የአኺራ ተጓዦች☁️
رفتن به کانال در Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
951
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+287 روز
+13630 روز
آرشیو پست ها
959
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
خمسون_نصيحة_لطلاب_العلم_والوقاية_من_الوقوع_في_الفتن_والبدع_وتجنب.pdf2.90 KB
959
🔴 ቀጥሏል
بعنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!!
🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
↘️↘️↘️↘️
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
959
እህቴ 🫰🏼
በአንድ ሀገር ላይ ሁለት መንግስት የለም።ልክ እንደዛው በአንድ ቤት ውስጥ ሁለት ባል አይኖርም እኛ ከባላችን ተናንሰን እንጂ በቁጣና በንዴት መንፈስ እንዲህ አድርግ❗️ ያንን አምጣ ❗️ለምን አድርግ ያልኩህን አታደርግም❗️ እያልን ከባሎቻችን እኩል መሆንና መጨቃጨቅ የለብንም።
እኛ ሴቶች ረጋ ቀስ ብለን ምንሆነክ ነው? ምን እያስጨነቀህ ነው? እና መሰል ቃላቶችን በመጠቀም
ከገባበት ጭንቀት ከአላህ በታች እኛ ነን የምናረጋጋው አይደል።ስለዚህ ሚስቶች የባላችሁን ባህሪ አውቃችሁና ተገንዝባችሁ በባልና ሚስት ቋንቋ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን መፍታት ይኖርባችኋል
halal love always🫶🏻
959
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
صباح الخير
ሰባሁ አህባብ ዛሬ الیوم الجمعه ነው።ሰሉ አላ ሀቢቡና
مُحَمَّد ﷺ
959
♧ ከእፁብ ድንቆች ማህደር
1 ☆☆ መርየም ቢንት ኢምራን የጨዋነት ተምሳሌት
ስለዚህች እንቁ እንስት የነብዩ ዒሳ ዐለይሂ ሠላም እናት መርየም ጨዋነቷንና ጥብቅነቷን አስመልክቶ አላህ ሱብሀነ ወተዓላ በተከበረው ቃሉ ውስጥ በተደጋጋሚ አውስቷታል። አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል።
"የኢምራንን ልጅ መርየምን ያቺን ብልቷን የጠበቀቺውን (ምሳሌ አደረገ)። በርሡም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፋን። በጌታዋ ቃላትና በመፅሀፍቱም አረጋገጠች ከታዛዦቹም ነበረች" ሰረቱ ተህሪም
👉👉በስሟም ራሱን የቻለ ምዕራፍ ሰይሞላታል።
##ሱረቱል_መርየም
ኢስላም ለሴት ልጅ ከሰጠው ክብርም ይህ በዋነኝነት ተጠቃሽ ነው። ምክንያቱም በፈጣሪ ንግግር ውስጥ በክብር መወሳቷ የተፈጠረችለትን አላማ ይዛ ከተጓዘች ከመምጠቅና ከፍ ማለት የሚያዳግት ነገር እንደሌለ ያረጋግጣል። የመርየም ታሪክ ይህንን በጉልህ ያስቀምጣል። አላህ ሱብሀነ ወተአላ እንዲህ ይላል:-
" በመፅሀፉ ውስጥ መርየምንም አውሳ ከቤተሰቧ ወደ ምስራቃዊ ስፍራ በተለየች ጊዜ (የሆነውን ታሪኳን) አውሳ። ከእነርሱም መጋረጃን አደረገች። መንፈሳችንንም (ጂብሪልን) ወደ እርሷ ላክን። ለእርሷም ትክክለኛ ሰው ሆኖ ተመለሰላት። « እኔ ከአንተ በአልረህማን እጠበቃለሁ። ጌታህን ፈሩ እንደሆንክ (አትቀረበኝ)» አለች። ሱረቱል መርየም
እንግዲህ አንቺ ውዲቷ እህቴ ይህንን ገጠመኝ በጥሞና አስተንትኒው። እጅግ በጣም ያማረ ውበት፣ የሰው ዘር ውልብ እንኳ የማይልበት ብቸኝነት፣ ታዲያ በዚህ አጓጊ እና ገፋፊ ሁኔታ ላይ በጣም ያማረና የተዋበ ሰው ከተፍ ሲል ምን ይፈጥራል ተብሎ አይጠየቅም ለማንም ግልፅ ነውና። አጋጣሚው ተገኝቶ አይደለም ሳይገኝ ለማግኘት እራሡ ስንት ከንቱ መስዋእትነቶች ይከፈላሉ። ነገር ግን የተፈጠሩለትን አላማ በወጉ የተገነዘበ ንፁህ የአላህ ባሮች ይህን ረመጥ ሳይቃጠሉ ይወጡታል። ይህንንም ገድል ከዚህች ብርቅዬ የእንስት ታሪክ የምናገኘው ነው። የተሟላ ጨዋነትና ድካውን የደረሰ ንፅህና።
ምንጭ:- ስጦታዬ ለሙስሊሟ እህቴ መፅሀፍ
ፀሀፊ : ነፊሳ አህመድ
ኢንሻ አሏህ
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል ……
@luliweddingpoems
@luliweddingpoems
959
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ🌄
🌴ሰባሁ አህባቢ ንጋት
የተስፋ መጀመሪያ ነው
ትላንት ቢከብድም ዛሬ አዲስ
እድል ነው።🍂
959
👉 በዚክር ወንጀልህን አራግፍ !
يقول ابن القيم – رحمه الله تعالى –
" أن العبد يأتي يوم القيامة بسيئات أمثال الجبال، فيجد لسانه هدمها من كثرة ذكر الله "
الداء والدواء ص (231)
ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" አንድ ሰው የቂያማ ቀን ተራራ የሚያክል ወንጀል ሰርቶ ይመጣል ። ነገር ግን ምላሱ በዚክር ብዛት እንደሌለ አድርጎት ያያል "! ።
https://t.me/bahruteka
959
Inbox ይሄድ እና አሰላሙአለይኩመም እህቴ ለ ትዳር ፈልጌሽ ነበር ይላል
ኧረ ተው ወንዶች አድቡ !!
ለትዳር የፈለገ ሰው መች በጓሮ በር ሊገባ ይሞክራል በፊለፊት ሂድ ያ አኺ አባቷን ጠይቅ ኸላስ 🤝🙌
እ እዛ ሰፈር ሰማችሁ
