꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲
الذهاب إلى القناة على Telegram
@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆 ┊ ┊ ┊ ✿ ┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊ ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
196
المشتركون
+324 ساعات
+37 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
ስማ ማኒጋ 😔
#general truth 🫥
ለአንድ ሰው ስትል
~ ሁሉን ትተዋለክ
#ያሰው ግን ለአንድ ነገር ሲል🤬
~አንተን ይተውካል 🚨
ጆሮ ቆራጩ ሰውዬ እንደማይመጣ በአድሜህ ሂደት እንዳወቅኸው ሁሉ አሁንም ብዙ ውሸቶችን እየኖርክ ነው ወደፊት የምታውቀው...
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
My duz ...በቃኝ ካልከኝማ ባስለምንህ ሰው አሰማ ከረፈደ ቢገባኝም እንዳልመልስ አትሰማኝም ያው ባዶ ነው ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ ነው ፍቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ 🤷♀🤦♀ 🚶♀➡️
ለ.............🫵😔
ራሴን በማስቀደም ተፀፅቼ አላውቅም ግን ከራሴ በላይ ሰዎችን በማስቀደም ብዙ ጊዜ ተፀፅቻለው that's why i put my self first💅💆♀️
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐
@luna211219 join
:- someone ስላንቺ ንገሪኝ
me:- የሚያስደስተኝ ብር
የሚያስከፋኝ ብር ማጣት
የምወደው ሽታ የብር አበባ
የምወደው ድምፅ የATM👩🦯➡️👐😹
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐
@luna211219🌸✨
እውነተኛ ፍቅር እንደ ፅጌሬዳ አበባ ነው፤ እሾህ (ፈተና) ቢኖረውም ውበቱ ግን ሁሌም ማራኪ ነው! ህይወቴ በአንቺ መዓዛ ስለታደሰች ሁሌም አመሰግናለሁ!"
"አንቺ ለኔ በህይወቴ በረሃ ላይ የበቀልሽ ብቸኛዋ ቀይ ፅጌሬዳ ነሽ፤ ባየሁሽ ቁጥር ተስፋዬ ይለመልማል!"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ይህ ጥቅስ ለእናንተ ከሆነ LIKE 👍 በማድረግ አሳዩን!
ለልዩ ሰው እንዲደርስ ደግሞ SHARE ↗️ አድርጉት!
✨ ፅጌሬዳ አበባ ✨
React eyaregachu ❤️
