የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
415
مشترکین
+124 ساعت
+127 روز
+8830 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
➲ የሱና ቴሌግራም ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን
ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን
100 ቻናሎችን ሰብስበናል አልሃምዱሊላህ አሁን ደሞ
ከ5ሺ በላይ ተከታይ ላላቸው ቻናሎች እድሉን አምጥተናል
ከ5k subscribers በላይ ያላቹ አሁኑኑ አናግሩን
በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም
💰 የሚሸጥ 👇
➭የቴሌግራም (Telegram channel ) 5k+
➭የፌስቡክ (Facebook page) 5k+
➭ዩቲዩብ (YouTube channel ) 2k+
➭ኢሞ (imo room ) 1k+
⚠ እየገዛን ነው ለመሸጥ 👉 @selluhi
Repost from N/a
💰 የሚሸጥ 👇
➭የቴሌግራም (Telegram channel ) 5k+
➭የቲክቶክ (Tiktok account ) 15k+
➭የፌስቡክ (Facebook page) 5k+
➭ዩቲዩብ (YouTube channel ) 2k+
➭ኢሞ (imo room ) 1k+
⚠ እየገዛን ነው ለመሸጥ 👉 @selluhi
كَان النبي ﷺ إذَا كان باللَّيل سَار مَع عائِشة يَتحدث."
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሌሊት ላይ ከእናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) ጋር አብረው እየተጓዙ ያወሩ ነበር።"
ቡኻሪ 5211
@Islamic_post17
ከሰለፎች አንዱ እንዲህ አለ:-
🎙❝አንድ ሙእሚን በሕይወት ያለበት እያንዳንዱ ቀን ታላቅ ዕድል ነው። ስለዚህ በዚህ ዓለም ያለህን ጊዜ ተጠቅመህ መልካም ሥራዎችን ስራ፤ ሞት መጥቶ ጊዜህ ከማለቁ በፊት❞
@islamic_post17☪️
Repost from N/a
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ
ማስታወቂያዎችን በአንድ ቻናል ላይ በነጻ
ማስተዋወቅ እንዲሁም ስራ ለማግኘት ከፈለጉ
Halal Jobsን ይቀላቀሉ!👇
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የድሮ ስርዓት ናፋቂው የከላላ ከተማ ከንቲባው ህገ ወጥ እስርና ወከባ!
የከላላ ከተማ ከንቲባ አቶ አስናቀ ጥላሁን የክርስትና እምነት ተከታይ ናቸው። ከላላ በአብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ ያለበት ከተማ ቢሆንም የህዝበ ክርስቲያኑ መብት ተከብሮ የሚኖርበት አካባቢ መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ በተቃራኒው በሙስሊሙ ማህበረሰብ የውስጥ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ በመግባት የኢስላማዊ ዳዕዋ ይዘትን ጭምር ካልወሰንኩና ለምን ዳዕዋ ታደርጋለህ በሚል ከንቲባው የመጅሊስ አባል የሆነውን ወንድም ኢዘዲን ሻፊን አስሮና አስፈራርቶ ከለቀቀው በኋላ በድጋሜ ሌሎት 5:00 አፍነው ለመውሰድና ለመግደል ሙከራ ቢያደርጉም አልሳካላቸው ሲል የከለላ ከተማ መጅሊስ ም/ኃላፊ የሆነውን ሸህ ሙሀባ ሰኢድን አስረውት የወገኛሉ።
የከተማው ከንቲባ ይህንን ኢህገመንግስታዊ፣ አሳፋሪና ህዝብን የሚያቃቅር ተግባር በአስቸኳይ እንዲያቆሙና ሸህ ሙሀባ ሰኢድን በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቁት እንጠይቃለን!
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤትም በየደረጃው ከሚገኙ የመንግስት አመራር ጋር በመነጋገር መሠል ድርጊቶችን እንዲቃወምና የወንድማችንን መብትና የመጅሊስ ክብር እንዲያስጠብቅ እንጠይቃለን።
ከከላላ ሙስሊሞች
Repost from Hussein Ali (Durus & Fewa'id)

የከላላ ከተማ ከንቲባ አቶ አስናቀ ጥላሁን የክርስትና እምነት ተከታይ ናቸው። ከላላ በአብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ ያለበት ከተማ ቢሆንም የህዝበ ክርስቲያኑ መብት ተከብሮ የሚኖርበት አካባቢ መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ በተቃራኒው በሙስሊሙ ማህበረሰብ የውስጥ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ በመግባት የኢስላማዊ ዳዕዋ ይዘትን ጭምር ካልወሰንኩና ለምን ዳዕዋ ታደርጋለህ የሚል ከንቲባ የመጅሊስ አመራር የሆነውን ወንድም ኢዘዲን ሻፊን አስረውታል።
የከተማው ከንቲባ ይህንን ኢህገመንግስታዊ፣ አሳፋሪና ህዝብን የሚያቃቅር ተግባር በአስቸኳይ እንዲያቆሙና የከለላ ከተማ አስ/ር መጅሊስ ም/ኃላፊን ሸህ ሙሀባ ሰኢድን በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቁት እንጠይቃለን!
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤትም በየደረጃው ከሚገኙ የመንግስት አመራር ጋር በመነጋገር መሠል ድርጊቶችን እንዲቃወምና የወንድማችንን መብትና የመጅሊስ ክብር እንዲያስጠብቅ እንጠይቃለን።
ከከላላ ሙስሊሞች
Repost from Fuad | ᴅɪɢɪᴛᴀʟ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም
ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ)
ተጋባዥ እንግዶቻችን
ዑስታዝ አቡ አዩብ
ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ
ዑስታዝ አብዱሰላም
ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን
ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ
ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች
ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ)
ወንድም አቡ ሁዘይፍ
ወንድም አቡ ማሂ
ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ
የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን
ቀን: የፊታችን ማክሰኞ
የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ
🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30
🇸🇦በሳዑዲ: 9:30
🇦🇪በዱባይ: 4:30
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/abuhaider_aliyy
https://t.me/abuhaider_aliyy
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
❌አትበል "እሺ"
✅በል "ኢንሻኣላህ"
❌ አትበል "ዋው"
✅በል "ሱብሀነሏህ"
_
❌ አትበል " ደስ ይላል"
✅በል "ማሻአላህ"
_
❌ አትበል"ደህና ነኝ"
✅በል "አልሀምዱ ሊላህ"
_
❌ አትበል" አመሰግናለው"
✅በል"ጀዛከሏሁ ኸይር"
_
❌ አትበል " ሀይ"
✅በል "አሰላሙ አለይኩም"
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
በጁመአው ዳእዋ ላይ የተገጠመ መሳጭ ግጥም ጋበዝኳችሁ
ፈታ እያላችሁ ቁምነገር ያዙ
🌿የተፈጠርንለት🌿
ከመስጂድ አራምዶ መስጂድ አመጣን
የተውሂድ ጉዳይ ነዉ እንዲህ ያረገን
ከዚህ የተለየ ሌላ ምን ሊሆን
ነብስያም አይደለ ታዘንነው በድን
አላህን ተገዙ አትጥሩ ዘይድን
ከመንገድ አትውጡ አርዳችሁ ለጂን
አርቃችሁ ጣሉ ቆሌ ጨሌውን
ሂርዝ አታንጠልጥሉ የማይጠቅመውን
ሸኮቸ አትበሉ ቀብር ያለውን
አላህን ተገዙ ከሪሙን ቸሩን
የቦረና ጌታስ አላህ አይደለን
እኛ ሳንጠይቀው ሁሉን የሰጠን
ባንተ ይሁንብኝ ባንተ ይሁንብኝ አልኩኝ አላህን
ኢዛ አራደ ሸይአን አይደል የሚል ኩን
አልሀምዱሊላሂ ውብ ላደረገን
እስኪ ተመልከተት አፈጣጠሩን
ከሰማዪ ማማር የጎራው ቁመን
ያገለባብጣል ሌትና ቀኑን
ኩሉን ፊፈለኪህ አይነካም አንዱን
ይህን ሁላ አድራጊ ተገዙ አላህን
እኛንም ጀሊሉ አፈላለገን
ካልቻያ እስከደገር ካቧራ እስካናራት እያስጎበኛን
አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይገባዉ ሙእሚን ላረገን
ከመሰጂደ ኑር ወንድሞች ሰቶን
ዳቦም አላበሉ ፋርምባ አልሰጡን
በፍቅር በናፍቆት አመላለሱን
መስጂድ ሲያገናኛን እድለኛ ሆን
በሌላም አይደለ በተዉሂድ መሰብሰብ አቤት ሲያምርብን
ለኢኽላስ አድርጎ ሁሉንም ባንድላይ ጀነት ያስገባን
🌿በወንድም ጀማል 🌿
Repost from N/a
🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi
➐ ቱን የቁረአን ተፍሲር አፕ የያዝ
🥇بن كشير
🥈القرطبى
🥉الطبرى
⓸اللغوى
⓹السعدى
➅الوسيط
➆الميسر
በጣም አስፈላጊ አፕ ነው አውርዳችሁ ተጠቀሙበት እዛውም ላይ ቁረአን የሚታይ የሚቀራ አለው ።
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
የጁመአ ኹጥባ
ስለ ምላስ
🎙በሸይኽ ሙሀባ ሰዒድ ሀፊዘሁሏህ
🕌በከለላ ከተማ ሰላም መስጂድ የተደረገ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
የጁመአ ኹጥባ
ስለ ምላስ
🎙በሸይኽ ሙሀባ ሰዒድ ሀፊዘሁሏህ
🕌በከለላ ከተማ ሰላም መስጂድ የተደረገ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah