fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ዮሳብ

ዮሳብ

رفتن به کانال در Telegram

Channel Description: Welcome to our channel, where we dive into the fascinating world of psychology! Here, you'll find insightful tips and practical advice to enhance your mental well-being and understand human behavior.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
220
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+1
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+11
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+133
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+89
در 2 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
10 اکتبر0
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر+1
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر0
02 اکتبر0
01 اکتبر0
پست‌های کانال
Story adrg asderg
Story adrg asderg

2
አማኑኤል
78
3
بدون متن...
112
4
بدون متن...
24
5
ጽኑ በሽተኛ ስለሆንኩ ወደ ጽኑ መድኃኒት ተጠጋሁ። አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
115
6
===Golden principles on the path to salvation=== A certain monk asked St. Anthony the Great, "What must I do to be saved?" Th
===Golden principles on the path to salvation=== A certain monk asked St. Anthony the Great, "What must I do to be saved?" The elder answered him, "Don't trust in your own righteousness, don't worry about what's past, and constrain your tongue and your stomach." (Ancient Patericon, 1.2) Another brother asked Abba Macarius, "How can I be saved?" The elder answered him, "Be like one dead: do not think about insults from people, nor of glory, and you will be saved." (Ancient Patericon, 10.45)
107
7
የልዩ ፍላጎት ልጅዎ ለትምህርት ቤት ዝግጁ ነው? ልጅዎ ፊደላትንና ቁጥሮችን ያውቃል፤ ግን ለትምህርት ቤት በቂ ዝግጅት አለው? ለትምህርት ቤት ዝግጁ መሆን ፊደልና ቁጥር ማወቅ ብቻ አይደለም። ልጅዎ፦
የልዩ ፍላጎት ልጅዎ ለትምህርት ቤት ዝግጁ ነው? ልጅዎ ፊደላትንና ቁጥሮችን ያውቃል፤ ግን ለትምህርት ቤት በቂ ዝግጅት አለው? ለትምህርት ቤት ዝግጁ መሆን ፊደልና ቁጥር ማወቅ ብቻ አይደለም። ልጅዎ፦ መመሪያን መረዳትና መከተል ይችላል? ✔️ ፍላጎቱንና ስሜቱን መግለጽ ይችላል? ✔️ ከሌሎች ልጆች ጋር መጫወትና መግባባት ይችላል? ✔️ ተራውን መጠበቅ ይችላል? ✔️ ስሜቱን በተገቢው መንገድ መቆጣጠር ይችላል? ✔️ ከቤት ውጭ በራሱ መንገድ መላመድ ይችላል? ቀደም ብሎ የሚጀምር ድጋፍ የልጅዎን መማር፣ መግባባት፣ ራስን መቻል እና ማህበራዊ ክህሎቶች በጊዜው እንዲጎለብቱ ትልቅ እድል ይፈጥራል። በብሉም የሳይኮሎጂ አገልግሎት ልጅዎ ለትምህርት ቤት፣ ለቤት እና ለዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያስፈልጉትን መሰረታዊ ክህሎቶች እንዲያዳብር ከልጅዎና ከቤተሰብዎ ጋር እንሰራለን። የልጅዎን እድገት ለነገ አታስቀምጡ፤ ዛሬ ይጀምሩ! +251-986-777-555 #ብሉም_የሳይኮሎጂ_አገልግሎት #ልዩፍላጎት #የልጆችእድገት #ትምህርትቤትዝግጅት #የወላጆችምክር
62
8
Welcome Program for 2nd to 4th year students In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit, one God, Amen 🙏🙏🙏 Christian in Christ In the Son, the Son of God How are you, the family of the Most High God, the children of the Holy Virgin Mary, the friends of the saints, who are called by the Holy Spirit? Amen!!!! May the name of our God be praised 🙏🙏🙏 Tomorrow, Saturday, 23/01/2019 As the Welcome Program and the special program we look forward to every week on Saturdays begin, we urge everyone to attend, and in the name of God Almighty, we send our message 🙏🙏🙏 Reminder 👉 Respect the time. 👉 Move well. 👉 It is impossible to miss ⛪️ Location: Semera Course Location ⏰⏰ It starts at 11:00. May God be with us all 🙏🙏🙏
86
9
የዌልካም መረሃ ግብር ከ2ኛ እስከ 4ኛ ዓመት   ተማሪዎች በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን🙏🙏🙏 በክርስቶስ ክርስቲያን በወልድ ወልደ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳውያን የተሰኛችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመስቀል ስር የአደራ ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች እንዴት ቆያችሁ ? አሜን!!!! የአምላካችን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏     ነገ ማለትም ቅዳሜ በቀን 23/01/2019   የዌልካም መርሃግብር እና እንድሁም በየሳምንቱ በጉጉት የምንጠብቅው ቅዳሜ  ልዩ መረሃ ግብር ስለሚጀምር በመቀሳቀስ  ሁላችንም እንድንገኝ ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም መልዕክታችንን እናስተላልፋለን 🙏🙏🙏                 ማሳሰቢያ 👉 ሰዓት ይከበር 👉 በደንብ እንቀሳቀስ 👉 መቅረት አይቻልም ⛪️ ቦታ : ሰመራ ኮርስ ቦታ         ⏰⏰  11:00 የሚጀመርበት ነው። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏
1
10
+2
بدون متن...
167
11
بدون متن...
265
12
Why we cannot pray together with heretics? Why it would not be "just an act of friendship and peace"? Let's at first remember
Why we cannot pray together with heretics? Why it would not be "just an act of friendship and peace"? Let's at first remember that forbidden fruit in the Eden looked sweet and safe too but this turned out to be a great delusion with awful circumstances. The same happens with prayer with non Orthodox. 1) We are not prohibited from having any casual communication with non-Orthodox. Sometimes, they are literally our family, or friends, colleagues. 2) ancient Christians were much stricter with those who distort the true teaching. They, actually guarded it with their lives. Not for us to destroy it now. 3) Orthodox Christian understands, that we can't pray together with non Orthodox for the sake of their salvation. Otherwise they will never know what's wrong. Of course we should do it with love and patience for this action to be fruitful.
257
13
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ውድየልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች  እንደምን ቀያችሁ?አሜን!!! ነገ ማለትም ሐሙስ በቀን 14/01/2019 ዓ.ም እንኳን ደህና መጡ (WELL COME ) መርሐ ግብር በቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን እንደ ሁለቱም ግቢ ስለተዘጋጀ ። ስለዚህ ሶስተኛ እና አራተኛ ዓመት ኦርቶዶክሳዉያን ተማሪዎች በሙሉ ተቀሳቅሰን በመገኘት የመርሀ ግብሩ ተካፋይ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም መልእክታችንን እናስተላልፋለን። የዕለቱ መርሐ ግብሮች   1,ስብከተ ወንጌል   2 መዝሙር ⏰ሰዓት: ሰርክ 11:00 የምንጀምርብት ነው 🌍ቦታ: ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ማስታወሻ *መርሐ ግብሩ የተዘጋጀው እንደ ሁለቱም ግቢ ነው። *ማስታወሻ እንዳንረሳ *ስንመጣ ቢያንስ 10 ሰው እንቀስቅስ አዘጋጅ፡-ዋና ግቢ ጉባኤና ኦዳያ ግቢ ጉባኤ በጋራ በመሆን
214
14
بدون متن...
267
15
በአምላክ እጅ በተጠበበችውና መንፈሳዊ ምሥጢርን በያዘችው የበገና ጅማት ላይ ጣቶች ሲያርፉ፣ የድምፁ ንዝረት ወደ ደረት ሰርጎ በመግባት የነፍስን ህዋሳት ያነቃቃል። የበገና ጥበብ፣ የታሪክ፣ የጸሎት፣
በአምላክ እጅ በተጠበበችውና መንፈሳዊ ምሥጢርን በያዘችው የበገና ጅማት ላይ ጣቶች ሲያርፉ፣ የድምፁ ንዝረት ወደ ደረት ሰርጎ በመግባት የነፍስን ህዋሳት ያነቃቃል። የበገና ጥበብ፣ የታሪክ፣ የጸሎት፣ የፍልስፍናና የእግዚአብሔር ምስጋና ታላቅ መንፈሳዊ ሀብት ነው። ታላቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለ ምስጋናና ስለ መንፈሳዊ ዜማ ሲናገር፣ የምስጋና ድምፅ የሰውን ልብ ከምድር ከንቱነት ወደ ሰማያዊው ምስጢር እንደሚያሸጋግርና ነፍስን ከአምላኳ ጋር እንደሚያገናኝ ያስተምራል። ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ «በገናን አንሱ፤ በበገናም ለእግዚአብሔር ዘምሩ» እያለ እንደተናገረው፣ በገና የንጉሡ የዳዊት እጆች ያረፉበት፣ የነቢያት መንፈስ የፈሰሰበት፣ የቅዱሳን ማኅሌትና የእግዚአብሔር ምሕረት መጠየቂያ ታላቅ የዜማ ዕቃ ነው። እኛም የዚህን ታላቅ መንፈሳዊ ሀብትና ጥበብ መሠረት በመጣስ ሳይሆን በመጠበቅ፣ ትውልድ ከመንፈሳዊ ሥሩ እንዳይደናቀፍና የቅዱስ ዳዊትን በገና ድርደራ በጥበብና በፍልስፍናው መንገድ እንማር ዘንድ ይህን ታላቅ የትምህርት መንገድ ያሻናል። የበገና ድርደራ ድምፅን ማውጣት ብቻ ሳይሆን፣ ነፍስን የማንጻት፣ ምስጢርን የማስተዋልና ከአምላክ ጋር የጠበቀ ቅርበት የመፍጠር ጥበብ ነው። በኆኅተ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ሰንበት ትምህርት ቤት የ1ኛ ዙር የበገና ሥልጠና ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ይህ ታላቅ ጥበብ ከተራ የዓለም ድምፅ ተለይቶ ወደ እግዚአብሔር ቅድስና የሚመራበትን ምስጢር ለመቅሰም፣ በዚሁ መንፈሳዊ ጉዞ ላይ እንድትሳተፉና የዚህ ታላቅ ጥበብ አካል እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። https://t.me/Oct13wed
233
16
بدون متن...
210
17
ቃላት ዝምታን ሰብረው ሲወጡ ትልቅ ኃይል ይሆናሉ፤ አስተውለን ካልተጠቀምንባቸው ግን ሰይፍ ይሆናሉ። ​እና ወግን መልካም ቃልን እናጋራ ! መልካም ምሽት !
228
18
አዲሱ ዓመት ከተለመደው ቀናት አንዱ ሳይሆን አዳዲስ ተስፋዎችን፣ ስኬቶችንና ታላላቅ እድሎችን ይዞልን የሚመጣ ይሁንልን። ።እንኳን ለ አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታና የሁላችንም ህልሞች የሚሳኩበት ብሩህ ዘመን ይሁንልን። መልካም አዲስ ዓመት!
337
19
ያች በቀጫጭን መስመሮች ተከትባ የተላከች ደብዳቤ በእጅህ ስትገባ፣ የሕይወትህ አዲስ ምዕራፍ በይፋ መከፈቱን አበሰረች—የወረዳ ዐቃቤ-ሕግ ደረጃ-1! ስማኝ ወንድሜ... ይህ የሹመት ወረቀት የሥራ መደብ+1
ያች በቀጫጭን መስመሮች ተከትባ የተላከች ደብዳቤ በእጅህ ስትገባ፣ የሕይወትህ አዲስ ምዕራፍ በይፋ መከፈቱን አበሰረች—የወረዳ ዐቃቤ-ሕግ ደረጃ-1! ስማኝ ወንድሜ... ይህ የሹመት ወረቀት የሥራ መደብ መታወቂያ ብቻ አይደለም፤ የሺዎች አምባሳደርነት፣ የደካሞች ተስፋና የእውነት ጋሻ የመሆን ትልቅ አደራ እንጂ! አሁን አእምሮዬ ወደፊት ተራምዶ በየችሎቱ የምታደርገውን ያን ሞቅ ያለ፣ የጽናትና የሕግ አንቀጾች ፍልሚያ በዓይነ ኅሊናዬ ያየዋል። አንተ የሕጉን አንቀጽ እያጎላህ፣ በእውነት ሰይፍ የሐሰትን ምሽግ ስትንዳ... በዚያች ትንሽ ችሎት ውስጥ ፍትሕ እንደ ጸደይ አበባ እያበበችና እያሸበረቀች ስትሄድ ለማየት አሁኑኑ ጓጉቻለሁ! ወንጀለኞች ፍርሃት ሲያድራቸው፣ በግፍ የተገፉ ደካሞች ደግሞ በአንተ መኖር ተስፋ ያደርጋሉ፤ ምክንያቱም አንተ በሚዛኑ ላይ ቅንነትን የምትጭን፣ የሕግና የእውነት ዘበኛ ልትሆን ተዘጋጅተሃል። አምላክ ማስተዋሉን፣ የቆራጥነት የማይወላወል ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ። እንኳን አበቃህ፣ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ!
358
20
☦️🕯️ A tree is known by its fruit; a man by his deeds. A good deed is never lost; he who sows courtesy reaps friendship, and
☦️🕯️ A tree is known by its fruit; a man by his deeds. A good deed is never lost; he who sows courtesy reaps friendship, and he who plants kindness gathers love.🕯️☦️ ♰ Saint Basil The Great ♰
250