🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
رفتن به کانال در Telegram
🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው። <<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>> (ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
849
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+487 روز
+19130 روز
آرشیو پست ها
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
ኡኽታ🌸
ሰዎች ቢርቁሽ አትጨነቂ አላህ ካንቺ ጋር
እስካለ ድረስ ብቻሽን አይደለሽም
"የሰዎችን ልብ ለማስደሰት ሳይሆን
የአላህን ውዴታ ለማግኘት ኑሪ"🫰🏼
^ቲክቶክ^
كم رأينا من امرأة كانت تستحي، فلما جاء "تيك توك" نزع عنها حياءها، فبدأت تكثر الكلام مع الرجال، ويا له من ضرر عظيم!
➮ ስንትና ስንት ሴቶችን አየን ቀድሞ በእፍረት የታወቁ፣ ነገር ግን "ቲክቶክ" በመጣ ጊዜ እፍረታቸውን የገፈፋቸው፤ ከወንዶችም ጋር ማውራትና መቀለድ ያበዙ፤ ይህም እንዴት ያለ ትልቅ ጉዳት ነው!
◈እናማ እህቶቼ ይሄን 'ቲክቶክ' ተጠንቀቁ!
አይ እኔ ጥሩ ነገር ነው ምሰራበት ልንል እንችላለን ግን ብዙዎቹ በዚህ ምክንያት ገብተው ነው ገደል የገቡት!
◉ ወሏህ ስንት ሰው አይየን በቲክቶክ ምክንያት ከሱና የወረደን ስንት እህቶችን አየን በዲን ስም ወተው ወንድ እራሱ ለመናገር የሚያፍረውን ቃል ስናገሩ ያውም ወንድና ሴቱ ቤተሰበሰበበት 'ሱብሀናሏህ' ስንቱን አውርተን እንችላለን!
🔖ቲክቶክ የማትጠቀሙ አሏህን አመስግኑ እና ፅናትም እንድሰጣችሁ ለምኑት፣የሚትጠቀሙ ደግሞ በቻላችሁት ያክል ለመውጣት ጥረት አድርጉ አሏህም ከዚህ ቆሻሻ እንድያወጣችሁ ለምኑት?
⚠️ የቲክቶክ አደጋዎች:-
⓵ከቁርአን ማራቅ
⓶ከዝክርና ከሶላት ማራቅ
⓷የልብ መድረቅና እምነት መዳከም
⓸የጊዜ መባከን
⓹ሪያእ (ለሰዎች መታየት መውደድ)
⓺የሴቶችና የወንዶች አውራ ሰውነትን መመልከት
⓻ወንጀል ማስፋፋት
⓼ሐሜትና ሰዎችን ፣ሙዝቃና ዘፈን፣መንዙማና ነሽዳ የመሳሰሉት መላመድ የመሳሰሉ አደጋዎች አሉት ይሄን ለመጥቀስ ያክል ነው ተቆጥሮ አያልቅም።
🤲አሏህ ሁላችንንም ከቲክቶክ ያርቀን
مع السلامة
✍️ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን (ኢብኑ አብደሏህ)
📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa
አንቺ ሴት🫵 እስልምና ሴት ልጅን እንዴት እንዳላቃት
ታውቂያለሽ❓❓
❗️ሴት ልጅ መወለዷ እንደ እፍረት እንዳይቆጠር አስተማረልን
❗️እሷን በመልካም ተርቢያ ማሳደግ ከታላላቅ አጅር ምክንያት አደረገልን
❗️ሴት ልጅ የራሷ ክብር፣መብትና ንብረት እንዳላት አረጋገጠልን
❗️እናት ደግሞ ከፍተኛ ክብር አላት ነብዩﷺ እናትን ለመልካም አገልግሎት በተለየ ሁኔታ አስቀድመውልን ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አረጋግጦልን ሳለ እኛ ግን የት ነን ??!! እራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል
🎙 ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዛሁሏህ)
🔖እስሊምና 9 ወር በሆዳ የተሸከመችኝን እናቴን ትቼ የመጣሁለት ዲን ነው!
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/Abu_sufiyan1
ብዙ ጊዜ የምንቆጨው በተናገርነው ነገር እንጂ በዝምታችን አይደለም።የምናወራው ነገር ሰው እንደሚጎዳ ካወቅን ዝም ብንልስ🙌 የምንናገረው ነገር አላህ ይወደዋል አይወደውም ብለን ብናስብ ኸይር ነው👍🏾
@nesiheti_linisa
በዛሬው ጊዜ ብዙ ትዳሮች የሚበላሹት ባለትዳሮች ስለ ፍቅራቸው ስለ ጣፋጭ የትዳር ጊዜያቸው ሁልጊዜ ለጓደኞቻቸው ስለሚያወሩ ነው።
አንቺ እንደ ሴት ባልሽ ምን ያህል እንደሚወድሽ እንዴት እንደ ንግስት እንደሚንከባከብሽና ምን ያህል እንደሚያከብርሽ ለሴት ጓደኞችሽ ስትነግሪ እነሱ ላንቺ ፈገግ ሊሉ ይችላሉ ነገር ግን በውስጣቸው ሌላ ነገር ሊያስቡ ይችላሉ
ባሎቻቸው አንቺ ከምትታደይው ያነሰ እንክብካቤ እየሰጡዋቸው ከሆነ ትዳራቸውን ወይም ባሎቻቸውን ማወዳደር ሊጀምሩ ይችላሉ። ይህም ባሎቻቸው ላይ ችግርን ይፈጥራል።ችግር እንዲፈጠር ወይም ያቺን ትዳር ለማፍረስ እንኳን እንዲያስቡ ሊያደርግ ይችላል። ለወንዶችም ተመሳሳይ ነው ጥቂት ጓደኞች ብቻ ናቸው እውነተኛ ጓደኞች ሊሆኑ የሚችሉት ስለዚህ የትዳር ጉዳዮችን በተለይም የሚያምሩትና ደስ የሚሉትን ጊዜያት እንደሚስጥር አድርገሽ ያዢ። ሁሉም ሰው በደስታሽ ደስ አይለውም አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ተጠርጣሪ እንዳይሆኑ ብቻ ፈገግታ ሊያሳዩ ይችላሉ። በአጭሩ የትዳርሽን ደስታና የግል ጉዳይ ለሁሉም ሰው አትናገሪ የትዳር ሚስጥርን መጠበቅ ይሻላል
@nesiheti_linisa
የጁመዐ ነሲሓ🫰🏻
طالبه العلم
ነዐም እውቀትን ፈላጊ ሴት ሁኚ።እህቴ እውቀትን ከመፈለግ አትዘናጊ።የእውቀት መንገድ አንዳንዴ ከባድ ሊሆን ይችላል አድካሚና ትዕግስትም ሊፈልግ ይችላል ነገር ግን ፍሬው ውድ ነው።የተማርሽውን እውቀት በህይወትሽ ላይ ተግብሪ ለሌሎችም በጎ ነገርን አስተላልፊ
ልክ እዚህ ቻናል ላይ ኪታቧን የምንቀራው ሸይኻ ኡሙ አብዱሏህ እንደሷ ለመሆን ጣሪ ምክኒያቱም እኛ ሴቶች ስንቀራ ስንሞጥል ጊዜያችንን በቂርዐት ስናሳልፍ እንጂ በከንቱ ነገር ስናሳልፍ አያምርብንም እሺ እህቴ ስንቷ ሴት ጊዜዋን በከንቱ ነገር ታሳልፋለች አንቺ ግን ለየት ብለሽ unique👌 ሆነሽ ጊዜሽን ቂርዐትሽ ላይ ተግባባን እህቴ🤝
ቁርዐንን ስትቀሪ ልብሽን ለኣሏህ ስጭው
ስታዳምጪውም ነፍስሽን ለአሏህ አስረክቢ
ለአፍታም ቢሆን ሰላምና መረጋጋት በአንቺ ውስጥ ይሰፍናል።
ምክንያቱም ቁርዐን
ለምላስ ዚክር
ለልብ ሽፋን
ለነፍስ መድሀኒት ነውና🫰🏻
@nesiheti_linisa
💫ዶክተሩ እንድትወስድ ያዘዘልህን መድሃኒት በወቅቱ ካልወሰድክ ጤናህ እንደሚጎዳ ሁሉ
✨አሏህም ያዘዘህን ሰላት በወቅቱ ካልሰገድክ አኼራህን ይጎዳል
ሰላትን በወቅቷ ስገዱ🙌
