fa
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

رفتن به کانال در Telegram

Quote

نمایش بیشتر
أثيوبيا16 085دسته بندی مشخص نشده است
249
مشترکین
-324 ساعت
+137 روز
+1530 روز
آرشیو پست ها
ljemr new🙌🙄

እስቲ አሁን ደሞ በትንሹ ስለ እኔ ልንገራችሁ 🙌🙄

🦠covid is back😭

ለመዋል እዬሰብን ነው

Dena walachu sewoch

መች ንው 1k ምንገባው ብዬ አስካሁን ጠጣለው አኮ 😭😂 Join🥀 @death_quote

🫳 🫶 🥹 🫴 🙏 | | 🦶

Admin post አርጉ ወይ ውጡ🤓

+1
ከዚ በላይ መታደል ምን አለ🥹🥹🫶

በተክሊል መጋባት ግን ስድ ሲል🥹🫶🙏
+2
በተክሊል መጋባት ግን ስድ ሲል🥹🫶🙏

Repost from Never give up
.       ዛሬም እዛው ቁማ - ትጠብቀዋለች ይመጣል አይቀርም - በር በሩን ታያለች ሁልጊዜ እየመጣ - ሁልጊዜ እያየችው ከቀን ቀን ሲገፋ - በጣም ወደደችው አናግሯት አያቅም - ድምፁን አታቀውም ተሳስቶ እንኳ ላንዴ - አፉን አይከፍተውም ሳያያት አይውልም - እሱም ግን ወዷታል ሚገዛው ባይኖርም - ዝም ብሎ ይገዛታል አንድ ጊዜ ሳሙና - አንዳንድ ጊዜ ኦሞ ጠቁሞ ይገዛታል - ከበሩ ዳር ቆሞ በጣም ሰልችቷቷል - እሱን መጠበቁ በቅጡ አላወሩ - ወይ አልተዋወቁ ልፈትነው ብላ - እሱ እንደሚወዳት ከሌላ ጋር አይቶ - ቀንቶ እንዲያናግራት ከወንድ ጋር ሆና - ሱቋ ጠበቀችው ወደሷ ሲጠጋ ፊቱ ሲለዋወጥ...                              ...ከሩቅ ላይ አየችው ከሌላ ጋር ሲያያት - በጣሙን ተከፋ ከዛ ቀን በኋላ - ሳታገኘው ጠፋ ከሳምንት በኋላ - ስለሱ ጠየቀች ያ ልጅኮ ጠፋ - የት ሄዶ ነው አለች አልሰማሽም እንዴ - ያ ልጅኮ ሞቷል በሲባጎ ገመድ - ራሱን አጥፍቷል የሚወዳትን ልጅ - ከሌላ ጋር አይቶ ሞቱን አፋጠነ - ራሱን አጥፍቶ ስትል የነበረ - ለምን አይነግረኝም ድምፅ አውጥቶ ባፉ - ወደድኩሽ አይለኝም እውነቱን ስታውቀው - ስሜቷ ተነካ ያ የምትወደው ልጅ - 'ዱዳ' ነበር ለካ   

Story

ሴት💖 ልጅ ውበቷ የሚረግፈው ስታረጅ ሳይሆን #ስርአት ስታጣ ነው ❤️‍🔥‼️

የመፅሐፉን አንድ ገፅ ደጋግመህ እያነበብክ፣ አዲስ ምዕራፍ መጀመር አትችልም!

ወገን መተናል🙌