ አጋር በመፈለግ ያዘኑ እና የሚያለቅሱ ብዙ ወንድም እህቶች አሉ ወላሂ ያአሏህ ያረበል አለሚን በሀላል መሰተርን ፈልገው በትዳር ፍላጎት ልባቸው የተንጠለጠለ ባሮችህን ሁኔታዎቻቼውን አሟልልተህ አንተ ያማረውን እና የአይን ማረፊያ የሆነ የደስታ ቤትንና ትዳር ስጣቸው

➡️ ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላይ "لا حول ولا قوة إلا بالله" (ብልሀትም ሆነ ሀይል የለም በአላህ ቢሆን እንጂ) ምላሳችን አንዳንዴም  ኸይር ነገር ታውራ እንጂ ደጋግማቹ ዘክሩበት

አውጥተን የማንናገራቸው ንግግሮች የት ነው የሚሄዱት? ብዬ እራሴን ስጠይቅ ከርሜ ነበር‥.. ๏ ለካ ወደ ዲንጋይነት ተቀይረው ልብን እየመቱ የሚያደሙት እነሱ ናቸው       

አልሻም ደጋፊ. አልሻም ደጋፊ አልሻም ጠበቃ፣ ለኔም አላህ አለኝ ለሁሉም ሚበቃ፣ የወደቀን ባሪያ አቅፎ ሚያነሳ፣ የልብን አዋቂ ህመምን የሚያስረሳ፣ ዶክተርና ሀኪም አያስፈልገኝም፣ ከአላህ በስተቀር ሌላ አያድነኝም፣ ምንም ሳላስረዳው በቃላት በቅኔ፣ ህመሜን አዋቂ አላህ ነው ሀኪሜ፣

የጧት ዚክር እንዳንረሳ! اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተ ለምሽት እንበቃለን  በአንተ ህያው እንሆነናን በአንተም እንሞታለን መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ መልካም ውሎ☕️🍫☕️🍫 •━════✿🍃🌺🍃✿════━•

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ 💡 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️

أُمِّي، وَاللّٰهِ إِنِّي أَشْتَاقُ إِلَيْكِ شَوْقًا لَا تَصِفُهُ الْكَلِمَاتُ. ኡሚዬ በአላህ እምላለሁ ቃላት ሊገልጹት የማይችሉትን ያህል ናፍቄሻለሁ። �
أُمِّي، وَاللّٰهِ إِنِّي أَشْتَاقُ إِلَيْكِ شَوْقًا لَا تَصِفُهُ الْكَلِمَاتُ. ኡሚዬ በአላህ እምላለሁ  ቃላት ሊገልጹት የማይችሉትን ያህል ናፍቄሻለሁ። 🥺💔

أُمِّي، وَاللّٰهِ إِنِّي أَشْتَاقُ إِلَيْكِ شَوْقًا لَا تَصِفُهُ الْكَلِمَاتُ. ኡሚዬ በአላህ እምላለሁ  ቃላት ሊገልጹት የማይችሉትን ያህል ናፍቄሻለሁ። 🥺💔

🍂Вυт ωєℓαнι .....
🥺 የሰውን ደስታ አይቶ እንደመደሰት የሚያህል ነገር አለ በአላህ , ያሰው ሲደሰት ማየት የሁልጊዜም ምኞታችን እና ዱዓችን የነበረ ቢሆንስ የደስታው መጠን ልኬታ የለውም ሀቂቃ🥹🥹 አላህ ሁሌም ደስታን ይወፍቃችሁ🦋

የቀን ስንቅ ለቀልብዎ💜        𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀 صباح الخير

Repost from N/a
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥 ➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው ☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝  ⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @selluhi በተጨማሪም ቻናል ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ

የምትፈልገውን ነገር ስታገኝ፥ አላህ ብሎት ነው። የምትፈልገውን ነገር ስታጣ፥ አላህ ሊጠብቅህ ፈልጎ ነውና ታገስ።🙂
የምትፈልገውን ነገር ስታገኝ፥ አላህ ብሎት ነው። የምትፈልገውን ነገር ስታጣ፥ አላህ ሊጠብቅህ ፈልጎ ነውና ታገስ።🙂

. እረ we should be proud of ourselves wellahi 👏👏 ዋጥ አድርገን ያለፍነውን ፡ እኛ እና አሏህ ነን የምናውቀው❤️‍🩹 በርቺ ጀግኒት ነፍሴ
. እረ we should be proud of ourselves wellahi 👏👏 ዋጥ አድርገን ያለፍነውን ፡ እኛ እና አሏህ ነን የምናውቀው❤️‍🩹
በርቺ ጀግኒት ነፍሴ

اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين.
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين.