fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ

ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ በማህበረሰባችን ውስጥ በሰፊው ስለተሰራጨው ታላቁ ሙንከር ስለ(ሽርክ) እና የተፈጠርንበት አላማ ስለሆነው ስለ (ተውሒድ) እንድሁም ስለሱና እና ቢድዓ እና ሌሎችም ኸይር ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
323
مشترکین
+124 ساعت
-77 روز
+5830 روز
آرشیو پست ها
ስታርድ እዝነት ይኑርህ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ اللَّهَ كَتَبَ الْإِحْسَانَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ، فَإِذَا قَتَلْتُمْ فَأَحْسِنُوا الْقِتْلَةَ، وَإِذَا ذَبَحْتُمْ فَأَحْسِنُوا الذَّبْحَ، وَلْيُحِدَّ أَحَدُكُمْ شَفْرَتَهُ فَلْيُرِحْ ذَبِيحَتَهُ﴾ “አላህ ኢኽሳንን (ማሳመርን) በሁሉም ነገሮች ላይ ፅፏል። የገደላችሁ እንደሆነ አገዳደልን አሳምሩ። አንዳችሁ ባረደ ግዜ አስተራረዱን ያሳምር ማረጃውን ይሳል። የሚታረደውንም እንስሳም ያሳርፍ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1955 በሌላ ሀዲስ፦ ﴿جاءَ رجلٌ إلى رسول الله ﷺ فقـال: يـا رسـول الله إني لأذبحُ الشّـاةَ وأنـا أرحمها، فقال ﷺ: والشاةُ إن رحِمتَها رحِمَك الله﴾ “አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ ‘እኔ በጌን አርጄ ለሷም እዝነትን አድርጌ ነበር’ ረሱል (ﷺ) አሉት፦ ‘ለሷ ለበግህ እዝነትን እንዳደረክ አላህ ለአንተም ይዘንልህ።’” 📚 ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1081

⚠️ከባድ ማስጠንቀቂያ
በማክፈር ላይ ለተጠመዱ ሁሉ
🎙ሸይኽ ፈውዛንን ሀፊዘሁሏህ ብዙ ወጣቶች ያለ ኢልም ተክፊር ሙአየን ላይ እየገቡ ሙስሊሞችን እያከፈሩ ነው ይህን እደት ታዩታለሁ ተብለው ሲጠየቁ የመለሱትን ስማልኝ ጥግ ላይ በማክፈር ላይ የተጠመዳችሁ ወንድም እህቶች መጀመሪያ ተማሩ በአላህ ገና ቃኢዳ እና አጫጭር ኪታቦችን በደንብ መቅራት ሳችሉ አትሩጡ ረጋ በሉ እና ኑ ተማሩ ምን ልማር ካላችሁ ኑ ወሳኝ ታላቅ ኪታብ ደርስ በውድ እና በሱና ኡስታዝ ቂረአት አለ የሚሰጠው የኪታብ ስም 📚አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ ⏰ምሽት 3:30 ሁሌም በዚህ ሰአት ቂረአቱ እደተጠበቀ ነው ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

Repost from Yusuf App™
📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ📱 ከሽፍ ሹቡሓት كشف الشبهات | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት ◈ ➩🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ◈ ➩📚 ከክፍል 01-12 ሙሉ ደርስ ◈ ➩📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! #share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ! ◈ ☎️ መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት የምትፈልጉ ከስር ባለው አድራሻችን ይነግሩን! ስልክ- 0931980260 ወይም 🔘በቴሌግራም-@Yusufapp_developer ▢App developer:- Yusuf App ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት! http://t.me/Yusuf_App1

♦️ሙስሊም በመሆንህ ታድለሀል። ​​እስልምና'ኮ እውነትን ለሚፈልግ ሰው ሁሉ ነገሩ ግልፅ የሆነ እምነት ነው። ምንም ውስብስብ ቢሮክራሲና የማይነገር ሚስጥር የለበትም። ✅«የእውነት እምነት»🇸🇦 በቁርዓን በሀዲስ በእውነት የሚመራ፡ በአሏህ ትዕዛዝ ሽቶ የጎመራ፡ ለምለሞ ዘላለም ሁሌም የሚያፈራ፡ ሐቅን ስለያዘ አለ እንደተፈራ፡ እማየም ይሔን ሀቅ ይመሰክራሉ፡ በቁጭት በሞራል ቆመው ያወራሉ፡ ጌታ ተሰቀለ በሚስማር ተመታ!! ጁሙዓ ቀን ሞተ ተነሳ እሁድ ማታ፡ እያሉ እሚቀጥፉት ውሸታሞች ናቸው፡ ለአሏህ ይህን ሲሉ አለማፈራቸው⁉️ ➛....እውነትሁን እማ ውሸታሞች ናቸው። በእናትነት የልብ እምነት፡ የእስልምናን ግሩም እውነት፡ አምሮ ሲፈልቅ ከአንደበቷ፡ አስደመመኝ ጀግንነቷ፡ መገን እናት አይ ውበቷ፡ ...አነጋገር አይ ድፍረቷ፡ ...እማማ.. ማንኛውስ ሐቅ ኖሮት፤              ከእስልምና ሊወዳደር፡ ማነው እሱ ውሸት ይዞ..             ብቅ የሚለው ከኛ መንደር፡ ...እማማ... ♦️አሏህ ሒድያ ይስጥሁ ወላሒ..‼️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

1% እንኳን ተስፋ ካለህ፣ ሞክር‼️ ------------------------------ በጌታህ ተመካ በሀላልህ ጠንክር፡ ባገኘኸው ሽንቁር የቻልከውን ሞክር፡ ♦️#ጀግናዬ.... አውቃለሁ ምናልባት የምትፈልገው ነገር ከባድ ይሆናል። ምናልባት መንገዱ ረጅም ነው። ምናልባት ሌሎች አይቻልም ይሉህ ይሆናል። ግን ስማኝ ልምከርህ  አሁንም 1% እድል ካለ፣ ሳትሞክር ተስፋ አትቁረጥ! يُعد القنوط من رحمة الله من كبائر الذنوب. ➤በኢስላም ህግና ስርዓት ከአሏህ ረህመት ተስፋ መቁረጥ ከታላላቅ ወንጀሎች ይቆጠራል። ورد النهي عنه صراحة في القرآن الكريم، قال تعالى: ﴿قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَى أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ﴾ «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና በላቸው፡፡ይላል። [الزمر: 53]. ♦️እና ምን መሰለህ ኮከቤ‼️ ስኬት አንዳንድ ጊዜ በትልቅ እርምጃ አይጀምርም ይልቁንስ ማንም በማያየው ትንሽ ውሳኔ ይጀምራል። ዛሬ መሞከር፣ ነገ መማር፣ ከዚያም እንደገና መነሳት። ♦️አስተውል‼️ وصف الله تعالى القانطين بالضلال، قال تعالى: ﴿وَمَنْ يَقْنَطُ مِنْ رَحْمَةِ رَبِّهِ إِلَّا الضَّالُّونَ﴾ ሀያሉ አምላክ ተስፋ ቆራጮችን በጥመት ይገልፃቸዋል። «ከጌታቸው እዝነት ተስፋ የሚቆርጡ ጠማሞች እንጂ አይደሉም»ይላል። [الحجر: 56 አንድ ጊዜ ልትወድቅ ትችላለህ፤ ይህ ግን ለዘላለም እንደማታሳካ አያረጋግጥም። ስህተትህን ተማርበት፣ አቅጣጫህን አስተካክልና ጉዞህን ቀጥል.............. አዎ፣ ሁሉም ነገር በጥረት ብቻ አይሳካም። ግን ሳትሞክር የሚቻለውን እድል ማግኘትህ አይቀርም። አንድ ትንሽ ተስፋ፣ አንድ የድፍረት እርምጃ፣ አንድ ተጨማሪ ሙከራ… የሚቀጥለውን ታሪክህን ሊቀይረው ይችላል! 🔥እድል ካገኘህ ሞክር። ከወደቅክ ተማር። ከተማርክ እንደገና ተነስ! በሁሉም እንቅስቃሴህ ላይ ግን አሏህን አትርሳ አደራ‼️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

አንዳንዴ... ምን ሆነሃል ስትባል የማትመልሰው ብዙ መሆን አለ። ለመናገር የማይመቹ፤ ለመተው የማይቀሉ ብዙ ስሜቶች አሉ ፤ ላንተ ብቻ የከበደ ለሌላው የቀለለ ነገር አለ። አንዳንዴ... ምን ሆነሃል ስትባል “ምንም!” ብለህ የምታልፈው በውስጥህ ብቻ የምትይዘው አንተ ብቻ የምትታመምበት ጉዳይ አለ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

➡
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
✨ السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ ✨ 🌹📚 ለ2019 ዓ.ል ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለደረሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ! 📚🌹 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌸 ውድ ሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን! 🌸
በ2019 ዓ.ል ወደ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለደረሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ መረጃዎችን ለመስጠት፣ እንዲሁም ስለሌሎች ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉ አዲስ ነገሮች በሙሉ የሚያስፈልጓችሁን ድጋፍና ትብብር ለማድረግ ሙሉ ዝግጅታቸውን አድርገው የናንተን መምጣት ብቻ በጉጉት እየጠበቁ ይገኛሉ።
📞 ለበለጠ መረጃና ትብብር
● ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት እና ያለምንም እንግድነት ስሜት ውድ ጀመዐችንን መቀላቀል ትችላላችሁ ስንል ትብብራችንን እንገልጻለን።
📱✨ የስልክ ቁጥሮች ✨📱
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌿 1. 0943033360   👉 ወንድም አቡ ሰልማን 🌿 2. 0930996932 👉 ወንድም ሙሀመድ አሊ 🌿 3. 0929458852  👉 ወንድም አቡል ዓባስ 🌿 4. 0987603404   👉 ወንድም አብዱ ረዛቅ 🌿 5. 0944568049 👉 ወንድም ኑሩ አህመድ 🌿 6. 0970075042   👉 ወንድም ሙሀመድ  ጥላሁን 🌿 7. 0941075881   👉 ወንድም መባረክ 🌿 8. 0947693388    👉 ናስር ሙሀመድ 🌿 9. 0924019405     👉 ሙባረክ አረጋ 🌿 10. 0926537788    👉 ሙሀመድ
 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📌 NB: ለሴት ተማሪዎ
ች የሴት ተቀባዮችን ቁጥር 1 ላይ ባለው ስልክ በመደወል መቀበል ትችላላችሁ። 👉👉👉 ለኦሮመኛ ተናጋሪወች ቁጥር 4 ላይ ያለዉን መጠቀም ትችላላችሁ ማሳሰቢያ 🔹 ልዩ ምክንያት ያላችሁና ከመንሀሪያ ግቢ ብቻችሁን መምጣት የማትችሉ ተማሪዎቻችን፣ ጀመዓችን በቻለው እናንተን ለመተባበር ዝግጁ ነው። 🔺 ውድ ተማሪዎቻችን፣ በግቢው ዙሪያ የተለያዩ የጥመት አንጃዎች ስላሉ፣ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍያ ጀመዓን በእነዚህ ስልኮች ብቻ ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። 🌹📖 የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ሱና ተማሪዎች ጀመዓ — ደ
ሴ 📖🌹 📱 የቴሌግራ
ም ቻናላችን https://t.me/WUselefeyajema 📢 ይህን መልእክት ለ2019 ዓ.ል ወደ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለደረሱ ሙስሊም ተማሪዎች በማጋራት ወንድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ተጠቃሚ ያድርጉ! 🔁🌹 🤲 بَارَكَ اللَّهُ فِيكُمْ وَوَفَّقَكُمْ لِمَا يُحِبُّ وَيَرْضَى 🤲 አላህ በዒልም ይጠቅማችሁ፣ ጉዟችሁን ያቅናላችሁ፣ በዲንና በዱንያ ስኬታማ ያድርጋችሁ! 🤍🌿

«ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር» ......ግን ሆነ..ተከናወነ...በስ‼️ እንዲህ ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር ። ስንማር ካነበብናቸው #መፅሐፍ ላይ ያየናቸው ክፉ ገፀ-ባህሪያት ሩቅ የመሰሉን...#ጓደኞቻችን ሆነው ባያስገርሙን ደስ ይለኝ ነበር፤ ብቻ መፅሐፍ እና ፊልሞች የውሸት ናቸው ብለን እንዳሰብነው እንደዛው ውሸት ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር። ....ግና በተግባር ሆነ እጃችንን በአፋችን ጭነን #ሱብሀነክ ብለን ፀጥ አልን። ...እንድንታገስ ያደረከን ጌታ ሆይ ምስጋና ይግባህ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ለ2 ወራት የሚቆይ ልዩ ኮርስ፦ (ወጣ ያለ ሀሳብ ስለሆነ ሙሉ ብታነቡት።) ይህ ኮርስ በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ኢስላማዊ የዒልም ዘርፎች ላይ ያለንን እውቀት ከፍ ለማድረግ፣የንባብ ልምዳችንን ለማዳበር እና ጊዜያችንን በአግባቡ ለመጠቀም አጋዥ ነው።በሂደቱ ላይ ፈተናዎች የሚኖሩ ሲሆን ተደምረው ከ300 በመያዝ ከፍተኛ ውጤት ለሚያስመዘግቡ 30 ሰዎች ተሸላሚ የሚያደርግ ይሆናል።ለሁሉም ተሳታፊዎች ደግሞ የውጤት ካርድ ይዘጋጃል። የኮርሶቹ ይዘት እንደሚከተለው ሆኖ በአማርኛ ቋንቋ ለየብቻ በPDF ወይም በ PPT የሚቀርቡ ይሆናሉ። 1,ከዓቂዳ:ኹዝ ዐቂደተክ 2,ከፊቅሂ:ስለ ውርስ ህግጋት(መዋሪስ) 3,ከአዳብ:ሙንከራት 4,ከሲራ:ከረሱል(صلى الله عليه وسلم)ታሪክ በጥቂቱ። ንባብ በራሳችሁ ሆኖ አንዳንዴ live ልንገናኝ እንችላለን። ሽልማቱ የተዘጋጀው በስፖንሰር አማካኝነት ሲሆን በቅደም ተከተል፦ አንደኛ ለወጣ/ች:ኪታብ እና 60,000ብር ሁለተኛ:ኪታብ እና 50,000ብር ሶስተኛ:ኪታብ እና 25,000ብር አራተኛ:ኪታብ እና 10,000ብር አምስተኛ:ኪታብ እና 5000ብር ስድስተኛ:ኪታብ እና 4000ብር ሰባተኛ:ኪታብ እና 3000ብር ስምንተኛ:ኪታብ እና 2000ብር ዘጠነኛ:ኪታብ እና 1500ብር አስረኛ:ኪታብ እና 1000ብር ከ11 እስከ 30ኛ ለሚወጡ ደግሞ የኪታብ ሽልማት ይሆናል። የመመዝገቢያ እና የሙሉ ሂደቱ ዋጋ:300 ብር ነው። የኮርስ ግሩፑ link፦https://t.me/liyucourse ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች እዚያው ግሩፑ ላይ ታገኛላቹ። በዚሁ አጋጣሚ:fresh ተማሪዎች ካላችሁ የpsychology,logic & english ኮርሶች tutorial እና ppt ሊዘጋጅ ስለሚችል በ @zidni1 አሳውቁኝ። ይህ ኮርስ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ብቻ አይደለም።ለሁሉም ነው።

ሴት የማህበረሰቡ ግማሽ ነች፡፡ ቀሪውን ግማሽ ደግሞ ትወልዳለች፡፡ ስለሆነም የሷ መስተካከል የኡማው መስተካከል ነው፡፡ ጥፋቷም የህዝብ ጥፋት፡፡ ስትስተካከል ዓኢሻኛ ታወራለች፤ ሐምዛን ትወልዳለች፤ ፋጢማን ለዐልይ ታዘጋጃለች፤ ድንቅ ለሆነ የማህበረሰብ ግንባታ የማይነቃነቅ መሠረት ትሆናለች፡፡ ስትጠፋም ታዲያ አይጣል ነው፡፡ አጥፍቶ ጠፊ! በየጥጉ የተለጠፉ ራቁት ምስሎች ሁሉ የሷ መፈክር ይመስሏታል፡፡ ራቁት በሆነች ቁጥር የበለጠ “ነፃነት” ይሰማታል፡፡ ከአቡ ለሀብ ጋር ተጣምራ “ሐማለተል ሐጦብ” ሆና፣ ሻሮኖችን ፈልፍላ ራይስኛ ፈንጥዛ፣ ቡሽኛ ሂወት እየመራች ሁሉንም ይዛ ወደ ገደል! ያ ረቢ አንተ እህቶቻችንን የነ ዓኢሻን ምሳሌ የሚከተሉ አድርግል፡፡ (ኢብኑ ሙነወር፣ 2001) = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ውድ ወደ ወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ freshman ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!                  الســـــلام عليـــــكم ورحــــمة الله وبركــــــاته   እንደሚታወቀው በ2019 ኢ.አ በአላህ ፍቃድ ወደ ግቢ መግቢያ ቀናችሁ ጥቅምት 9 እና 10 ነው ። ስለሆነም ይህን በማስመልከት የወልቂጤ  ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ  መረጃዎችን  ለመስጠት እና ለመተባበር በጉጉት እየጠበቅናችሁ እንገኛለን፡፡ ስለዚህ ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም  ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። 1, ኑሬ መሐመድ ስ'ቁ +251921925596 2,አሚር ዐብድል ቋድር ስ'ቁ +251960116848 3.ቢላል ሺከታ ስ'ቁ +251968510115   (የእህቶችን ቁጥር ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።) አላህ በሰላም ያገናኘን። Kabajamtoota barattoota muslimaa haaraa (freshmanii) Yunivarsiitii Walqixxeetti ramadamtan hundaaf!! الســـــلام عليـــــكم ورحــــمة الله وبركــــــاته Akkuma beekamutti bara 2019 A.L.I tiin eeyyama Rabbitiin guyyaan gara universititti galtan (onkololeessa 9 fi 10 nidha) Kanaafuu, Jamaa'aan Barattoota Muslimaa Yunivarsiitii Walqixxee obboloota keenya obboleeyyan fi obboloota muslimaa simachuun odeeffannoo diinaa fi akademikiitiin isin gargaaruuf gammachuudhaan isin eeggachaa jira. Sabaaba kanaaf, odeeffannoo ykn gargaarsa kamiyyuu yoo barbaaddan, lakkoofsota armaan gadiitti tarreeffaman irratti bilbiluun odeeffannoo guutuu argachuu dandeessu። -  Ommer Lakk  0944490717 -Nebil Muhammad    Lakk     0907441601 https://t.me/Wku_ms_Official_Channel @Wku_ibnuabbas_bot

ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም እለተ ሀሙስ ጥቅምት 5 ቀን 2019 በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። የእለ
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም እለተ ሀሙስ ጥቅምት 5 ቀን 2019 በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ❷ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር ❸ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ❹ኡስታዝ አቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን ❺ኡስታዝ አቡ አዩብ የፕሮግራም መሪዎች ❶ መሀመድ ሲራጅ አል-ኬሚሴ ❷ አቡ ሁዘይፋ(ሀይደር) 📆ቀን የፊታችን ሀሙስ ⏱ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ መርከዙ ከአላህ በታች በእናንተው ርብርብ ተጀምሯል። ነገር ግን አሁን ላይ እጃችን ላይ የነበረው ገንዘብ አልቆ ስራው ሊቆም ነው። ይህ መርከዝ እውን ሆኖ ተማሪዎችን መቀበል እንዲጀምር የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል። ፕሮግራሙ የሚቀርብበት ቻናል t.me/Achachir_mkroch የመርከዙ የቴሌግራም ግሩፕ t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ⤴️ ሼር አድርጉት

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።

ኢማሙ አሕመድን (ረሒመሁላህ) ያስለቀሳቸው ታላቅ ራስን መፈተሻ ግጥም‼️ إذا ما قال لي ربي اما استحييت تعصيني ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ እያለ “ምነው ምታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ” وتخفي الذنب عن خلقي وبالعصيان تأتيني “ከፍጡሮቼ ሁሉ ወንጀልህን እየሸሽግክ እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ” فكيف أجيبُ يا ويحي ومن ذا سوف يحميني؟ ወይኔ ምን ይውጠኛል ማንስ ይጠብቀኛል? سُلي النفس بالآمالِ من حينٍ الى حيني ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ ነፍሴ በምኞት ሲረካ وأنسى ما وراءُ الموت ماذا بعد تكفيني ዘነጋሁ የወዲያኛውን ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን كأني قد ضّمنتُ العيش ليس الموت يأتيني ዘላለም ለመኖር ቃል እንደተገባልኝ ሞት የሚባል ነገር እንደማይመጣብኝ وجائت سكرة الموتُ الشديدة من سيحميني ይሄው ጣእረ- ሞት መጣ ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ? ظرتُ الى الوُجوهِ أليـس منُهم من سيفدينـــي ዙሪያየ ያሉን ቃኘሁኝ የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ? سأسأل ما الذي قدمت في دنياي ينجيني ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ ለዚህ ጊዜየ የሚሆነኝ فكيف إجابتي من بعد ما فرطت في ديني ያኔ ምን ይሆን መልሴ በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ ويا ويحي ألــــم أسمع كلام الله يدعوني ወይኔ ከቶ ምን ይብቃኝ ሰምቼ አልነበርን የጌታየ ቃል ሲጠራኝ? ألــــم أسمع لما قد جاء في قاف ويسِ በቃፍም በያሲን ያለውን ምነው አልሰማሁ ተግሳፁን? ألـــم أسمع بيوم الحشر يوم الجمع و الديني ምነው አልሰማሁ ትንሳኤውን የፍዱን ቀንና መሰብሰቡን? ألـــم أسمع مُنادي الموت يدعوني يناديني መለከልመውት ሲፈልገኝ አልሰማሁም ወይ ሲጠራ? فيا ربــــاه عبدُ تــائبُ من ذا سيؤويني ጌታ ሆይ ተመለስኩኝ ማን አል ከለላ የሚሰጠኝ سوى رب غفور واسعُ للحقِ يهديني ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ እኔን ወደሐቅ የሚመራ أتيتُ إليكَ فارحمني وثقــّـل في موازيني በንስሐ መጣሁ ይቅር በለኝ መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ وخفَفَ في جزائي أنتَ أرجـى من يجازيني ሒሳቤን አርገው ቀና ተስፋየ አንተው ነህና:

📌كثيرٌ من الشباب يسأل نفسه: ما هو المشروع الذي سأكرس له سنوات عمري؟ والجواب عن هذا السؤال أخطر من السؤال عن الوظيفة، أو الراتب، أو التخصص. لأن الإنسان قد ينجح في مشروعه... ثم يكتشف بعد عشرين عامًا أنه كان يصعد السلم الخطأ. لقد أصبحنا نعيش في زمنٍ يُعظِّم كل مشروع يحقق الشهرة، أو المال، أو كثرة المتابعين، حتى أصبح بعض الشباب يظن أن قيمة المشروع تُقاس بحجم الضجيج الذي يحدثه. لكن القرآن يعلِّمنا معيارًا آخر. قال الله تعالى: إِنَّا لَا نُضِيعُ أَجْرَ الْمُصْلِحِينَ تأمل... لم يقل: الناجحين. ولم يقل: الأغنياء. ولا قال: المشهورين. بل قال: ﴿الْمُصْلِحِينَ﴾. وكأن القيمة الحقيقية لأي مشروع ليست فيما يعود على صاحبه وحده، بل فيما يتركه من خيرٍ في حياة الناس. ولهذا، فإن المشروع الشبابي الحق لا يبدأ بسؤال: كيف أصبح معروفًا؟ بل يبدأ بسؤال: أيُّ ثغرٍ يحتاجني؟ فقد يكون ثغرك تعليم طفل. أو إصلاح أسرة. أو بناء مؤسسة نافعة. أو نشر علم. أو علاج مريض. أو إنشاء مشروع يوفر فرص عمل للشباب. أو الدفاع عن قيمةٍ أخلاقية بدأت تضعف في المجتمع. فالرسالة لا تُقاس بحجمها في أعين الناس، وإنما بصدقها، وبقدر ما تدفع شرًّا أو تجلب خيرًا. وليس كل مشروعٍ كبيرٍ عظيمًا... كما أن كثيرًا من المشروعات الصغيرة غيّرت وجه التاريخ. لقد بدأ تعليم النبي ﷺ في دار الأرقم بعددٍ قليل من الرجال... لكن الله غيّر بهم العالم. ولم يبدأ الإصلاح الإسلامي بحشودٍ غفيرة... بل بقلوبٍ امتلأت بالوحي، ثم حملت همَّ الناس قبل همِّ نفسها. ولهذا، فإن أخطر ما يواجه الشباب اليوم ليس قلة الفرص... بل كثرة المشاريع التي تستهلك أعمارهم، ولا تترك بعدهم أثرًا. إن العمر أقصر من أن يُنفق في مطاردة كل جديد. وأثمن من أن يُستهلك في صناعة صورةٍ براقة لا تخدم حقًا، ولا ترفع باطلًا. فإذا أراد الشاب أن يعرف قيمة مشروعه، فليسأل نفسه سؤالًا واحدًا: لو متُّ غدًا... ماذا سيبقى من هذا المشروع؟ فإن كان سيبقى علمٌ يُنتفع به، أو إنسانٌ أصلحته، أو قيمةٌ أحييتها، أو بابُ خيرٍ فتحته... فذلك مشروعٌ يستحق أن يُعاش له. أما ما ينتهي بانتهاء صاحبه... فهو تجارةٌ مع الزمن، لا رسالةٌ للحياة. د. عبد الكريم بكار

​በእስልምና ፍቅር በራሱ ወንጀል አይደለም! በእስልምና ፍቅር በራሱ #ወንጀል አይደለም። ምክንያቱም የሰው ልጅ ልብ ውስጥ የሚፈጠር ተፈጥሯዊ ስሜት ነው። አላህ ልባችንን ሲፈጥረው የመውደድ እና የመፈለግ ባህሪ አድርጎበታል። ​ከእነርሱ ዘንድ እንድትረጉ (እንድታርፉ) ከራሳችሁ ሚስቶችን ለእናንተ መፈጠሩ፣ በመካከላችሁም ውዴታንና እዝነትን ማድረጉ ከምልክቶቹ ነው።ሱረቱ አር-ሩም    ​ይህ የሚያሳየው እውነተኛ ፍቅር«መተሳሰብ እና መረጋጋት» እንጂ ልብን የሚያስጨንቅ እና አላህን የሚያስረሳ መሆን እንደሌለበት ነው። ነቢዩ ﷺ ስለ ባለቤታቸው ኸዲጃ ሲናገሩ እንድህ ይላሉ፦​እኔ የእርሷ ፍቅር (ከአላህ ዘንድ) ተሰጥቶኛል። ሙስሊም ዘግበውታል። ይህ የሚያሳየው ንፁህ
እና
ሸሪዐዊ የሆነ ፍቅር ከአላህ የሚሰጥ ውድ ስጦታ መሆኑን ነው። ​ፍቅር ሀራም የሚሆነው ስሜቱ በራሱ ሳይሆን ስሜቱን የምናስተናግድበት መንገድ እና ወሰን ማለፋችን ነው።​ከጋብቻ ውጭ ያለ ያልተገደበ ግንኙነት፡ ሁለት የሚቀራረቡ ወንድ እና ሴት ያለ ኒካህ የሚያደርጉት የፍቅር ግንኙነት፣ ምስጢራዊ ንግግር እና ቀጠሮ አላስፈላጊ ንክኪ እና የልብ ቁርኝት ወደ ወንጀል ስለሚመራ ሀራም ነው። ​አላህእንዲህ ይላል፦ ወደ ዝሙትም አትቀርቡ እርሱ መጥፎ ስራ ነውና መንገድነቱም ከፋ።ሱረቱ አል-ኢስራዕ አላህ «ዝሙት አትስሩ» ብቻ አላለም «ወደ እሱ አትቀርቡ» ነው ያለው። ፍቅረኝነት ደግሞ ወደ ዝሙት የሚያደርስ ዋነኛ መንገድ ነው። ​አላህን የሚያስረሳ ፍቅር፡ አንድ ሰው የሚያፍቀረውን/ የምታፍቅረውን ሰው ከአላህ አስበልጦ ሲወድ ለዚያ ሰው ሲል ሶላቱን ሲተው ወይም አላህ የከለከለውን ነገር ለማስደሰት ሲል ሲፈጽም ያ ፍቅር ሀራም ይሆናል። ​ከሰዎችም አላህን ትተው ጣዖታትን እንደ አላህ የሚወዷቸው አድርገው የሚይዙ አሉ እነዚያ ያመኑት ግን አላህን በመውደድ በኩል በጣም የበረቱ ናቸው።ሱረቱ አል-በቀራህ። ​ሸሪዐው ለአንድ ሰው ልብ ቢንጠለጠል እና ቢወድ ሶስት ዋና ዋና መፍትሂዎች ይኖሩታል፦ ​1.ኒካህ ​ነቢዩ ﷺለተዋደዱ ሁለት ሰዎች ከጋብቻ ውጭ የሚበጃቸው ነገር እንደሌለ ነግረውናል፦ ለተዋደዱ ሁለት ሰዎች እንደ ጋብቻ ያለ መፍትሔ አልታየም። ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አንድን ሰው ከወደድ በሩን መጥናት ወላጆቹን ማናገር እና በሃላል መንገድ መያዝ እንጂ ከጀርባ በሚደረግ ስሜታዊ ግንኙነት ጊዜን እና ልብን ማሳደፍ የለብንም። 2.የልብን ንጽህና መጠበቅ ​አንድ ሰው ለአንዲት ልጅ ልቡ ቢያደላ ነገር ግን ጋብቻውን ለመፈጸም አቅም ባይኖረው ስሜቱን ውጪ ማውጣት ሳይሆን አላህን በመፍራት እና በመታገስ ልቡን መጠበቅ አለበት። ​ነቢዩ ﷺ ወጣቶችን ሲመክሩ፦ ​እናንተ ወጣቶች ሆይ! ከእናንተ መካከል ማግባት የሚችለው ያግባ፤ ማግባት የማይችለው ግን ይጹም፤ ጾም ለእርሱ መከላከያ ነውና። ቡኻሪ እና ሙስሊም ይህ ለሁለቱም ትልቅ ሰላምን የሚሰጥ እና በሁለቱም መካከል ቀልብን የሚጠብቅ ከአላህ ያማያጣላ ነው። 3.በላጩ ፍቅር ​በዓለም ላይ ካሉ ፍቅሮች ሁሉ ልብን የሚያረካው እና ዘላቂው ለአላህ ብሎ መዋደድ ነው። ​ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ​አላህ በትልቁ የቂያማ ቀን እንዲህ ይላል፡- በእኔ ታላቅነት ምክንያት የተዋደዱት ሰዎች የት አሉ? ዛሬ ከእኔ ጥላ ውጭ ምንም ጥላ በሌለበት ቀን በ ጥላዬ ስር አጥላቸዋለሁ። ሙስሊም ዘግበውታል ስለዚህ አንዲትን ልጅ ብንወድ እሷን ወደ ሀራም አስፈላጊ ነገር ከመጥራት የተሻለው በሀላሉ መንገድ ተጉዞ ነገ በቂያም ቀን በአላህ ጥላ ውስጥ እንድትሆን እና ሸሪዐዊ ውዴታን መለገስ ነው። ​ንፁህ ፍቅር፡ በአላህ ወሰን ውስጥ ያለ ወደ ጋብቻ የሚያመራ ልብን የሚያረጋጋ እና አላህን የበለጠ እንድትወድ የሚያደርግ ነው። ​ሀራም ፍቅር፡ በአላህ ትዕዛዝ ላይ ያመጸ በምስጢር እና በኃጢአት የተሞላ ልብን በጭንቀት እና በቅናት የሚያቃጥል እንዲሁም መጨረሻው ጸጸት የሆነ ነው። ​ቀልብን ለአላህ ፍቅር አስቀድሞ መስጠት  አላህ ደግሞ ህይወትን የሚያበራ እና ልብህ የሚያረጥብ ሃላል አጋር በጊዜው ይሰጣል። كتبه الفقير إلى عفو ربه ابو عبدالله

ደርስ፦ ~ * በይቁኒያህ * ክፍል፦ 01 (መግቢያ) * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/10283 = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor