ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

前往频道在 Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117

显示更多
未指定国家未指定类别
195
订阅者
无数据24 小时
+47 天
-430 天
帖子存档
ላውልቅልህ ስትለኝ ደስ ብሎኝ ነበር ለካ ጥርሴን ነው😳😳😳

Mn enbalalen gen😂

Amlake hiweten endi keyrew😔😁😂🙏

😍😍😭🥰🥰
😍😍😭🥰🥰

አንድ እርግብ ነበረች እርቧት ወደ ሀይቅ ትወርድ እና እንደ እድል ሆኖ አሳ ትይዛለች እርግባ የሆነ ስሜት ይሰማት እና ወደ ሀይቅ ትመልሰዋለች ከዛም ሁሌም የመጣች  ታየው ነበር ከዛም ሁለቱም ይዋደዱና አብረው ለ መኖር ያስባሉ  እንዴት  አብረው ይኑሩ  ?አሳው ከ ውሀ ከወጣ ይሞታል  አርግቧም  ውሀ ውስጥ መኖር አልችልም  አንዳድ ግኑኝነት ባይጀመሩ ይሻላል 😭😥💔

Behiwete betam yazenkubet ken new beza lay sewendelelegn yeteredawebet😔😔😭💔💔💔
Behiwete betam yazenkubet ken new beza lay sewendelelegn yeteredawebet😔😔😭💔💔💔

ሶስት የሞት ፍርድ የተፍረደባቸው ሰዋች ነበሩ ፍርድ የሚቀበሉበት   (የሚሞቱበት)ቦታ ሆዱ የመጀመሪያው  የሚሞተው  ሰው ሀይማኖተኛ ነበር ሁለተኛው  ጠበቃ ነበር ሶስተኛው ደግሞ የ ኬሚስትሪ አሰተማሪ ነበር  ከዛም የመጀመሪያው(ሀይማኖተኛው)ተናዘዝ አሉት እርሱም ሀይማኖተኛ ሰለሆነኩ  ሀይማኖቴ ይጠብቀኛል አለ ወደ ሚገለው ማሽን ከተቱ እና ገመዱን  ለቀቁት ገመዱም ተጠንጥሎ ቀረ ሰውዬውም ሀይማኖቴ አዳነኝ አለ አዛ የነበሩትም ሰዋች ሀይማኖቱ አዳነው አሉ ሁለተኛው (ጠበቃ)ውን ተናዘዝ አሉት እርሱም ጠበቃ  እንደ መሆኔ ፍትህ ታድነኛለች አለ አሱንም ወደ ማሽኑ ከተው ገመድን ለቀቁት ገመዱም ተንጠለጠለ  እሱም ከ ሞት ተረፈ ፍትህ አዳነችኝ አለ ሶስተኛው (የኬሚስትሪ አሰተማሪ)እርሱንም ተናዘዝ አሉት እርሱም የኬሚስትሪ አሰተማሪ እንደ መሆኔ እነርሱን ያዳናቸው ሀይማኖት ወይም ፍትህ ሳይሆን ገመዱ ሰለ አጠረ ነው አለ ሰዋቹም ገመዱን ያረዝሙት እና ወደ ማሽኑ ይከቱታል  ማሽኑም አንገቱን  ይቆርጠው እና ይሞታ ሰላወቅን ብቻ ሁሉም ነገር አይወራም  መሞቻችን ይሆናል አመሰግናለው☺️

በወደክበት ጊዜ  ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪክ እጅክን ዘርጋ ምክንያቱም የፈጠረክ አምላክ ነውና በአንተ አይጨክንም

ስሚኝ የኔ ቆንጆ😊.. ከአምላክ ያልሆነ ደስታ አታሳጂ ክብርሽን ጠብቀሽ፡በማስተዋል ሂጂ እኚህ ውብ ቀኖችሽ፤ዛሬ ምትኖርያቸው ልክ እንዳንቺ ሁሉ፡ማህፀን አላቸው ከዓመታት በኋላ፣ይወልዳሉ መንታ ያንዱ
ስሚኝ የኔ ቆንጆ😊.. ከአምላክ ያልሆነ ደስታ አታሳጂ ክብርሽን ጠብቀሽ፡በማስተዋል ሂጂ እኚህ ውብ ቀኖችሽ፤ዛሬ ምትኖርያቸው ልክ እንዳንቺ ሁሉ፡ማህፀን አላቸው ከዓመታት በኋላ፣ይወልዳሉ መንታ ያንዱ ስም ፀፀት ነው፣ ያንዱ ስም ትዝታ
(የዛሬ እርጉዝ ቀኖችሽ ነገ ላይ ምን እንዲወልዱልሽ ትፈልጊያለሽ? መራር ፀፀት፤ወይስ ውብ ትዝታ፣ምርጫው ያንቺ ነው።)

አንድ እርግብ ነበረች እርቧት ወደ ሀይቅ ትወርድ እና እንደ እድል ሆኖ አሳ ትይዛለች እርግባ የሆነ ስሜት ይሰማት እና ወደ ሀይቅ ትመልሰዋለች ከዛም ሁሌም የመጣች  ታየው ነበር ከዛም ሁለቱም ይዋደዱና አብረው ለ መኖር ያስባሉ  እንዴት  አብረው ይኑሩ  ?አሳው ከ ውሀ ከወጣ ይሞታል  አርግቧም  ውሀ ውስጥ መኖር አልችልም  አንዳድ ግኑኝነት ባይጀመሩ ይሻላል 💔💔💔