ch
Feedback
𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

前往频道在 Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

显示更多
未指定国家未指定类别
196
订阅者
无数据24 小时
+47 天
-430 天
帖子存档
Repost from N/a
       🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ልወሸቅ ከጉያሽ ሁሌ ከአጠገቤ ስትሆኝ ከጎኔ እጉያሽ ልወሸቅ አትራቂ ከአይኔ በተለይ በብርዱ በዛ ቅዝቃዜ ከጉያሽ ልወሸቅ አንገትሽን ይዜ ጠዋት ተነስቼ ከአይኖቼ ስር ሳጣሽ እንዴት እንደምሆን በምን ቃል ልንገርሽ      እናቴ... ዓለሜ...    ከአልጋ ወርጄ እፈልግሻለሁ መጥፍትሽን ሳስብ ብርዱን እፈራለሁ ሞገሴ ነሽ አንቺ መድመቂያዬ የኔ ወዝሽን አራግፈሽ ሆንሽኝ ብርሀኔ ፍቅርሽን ልጥገበው ልወሸቅ ከጉያሽ በሄድኩበት ቦታ መቼ ትቀሪያለሽ ክፉሽን አልየው በህይወት እስካለው አንቺ ስትኖሪ ነው እኔ የምቆመው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ከሚኪያስ(ባቢ) 25/9/2018

❤️🌹 ውድ የቻናሌ ቤተሰብ 🌹❤️                                                                📸💃 ፖስቶቹን ከወደዳችሁ 👍 Like እና ❤️ React ማድረግ አትርሱ። 🧠⭐️ ድጋፋችሁ የእኔ ብርታት ነው! 🔥🙏 🍫🎁 አመሰግናለሁ 🌹🥀🌹

የማትገመት ሁን ... TG አልገባም ብለህ ሁሉም ሲቀሩ አንተ ብቻ ግባ።😬
የማትገመት ሁን ... TG አልገባም ብለህ ሁሉም ሲቀሩ አንተ ብቻ ግባ።😬

ከድሮ ፍቅረኛሽ ጋር በምን ተለያየሽ ስልሽ በፔናልቲ ያልሽኝ ልጅ ግን ስልክሽን ብትሰጪኝ የዋንጫ እንጫወት ነበር 🤔😁😂

🌸 “አንዳንድ ሰዎች ወደ ሕይወታችን የሚመጡት ለመቆየት ሳይሆን ትምህርት ለመስጠት ነው። ስለዚህ የሄደውን ሰው ከልብህ በጥላቻ አትያዝ፤ ምናልባት መሄዱ ለአንተ አዲስ መንገድ ለመክፈት ሊሆን ይችላል
🌸 “አንዳንድ ሰዎች ወደ ሕይወታችን የሚመጡት ለመቆየት ሳይሆን ትምህርት ለመስጠት ነው። ስለዚህ የሄደውን ሰው ከልብህ በጥላቻ አትያዝ፤ ምናልባት መሄዱ ለአንተ አዲስ መንገድ ለመክፈት ሊሆን ይችላል… 🌙💭”

💼 ቢዝነስዎን Facebook ላይ ማሳደግ እና ከደንበኞች እምነት ማግኘት ይፈልጋሉ? 👀 አይጨነቁ Tekamee ትልቅ ሁኖ እንዲታዩ እና ብዙ ሰዎች እንዲያስተውሉት ይግዞታል 🚀 ✅ ብዙ Views ✅
💼 ቢዝነስዎን Facebook  ላይ ማሳደግ እና ከደንበኞች እምነት ማግኘት ይፈልጋሉ? 👀
አይጨነቁ Tekamee ትልቅ ሁኖ እንዲታዩ እና ብዙ ሰዎች እንዲያስተውሉት ይግዞታል  🚀 ✅ ብዙ Views ✅ ብዙ Likes ✅ ብዙ Followers ✅ የሰዎች እምነት ይስገኛል  ሰዎች አክቲቭ የሚታዩ ፔጆችን ይበልጥ ያምናሉ 📈🔥 አሁን Facebook እድገት ለመጀመር ትክክለኛው ጊዜ ነው 💯