꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲
رفتن به کانال در Telegram
@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆 ┊ ┊ ┊ ✿ ┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊ ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
194
مشترکین
-224 ساعت
+27 روز
-230 روز
آرشیو پست ها
አንድ እርግብ ነበረች እርቧት ወደ ሀይቅ ትወርድ እና እንደ እድል ሆኖ አሳ ትይዛለች እርግባ የሆነ ስሜት ይሰማት እና ወደ ሀይቅ ትመልሰዋለች ከዛም ሁሌም የመጣች ታየው ነበር ከዛም ሁለቱም ይዋደዱና አብረው ለ መኖር ያስባሉ እንዴት አብረው ይኑሩ ?አሳው ከ ውሀ ከወጣ ይሞታል አርግቧም ውሀ ውስጥ መኖር አልችልም
አንዳድ ግኑኝነት ባይጀመሩ ይሻላል 😭😥💔
ሶስት የሞት ፍርድ የተፍረደባቸው ሰዋች ነበሩ ፍርድ የሚቀበሉበት (የሚሞቱበት)ቦታ ሆዱ የመጀመሪያው የሚሞተው ሰው ሀይማኖተኛ ነበር
ሁለተኛው ጠበቃ ነበር
ሶስተኛው ደግሞ የ ኬሚስትሪ አሰተማሪ ነበር ከዛም የመጀመሪያው(ሀይማኖተኛው)ተናዘዝ አሉት እርሱም ሀይማኖተኛ ሰለሆነኩ ሀይማኖቴ ይጠብቀኛል አለ ወደ ሚገለው ማሽን ከተቱ እና ገመዱን ለቀቁት ገመዱም ተጠንጥሎ ቀረ ሰውዬውም ሀይማኖቴ አዳነኝ አለ አዛ የነበሩትም ሰዋች ሀይማኖቱ አዳነው አሉ ሁለተኛው (ጠበቃ)ውን ተናዘዝ አሉት እርሱም ጠበቃ እንደ መሆኔ ፍትህ ታድነኛለች አለ አሱንም ወደ ማሽኑ ከተው ገመድን ለቀቁት ገመዱም ተንጠለጠለ እሱም ከ ሞት ተረፈ ፍትህ አዳነችኝ አለ ሶስተኛው (የኬሚስትሪ አሰተማሪ)እርሱንም ተናዘዝ አሉት እርሱም የኬሚስትሪ አሰተማሪ እንደ መሆኔ እነርሱን ያዳናቸው ሀይማኖት ወይም ፍትህ ሳይሆን ገመዱ ሰለ አጠረ ነው አለ ሰዋቹም ገመዱን ያረዝሙት እና ወደ ማሽኑ ይከቱታል ማሽኑም አንገቱን ይቆርጠው እና ይሞታ
ሰላወቅን ብቻ ሁሉም ነገር አይወራም መሞቻችን ይሆናል
አመሰግናለው☺️
ስሚኝ የኔ ቆንጆ😊..
ከአምላክ ያልሆነ ደስታ አታሳጂ
ክብርሽን ጠብቀሽ፡በማስተዋል ሂጂ
እኚህ ውብ ቀኖችሽ፤ዛሬ ምትኖርያቸው
ልክ እንዳንቺ ሁሉ፡ማህፀን አላቸው
ከዓመታት በኋላ፣ይወልዳሉ መንታ
ያንዱ ስም ፀፀት ነው፣ ያንዱ ስም ትዝታ
(የዛሬ እርጉዝ ቀኖችሽ ነገ ላይ ምን እንዲወልዱልሽ ትፈልጊያለሽ? መራር ፀፀት፤ወይስ ውብ ትዝታ፣ምርጫው ያንቺ ነው።)
አንድ እርግብ ነበረች እርቧት ወደ ሀይቅ ትወርድ እና እንደ እድል ሆኖ አሳ ትይዛለች እርግባ የሆነ ስሜት ይሰማት እና ወደ ሀይቅ ትመልሰዋለች ከዛም ሁሌም የመጣች ታየው ነበር ከዛም ሁለቱም ይዋደዱና አብረው ለ መኖር ያስባሉ እንዴት አብረው ይኑሩ ?አሳው ከ ውሀ ከወጣ ይሞታል አርግቧም ውሀ ውስጥ መኖር አልችልም
አንዳድ ግኑኝነት ባይጀመሩ ይሻላል 💔💔💔
አፈር ስሆን ተይኝ : ባላውቅሽ ነው ጥሩ
ምን ብዬ ልንገርሽ : ብዙ ነው ሚስጥሩ
ልቤ #ዩናይትድ ነው : ለፍቅር አይመችም
ቶሎ ይሸነፋል : ለዚችም ለዛችም
እንዴት እሆናለሁ : ስትቀርቢኝ ብወድሽ
እድሌ #አርሰናል ነው .. ለፍቼ ደክሜ ሌላ ነው ሚወስድሽ
😂😂😭
