fa
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

رفتن به کانال در Telegram

Undergraduate Admission Test💫

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
742
مشترکین
-324 ساؚت
+187 عوز
+3630 عوز
آرشیو پست ها
AAU ላይ ከNatural ወደ social መቀየር ትችላላችሁ። ሼር and Join:👉 @uatexamprep

🔴ጥያቄ ካላችሁ🤔 ጥያቄያችሁን drop in a comment section👇

የአብዛኛዎቻችሁ ምርጫ ADDIS ABABA ነው።

🔴ከእናንተ መካከል ፍላጎታችሁ ለየትኛው ነው? 1.SIT (Shaggar Institute of Technology)🔥 2.Adiss Ababa University❤️ 3.AASTU የአአ🥰 4.SPHMMC (paul hospital)👏 5.ASTU የአዳማ👍 ሼር and Join:👉 @uatexamprep

እንዴት አመሻችሁ🤗🥰

🔴UAT EXAM MOST PROBABLY የሚሆነው በጳጉሜ ውስጥ አልያም ደግሞ የመስከረም ወር የመጀመሪያ ሰምንት ብሆን ነው። ምክንያቱም Matric result የግዴታ መጠበቅ ይኖርባቸዋል። So ዘንድሮ በ5 ዙር ያስፈተነው ትምህርት ምንስቴር በምንም ተዓምር ከጳጉሜ በፊት ውጤት አርሞ መልቀቅ አይችልም። ሼር and Join:👉 @uatexamprep

ነገ ምሽት ስለምዝገባው በቂ መረጃ እናደርሳችሁዋለን🔥 መልካም ጊዜ ተመኘንላችሁ☺️ Socials demo melkam fetena UAT EXAM LAY TYAKE KALACHU BEZH BOT ADRSULN👇👇 @aaustudentsbot

በተጨማሪ ደግሞ የUAT CLASSኣችን ልንጀምር ስለሆነ እስቲ በreaction አሳዩን☺️🥰 🔴ትምህርቱ የሚሆነው 🕹ከሰኞ እስከ አርብ በቪዲዮ Lectures🎞📹 🕹በየሳምንቱ ቅዳሜና እሁድ Weekly Tests 🕹ሶስት 100 UAT Related Exams መስጠት 🕹Weekly experience sharing from UAT previous years examinees 🕹በምዝገባ ወቅት ከቀበሌ በምታስጽፉት ድጋፍ ወረቀት ማገዝ......etc ✈️ማናችሁም የፈለጋችሁትን አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ሳትገቡ አትቀሩም። ሼር and Join:👉 @uatexamprep

Guys, እንዴት ዋላችሁ☺️🥰 ምን መሰላችሁ በዚህ ክረምት ስለሌሎች ዩንቨርስቲዎችም መረጃ መሰብሰብ አለባችሁ🔥 So በቅርበት ይህንን ቻናል ብትቀላቀሉ መልካም ነው። @freshman_success

💎 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ሲቀላቀሉ ምን ያገኛሉ? ​🌍 አለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፍኬት፦ በአፍሪካ ተጠቃሽ በሆነው ተቋም ውስጥ በታዋቂ ፕሮፌሰሮችና መምህራን ይሰልጥኑ። ​💼 በስራ ገበያ ቅድሚያ የመመረጥ ዕድል (High Employability)፦ የAAU ምሩቃን በባንኮች፣ በአለም አቀፍ ድርጅቶችና በታዋቂ ኩባንያዎች ውስጥ ከፍተኛ ተመራጭነት አላቸው። ​🔬 ዘመናዊ የካምፓስና የላብራቶሪ አገልግሎቶች፦ ከ6 ኪሎ የንግድና ኢኮኖሚክስ ጥናት እስከ 5 ኪሎ ቴክኖሎጂ (AAiT) እና 4 ኪሎ የተፈጥሮ ሳይንስ ድረስ የተሟሉ የቤተ-መጻሕፍት 📚 እና የምርምር ማዕከላት። ​🤝 ጠንካራ የሰዎች ትስስር (Networking)፦ ከሀገሪቱ ጎበዝ ተማሪዎች እና ስመ-ጥር ምሁራን ጋር በመገናኘት ለወደፊት ህይወትዎ የሚጠቅም ግንኙነት ይፍጠሩ። ​🎯 የእኛ ዋና ዋና የትምህርት ዘርፎች (Colleges)፦ ​📊 የንግድና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ (Economics, Accounting, Management...) ​🛠 የአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (AAiT - Civil, Electrical, Mechanical...) ​🔬 የተፈጥሮና የስሌት ሳይንስ ኮሌጅ (Statistics, Computer Science, Biology...) ​🩺 የጤና ሳይንስ ኮሌጅ (Medicine, Pharmacy, Nursing...) ​⚖️ የህግና የአስተዳደር ጥናት ኮሌጅ (School of Law) ግን ይሄንን ህልምወን ለማሳካት ከናንተ ምን ይጠበቃል📖📚 UAT UAT አስፈላጊ የሆነው "ብቁ ተማሪን ጥራት ካለዉ ትምህርት ጋር ለማገናኘት" እና በሀገሪቱ የመጀመሪያው በሆነው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የትምህርት ደረጃ ዝቅ እንዳይል ለመከላከል የሚረዳ ወሳኝ ማጣሪያ በመሆኑ ነው። 🔎የዩኒቨርሲቲውን ራስን የመቻል (Autonomy) መብት ለማስከበር 🔑ተማሪዎች ለከፍተኛ ትምህርት ያላቸውን ዝግጁነት ለማየት (Critical Thinking Check) 📈ከዩኒቨርሲቲው የትምህርት ጥራት ጋር ለመመጣጠን (Predicting Academic Success) 🔬እውነተኛ ተሰጥኦንና ብቃትን ለመመዘን (Fair Merit-Based Selection) Share Join @uatexamprep

Clear መረጃ ከዩኒቨርስቲ በቅርበት የምናደርሳችሁ ይሆናል። Share join👇👇 @uatexamprep

እንድታውቁ! በአሁኑ ሰዓት ምንም UAT EXAM ምዝገባ የለም። በአንዳንድ ቻናሎች አይታችሁ confuse እንዳትሆኑ! Share join👇👇 @uatexamprep

How many of you are interested to begin UAT exam preparation with us?🎉🤗☺️❤️🥰😊 We're excited to contribute for your success🫂

ወገን ነቃ ደንገጥ ማለት አለባችሁ አሁን🔥 አዲስአበባ ዩንቨርስቲ አሁን የ2019 አመታዊ የትምህርት ፕሮግራም አውጥቷል። በዚህ መሠረት ተማሪዎችን የምቀበለው መስከረም 6/2019 ነው ብሏል👏🥰🤗 ስለዚህ የግዴታ ከአንድ ሁለት ሰምንት በፊት UAT EXAM የምሰጥ ይሆናል። አሁን ለUAT EXAM Maximum ወደ 7 weeks ይቀራችሁኃል። የUAT EXAM PREP CLASSኣችን በዚህ ሰምንት ይጀምራል። Share join👇👇 @uatexamprep

PAUL'S HOSPITAL, SIT, AASTU, ASTU, ና ሌሎች ዩንቨርስቲዎችን ለመሞከር አዲስአበባ ዩንቨርስቲ መፈተንና መግባት ሌሎችን እንድትሞክሩ አይከለክልም። So አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ተፈትናችሁ ካለፋችሁ ሌሎቹን ከዚያው ሆናችሁ መፈተን ትችላላችሁ። @uatexamprep

UAT PREP በዚህ Week እንጀምራለን🔥

ስለ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ከመግቢያ ፈተና እስከ department መረጣ የጠየቃችሁንን ጥያቄዎች ሁሉንም በorder በዚሁ ቻናል የምንመልስላቼሁ ይሆናል🙏🌟 እናንተም ለሚታውቋቸው ሁሉ ሼር አድርጉላቸው🙌😍 @uatexamprep

Which round you are? 1🥰 2❤️ 3🤗 4😘 5👍 6🔥

🔵ተወዳጆች ስለ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ማወቅ የሚትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ ቦት አድርሱልን። @aaustudentsbot በተረፈ በቅርቡ ለምንጀምረው ክላስ እየተዘጋጃችሁ ጠብቁ🙏 Join @uatexamprep