fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
415
مشترکین
+224 ساعت
+157 روز
+11030 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇

የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ፦ የሰላም ፀጋ! 🏙ቦታ ደሴ 🕌ጅብሪል ጎራ መስጅድ 🎙በአቡ ዑሠይሚን ኢብኑ ሻፊ የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

Repost from N/a
#የጁምዓ ስጦታ ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል #ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓

``አድስ የኪታብ ደርስ `` ክፍል ❹ የኪታቡ ስም عقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ የደርሱ አቅራቢያ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማገኘት https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6817 ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ። ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi

Repost from N/a
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?   መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ  ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🚨ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 https://t.me/abuyusuf1595

አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር መስጅደ አራህማን አድሱ ገቢያ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸ
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ
ሳምንታዊ  የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር መስጅደ አራህማን አድሱ ገቢያ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን          🎙🥈ሸይኽ ሰዒድ አህመድ 🎙🥉ኡስታዝ ሙሀመድ ካሺፍ 🎙4⃣ ኡስታዝ አረቡ  ሰዒድ 🎙5⃣ ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል  🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ📣⤵️                                 ⬇️⬇️⬇️⬇️                             https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea                                 ⬇️⬇️⬇️⬇️          https://t.me/yedeger_muslim_Wetatoch_jemea

ግጥም `` ለደገር ወንድሞች 🎙በኡስታዝ አረቡ ሰዒድ ሀፊዘሁሏህ 🕌በደገር ከተማ  መስጂድ አራህማን   ላይ የተደረገ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

አድስ ሙሓደራ ርዕስ ``ኢልምን ተማሩ`` 🎙በወንድም ጀማል ሙህድን ሀፊዘሁሏህ 🕌በደገር ከተማ  መስጂድ ነጃሺ   ላይ የተደረገ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

አድስ ሙሓደራ ርዕስ ``በአላህ ማመን `` 🎙በኡስታዝ አረቡ ሰዒድ ሀፊዘሁሏህ 🕌በደገር ከተማ  መስጂድ ነጃሺ   ላይ የተደረገ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

✨ የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ! — ታላቅ የኒያ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ✨ ​በአላህ ፈቃድ በደሴ ከተማ ልዩና ታላቅ የኒያ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶልዎታል! ​📅 ቀን፦ እሁድ — ጥቅምት 1 / 20
✨ የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ!        — ታላቅ የኒያ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ✨ ​በአላህ ፈቃድ በደሴ ከተማ ልዩና ታላቅ  የኒያ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶልዎታል! ​📅 ቀን፦ እሁድ — ጥቅምት 1 / 2019 ዓ.ል 💢 ቦታ፦ ደሴ — መስጂደ አስ-ሱና ⏰ ሰዓት፦ ከጧቱ — 2:30 ​🎙 በፕሮግራሙ ላይ የሚገኙ የተከበሩ ዑስታዞች፣ ሸይኾችና ወንድሞች፦ 1) ​ሸይኽ ሙሐመድ መኪን 2) ​ሸይኽ ሙሐመድ አሚን 3) ​ሸይኽ ሙሐመድ ኋዛል 4) ​ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ 5) ​ሸይኽ ሐሰን አሊ 6)​ሸይኽ አሕመድ አወቀ 7) ​ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ 8)​ ሸይኽ ይማም ሰዒድ ​9) ሸይኽ ሰዒድ ሙሐመድ ሚጢቆሎ) 10)ሸይኽ አብዱልአዚዝ 11)ሸይኽ በድሩዲን ዩሱፍ 12) ሸይኽ ሑሴን ኡመር 13) ሸይኽ ሐሰን ነጃሽ        ( ከወንዲሞች) 14) ​ወንድም ሙርሰል ሰዒድ 15) ​ወንድም ኢዘዲን ሻፊ 16)​ ወንድም አቡ ሹራ 17) ​ወንድም አቡ ሒበቲላህ 18) ​ወንድም አቡ ሐፍሷ (ይማም) 19) ​ወንድም አሊ ሰዒድ 20)​ ወንድም አቡ ኢምራን (እንዲሁም ሌሎች በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው ዑስታዞችና ወንድሞች ይገኛሉ) ​📢 ልዩ ጥሪ፦ ይህንን መልእክት ለሌሎች በማጋራትና በዕለቱ በአካል በመገኘት የዚህ ታላቅ በረካና ደስታ ተካፋይ ይሁኑ! ​📌 ለሁሉም እንግዶች ጥሪያችን ክፍት ነው!
ቻናል
https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel
ግሩፕ
https://t.me/yedesse_selfyochi_group
ሼር ይደረግ‼

የአላህ ፀጋ ማመስገን 🎙በሸይኽ ከማል ሀፊዘሁሏህ 🕌በደገር ከተማ  መስጂድ አራህማን   ላይ የተደረገ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

``አድስ የኪታብ ደርስ `` ክፍል ❸ የኪታቡ ስም عقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ የደርሱ አቅራቢያ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማገኘት https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6817 ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

🌲በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት  عقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ 🌹ተ   🌹       ጀ 🌹              ም   🌹                       ሯ       🌹                                    ል 🌲በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ 🌹🌹🌹🌹🌹ገባ 🌹 ገባ  🌹ገባ  በሉ 🔔በሉ በደንብ ሸር ሸር አድርጉ ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል አሁኑኑ እቺን ነክተው ይግቡ ይፈጠኑ 👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=aeaa12dbfb71419dad

ከሞት በኋላ ላለው ሀገር መዘጋጀት 🎙በሸይኽ ከማል 🕌በደገር ከተማ  መስጂድ ኑር ላይ የተደረገ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

ወሳኝ ጣፋጭ ምክር 🎙በኡስታዝአረቡ ሰዒድ 🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ ላይ የተደረገ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

⚠️ አስተውሉ❗️ 🌘በቁርአን ውስጥ ስግደት የሚያስፈልግባቸው የሰጅዳ አያዎች ስንት ናቸው?

Repost from N/a
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇