196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ልወሸቅ ከጉያሽ
ሁሌ ከአጠገቤ ስትሆኝ ከጎኔ
እጉያሽ ልወሸቅ አትራቂ ከአይኔ
በተለይ በብርዱ በዛ ቅዝቃዜ
ከጉያሽ ልወሸቅ አንገትሽን ይዜ
ጠዋት ተነስቼ ከአይኖቼ ስር ሳጣሽ
እንዴት እንደምሆን በምን ቃል ልንገርሽ
እናቴ... ዓለሜ...
ከአልጋ ወርጄ እፈልግሻለሁ
መጥፍትሽን ሳስብ ብርዱን እፈራለሁ
ሞገሴ ነሽ አንቺ መድመቂያዬ የኔ
ወዝሽን አራግፈሽ ሆንሽኝ ብርሀኔ
ፍቅርሽን ልጥገበው ልወሸቅ ከጉያሽ
በሄድኩበት ቦታ መቼ ትቀሪያለሽ
ክፉሽን አልየው በህይወት እስካለው
አንቺ ስትኖሪ ነው እኔ የምቆመው
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ከሚኪያስ(ባቢ) 25/9/2018
❤️🌹 ውድ የቻናሌ ቤተሰብ 🌹❤️
📸💃 ፖስቶቹን ከወደዳችሁ 👍 Like እና ❤️ React ማድረግ አትርሱ።
🧠⭐️ ድጋፋችሁ የእኔ ብርታት ነው! 🔥🙏
🍫🎁 አመሰግናለሁ 🌹🥀🌹
ከድሮ ፍቅረኛሽ ጋር በምን ተለያየሽ ስልሽ በፔናልቲ ያልሽኝ ልጅ ግን ስልክሽን ብትሰጪኝ የዋንጫ እንጫወት ነበር 🤔😁😂
🌸 “አንዳንድ ሰዎች ወደ ሕይወታችን የሚመጡት ለመቆየት ሳይሆን ትምህርት ለመስጠት ነው። ስለዚህ የሄደውን ሰው ከልብህ በጥላቻ አትያዝ፤ ምናልባት መሄዱ ለአንተ አዲስ መንገድ ለመክፈት ሊሆን ይችላል… 🌙💭”
💼 ቢዝነስዎን Facebook ላይ ማሳደግ እና ከደንበኞች እምነት ማግኘት ይፈልጋሉ? 👀አይጨነቁ Tekamee ትልቅ ሁኖ እንዲታዩ እና ብዙ ሰዎች እንዲያስተውሉት ይግዞታል 🚀 ✅ ብዙ Views ✅ ብዙ Likes ✅ ብዙ Followers ✅ የሰዎች እምነት ይስገኛል ሰዎች አክቲቭ የሚታዩ ፔጆችን ይበልጥ ያምናሉ 📈🔥 አሁን Facebook እድገት ለመጀመር ትክክለኛው ጊዜ ነው 💯
