🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
前往频道在 Telegram
🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው። <<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>> (ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)
显示更多未指定国家未指定类别
863
订阅者
+224 小时
+397 天
+17530 天
帖子存档
Nothing is impossible for Allah. ምንም ማየልቅበት ጌታ ነው ያለን So never, never, never give up in your dua. ምንም ቢሆን በዱአችን ወይም በዱአ ላይ ተስፋ መቁረጥ የለብንም።"🤌🌸
በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌
🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
ኡኽታ🌸
ሰዎች ቢርቁሽ አትጨነቂ አላህ ካንቺ ጋር
እስካለ ድረስ ብቻሽን አይደለሽም
"የሰዎችን ልብ ለማስደሰት ሳይሆን
የአላህን ውዴታ ለማግኘት ኑሪ"🫰🏼
^ቲክቶክ^
كم رأينا من امرأة كانت تستحي، فلما جاء "تيك توك" نزع عنها حياءها، فبدأت تكثر الكلام مع الرجال، ويا له من ضرر عظيم!
➮ ስንትና ስንት ሴቶችን አየን ቀድሞ በእፍረት የታወቁ፣ ነገር ግን "ቲክቶክ" በመጣ ጊዜ እፍረታቸውን የገፈፋቸው፤ ከወንዶችም ጋር ማውራትና መቀለድ ያበዙ፤ ይህም እንዴት ያለ ትልቅ ጉዳት ነው!
◈እናማ እህቶቼ ይሄን 'ቲክቶክ' ተጠንቀቁ!
አይ እኔ ጥሩ ነገር ነው ምሰራበት ልንል እንችላለን ግን ብዙዎቹ በዚህ ምክንያት ገብተው ነው ገደል የገቡት!
◉ ወሏህ ስንት ሰው አይየን በቲክቶክ ምክንያት ከሱና የወረደን ስንት እህቶችን አየን በዲን ስም ወተው ወንድ እራሱ ለመናገር የሚያፍረውን ቃል ስናገሩ ያውም ወንድና ሴቱ ቤተሰበሰበበት 'ሱብሀናሏህ' ስንቱን አውርተን እንችላለን!
🔖ቲክቶክ የማትጠቀሙ አሏህን አመስግኑ እና ፅናትም እንድሰጣችሁ ለምኑት፣የሚትጠቀሙ ደግሞ በቻላችሁት ያክል ለመውጣት ጥረት አድርጉ አሏህም ከዚህ ቆሻሻ እንድያወጣችሁ ለምኑት?
⚠️ የቲክቶክ አደጋዎች:-
⓵ከቁርአን ማራቅ
⓶ከዝክርና ከሶላት ማራቅ
⓷የልብ መድረቅና እምነት መዳከም
⓸የጊዜ መባከን
⓹ሪያእ (ለሰዎች መታየት መውደድ)
⓺የሴቶችና የወንዶች አውራ ሰውነትን መመልከት
⓻ወንጀል ማስፋፋት
⓼ሐሜትና ሰዎችን ፣ሙዝቃና ዘፈን፣መንዙማና ነሽዳ የመሳሰሉት መላመድ የመሳሰሉ አደጋዎች አሉት ይሄን ለመጥቀስ ያክል ነው ተቆጥሮ አያልቅም።
🤲አሏህ ሁላችንንም ከቲክቶክ ያርቀን
مع السلامة
✍️ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን (ኢብኑ አብደሏህ)
📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa
አንቺ ሴት🫵 እስልምና ሴት ልጅን እንዴት እንዳላቃት
ታውቂያለሽ❓❓
❗️ሴት ልጅ መወለዷ እንደ እፍረት እንዳይቆጠር አስተማረልን
❗️እሷን በመልካም ተርቢያ ማሳደግ ከታላላቅ አጅር ምክንያት አደረገልን
❗️ሴት ልጅ የራሷ ክብር፣መብትና ንብረት እንዳላት አረጋገጠልን
❗️እናት ደግሞ ከፍተኛ ክብር አላት ነብዩﷺ እናትን ለመልካም አገልግሎት በተለየ ሁኔታ አስቀድመውልን ብዙ ነገራቶችን እስልምናችን አረጋግጦልን ሳለ እኛ ግን የት ነን ??!! እራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል
🎙 ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዛሁሏህ)
🔖እስሊምና 9 ወር በሆዳ የተሸከመችኝን እናቴን ትቼ የመጣሁለት ዲን ነው!
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/Abu_sufiyan1
ብዙ ጊዜ የምንቆጨው በተናገርነው ነገር እንጂ በዝምታችን አይደለም።የምናወራው ነገር ሰው እንደሚጎዳ ካወቅን ዝም ብንልስ🙌 የምንናገረው ነገር አላህ ይወደዋል አይወደውም ብለን ብናስብ ኸይር ነው👍🏾
@nesiheti_linisa
