fa
Feedback
𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

رفتن به کانال در Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
195
مشترکین
-124 ساعت
+37 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
Yaweru serachew new abku Limadachu new gen eji eji Endaylebachu 😁😁😂 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭    ❤️‍🩹ㅤ    📝        🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊                  🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀         🤒🤒       ///!!!!! ┊  ✿ 🚬                               😎😎 ❀ 🫅       ???????             🧙‍♀️🧙‍♀️

Neggre yalgebaw zemtayem aygebawem aleke😎😎 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 😎😎 ❀ 🫅       ???????             🧙‍♀️🧙‍♀️

ሌብነት ካልተያዙ ስራ ነዉ ተብሏል እና ሞራል ስጡን እንስራበት 😂😂😂😂 መቼም ሀበሻ ሰው ሲያልፍለት አይወድም 😂 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 😎😎 ❀ 🫅       ???????             🧙‍♀️🧙‍♀️

10 years old me at ፎቶ ቤት             🤓            <))>              |\_ Photographer : ስታይል ቀይር Me:              🤓             <((>             _/|       🤩😆🥲 🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʀᴇ

በቃ እዲህ ነበር ሲፍሉጉ መሄድ ሲፍልጉ መምጣት ሲፍሉጉ መጣል ሲፍልጉ ማንሳት   በቃ እንዲህ ነበር በቃ ለዚህ ነበር    መጣለሁ እያሉ ሄዶ መቅረት ጥሩ ነበር   የሰው ልብ ማሽበር በቃ ለዚህ ነበር ያፍቃሪ ልብ እንደዚህ ከሆነ ይቅርብኝ ይቅርብህ  ሂደህ አትመለስ የሰው ልብ ማሸበር ማስከፈት ይሄ  ከሆነ ዓላማ ይቅርብ ።    @luna2117 ✍️✍️✍️✍️✍️

ነጮቹ ምን ይላሉ መሰለህ ምንም አይሉም አርፈዉ ስራቸዉን ነዉ ሚሰሩት 😂😂😂     ለዛ ነዉ እንደዚህ ሃብታም የበዛው ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭    ❤️‍🩹ㅤ    📝        🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊                  🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀         🤒🤒       ///!!!!! ┊  ✿ 🚬                               😎😎 ❀ 🫅       ???????             🧙‍♀️🧙‍♀️

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩን ለ ስቅለት በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩን ለ ስቅለት በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏

አልተጨቃጨቅንም አልተኮራረፍንም  አላወራንም🥺 ግን ጓደኝነታችን አበቃ መሰለኝ🥺😔 sorry kalu🙏🥺

ለነሱ ብለን ዝምታን ብንመርጥ ጥፋተኛ አድርገው አሰቡን‼️🥀

ትወዱታላችሁ 👩እሷ ፦ሄሎ ፍቅር 😘 👨እሱ ፦ወዬ እናቴ 🥰 👩እሷ ፦የሆነ ነገር ልነግርህ እፈልጋለሁ😍 👨እሱ ፦እሺ እሺ ንገሪኝ😉 👩እሷ ፦እባክህ እንደማትናደድብኝ ቃል ግባልኝ😞 👨እሱ ፦አታስጨንቂኝ ንገሪኝ😒 👩እሷ፦ አያለቀሰች እኔ እኔ ይመስነኛል አርግዣለሁ ☹️ 👨እሱ፦ እንዴት ማለት??😳 👩እሷ ፦አዎ ነፍሰ ጡር ነኝ የወር አበባዬ ቀረ☺️ 👨እሱ ፦እየቀለድሽ ነው አይደል😏 👩እሷ ፦እረ ፍቅር እንዴት በዚ እቀልዳለሁ☹️ 👨እሱ ፦ስልኩን ዘጋው🥺 👩ልጅቷ እሱን እንዳጣች በማሰብ ብዙ አለቀሰች እንዲያውም ራሷን ለማጥፋት ሁሉ ሞከረች ከ30 ደቂቃ በኋላ በሩ ተንኳኳ ስትከፍት...Boooom  🥰🥰🥰 እሱ ነው ፍቅረኛዋ ወለሉ ላይ ተምበርክኮ😌😌 👨እሱ ፦እኔ እንዳንቺ አስተዋይ ተነሳሽነት ያላት እንዳንቺ ያለች ቆንጆ ሴት  የማግኘት እድል ተሰጥቶኛል ላስተካክልሽ እና እረጉዝ አይደለሽም እርጉዞች ነን ሁለታችንም ለህፃኑ ተጠያቂ ነን ስለዚህ የህይወቴ ህይወት  ፍቅሬ የኔ ስስት ታገቢኛለሽ? 😊😊😊 👩እሷ ፦ ያረገዝኩት እኮ ካንተ አይደለም🥹🥹 ምን እሚያደርግ ይመስላችኋል?እስኪ #ኮሜንት ➖➖➖➖➖💙💙➖➖➖➖ 👍 ምርጫዎ  ስለሆነ እናመሰግናለን  🙏

​አንድ ጊዜ ከተሰበረ እንደገና ቢገጣጠም እንኳ ስንጥቁ አይጠፋም። ስለዚህ ለማንም ቢሆን ሙሉ እምነትህን ከመስጠትህ በፊት፣ ያ ሰው ያንን እምነት የመሸከም አቅም እንዳለው በተደጋጋሚ ፈትነው።

አንድ ልጅ  እናቱን እንዲ አላት እማዬ ልደቴ እየደረሰ ነው ስጦታ ምንድ ነው ምትሰጪኝ  አላት እናቱም ጊዜው ሲደርስ አስበብበታለው አለችው  ከዛም ለ ልደቱ 3ቀን ሲደርስ ታመመ እና ሆስፒታል ገባ እናቱ ልጇ ጋር ተቀምጣ ዳክተር ጠራት ወደ ልጇ  ተመለሰች ስትመለስ እያለቀሰች ነበር   ልጁም  ተሽሎት ወጣ  ልደቱ ደረሰ ቤት ሲገባ እናቱ  የለችም  ጠረጴዛ ላይ ወረቀት ነበር ወረቀቱም እንዲ ይል ነበር  ልጄ ለ ልደትክ የምሰጥቅ ይሆንን ነው ዳክተሩ ልብ ያስፈልገዋል ሲለኝ ሰጠውክ የልደትክ ስጦታ  ይሆ  ነው ሁሌም እናት ለ ልጇ ትሞታለች😢

ላውልቅልህ ስትለኝ ደስ ብሎኝ ነበር ለካ ጥርሴን ነው😳😳😳