نور الهدى
رفتن به کانال در Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝 ωєℓ¢αмє тσ тнє иυяяєℓ_нυ∂α🦋 ◆ለሴት ልብ ለሴት ነፍስ ለሴት ህይወት… እያንዳንዱ ሴት የዱንያ ሰላም ሳትረሳ የአኼራንም መንገድ እንድታስታውስ ◆وَمَن يَعْتَصِم بِاللَّهِ فَقَدْ هُدِيَ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ 🔖𝑗𝑜𝑖𝑛 & 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒🤌 ለአስተያየት👉 @al_musafirah_83
نمایش بیشتر469
مشترکین
-124 ساعت
+17 روز
+4130 روز
آرشیو پست ها
469
• እውቀታችሁን የምትፈትሹበት
• የፈለጋችሁትን ጥያቄ የምጠይቁበት
• ከ 300 ጥያቄ በላይ የተለቀቀበት
• ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ቻናል ይዠላችሁ መጥቻለሁ ይቀላቀሉን ።
469
ነገ ሁሉም "ነፍሴን... ነፍሴን" በሚልበት ቀን ማን ይደርስልሃል?🥺
ዛሬ የምታወራቸው ሰዎች፣ text የምትለዋወጣቸው ጓደኞችህ ሁሉ ነገ በቂያማ ቀን ከአንተ ይሸሻሉ።
ያኔ ግን "እኔ አለሁልህ" ብለው ለኢንተርሴሽን #ሸፋዓ የሚቆሙልህ ውድ ነቢይ ረሱል ﷺ ብቻ ናቸው። ታዲያ ዛሬ ለሚያስፈልጉህ ሰዎች ሁሉ መልእክት ፅፈህ፣ ለነገው ዋስትናህ ለሆኑት ነቢይ ﷺ አንድ ሰለዋት ልከሃል?
አሁኑኑ ምላስህን በውድ ስጦታ አርጥብ
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
🔄 ለምትወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሼር በማድረግ የአጅር ተካፋይ አድርጋቸው።
🍂 ከ ቁርአን አያህ...
469
❤️🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት
አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...
አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤
ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
469
Repost from N/a
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595
469
ለሚገባውም ሆነ ለማይገባው
ሰው ውብ የሆነ ስነ-ምግባርን
እናሳይ።
🫴እኛ ግባችን በጀነት
ውስጥ ያለን ቤት እንጂ በሰው
ልብ ውስጥ ያለን ቤት ማግኘት
አይሁን።
وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ♡
سورة آل عمران١٣٤
469
ከአቡ ዘር አልገፋሪ (رضي ﷲ عنه)ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا عَمِلْتَ سيئةً فأتبِعْها حسنةً تَمحُها قالَ: قلتُ يا رسولَ اللهِ ! أمِنَ الحسَناتِ لا إلهَ إلّا اللهُ ! قالَ: هيَ أفضَلُ الحسَناتِ﴾
“ወንጀልን ከፈፀምክ መልካምን ስራ አስከትልበት ታሳብሰዋለችና። እንዲህ ተባሉ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ‘ላኢላአሃ ኢለላህ’ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነውን? እንዲህ አሉ፦ አዎ! እንደውም እሱ በላጭ ከሆኑት ስራዎች ውስጥ ነው።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 3162
469
«ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
እንዲህ ብለዋል፦»
«لَيْسَ الشَّدِيدُ بِالصُُُُُُُُُُُُُُرَعَةِ، إِنَّمَا الشَّدِيدُ الَّذِي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الْغَضَبِ»
"ኃያል (ጠንካራ) ማለት ሰዎችን በታጋይነቱና በጉልበቱ ያሸነፈ አይደለም፤ ነገር ግን እውነተኛው ኃያል ማለት በቁጣው ጊዜ ራሱን መግታትና
መቆጣጠር የቻለ ሰው ነው።"
— [ቡኻሪ እና ሙስሊም] 🌿✨
469
"አዋቂ ማለት ጥሩ እና መጥፎ የሚያውቅ ማለት አይደለም።
አዋቂ ማለት ጥሩን አይቶ የሚከተል መጥፎን አይቶ የሚርቅ ማለት ነው። "
🌅 صباح الخير
469
Repost from (የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
ጌታህም በእርግጥ አለ
الصلاة خير من النوم"
"Prayer is better than sleep."
"Namaz uykudan hayırlıdır."
"ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት"
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ? ሁሉም ነገር በምርጫ ውስጥ ያልፋል እና አሁንም ምርጫ አለህ ተኝተህ ህልምህን መጨረስ አልያም ተነስተህ ህልምህን ማሳካት
ውዶቼ ለፈጅር እየነቃን
469
ራሴን መሆን ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ ብዙ ሰዎችን አጥቻለሁ ግን የሚገርመው የጠፉት ሰዎች አይደሉም የከበቡኝ ጠላቶቼ እንጅ
ራሴን ለማግኘት ማንንም ለማጣት ዝግጁ ነኝ👐
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም
469
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው?
