fa
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

رفتن به کانال در Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 433
مشترکین
+4224 ساعت
+2007 روز
+35230 روز
آرشیو پست ها
إنكار_التصوير_في_مجالس_العلم_155127609.mp32.16 MB

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

🔴የኢብኑ ባዝ መድረሳ የጧት ደርስ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ነው ኢንሻአላህ

📚መቅራት ይፈልጋሉ❓ በተለያዩ ምክኒያቶች ከመሻይኾች ቀጥታ ደርስ መቅሰም ያልቻላቹህ ሰለፊዮች በአረብኛ በተለያዩ መሻይኾች የተቀሩ ሪከርዶች እኔ ጋር ይገኛሉ። ሜጋ ባይታቸው ትልልቅ ስለሆነ በቴሌ ግራም ማሰራጨት ስለሚከብድ በአካል መጥታቹህ በመውሰድ እቤታቹሁም ስራ ቦታም ላይ ሆናቹህ መቅራት ትችላላቹህ። የኪታቦቹ ዝርዝር እንደሚከተለው ነው👇 ።።።።።። የሼኽ አብድል ዓዚዝ አረይስ።። 👉አረዱ አለል ሚሪሲ የዳሪሚይ 👉አረዱ አለል ጀህሚያ የኢማሙ አህመድ 👉ወረቃት 👉ከሽፉ ሹበሃት 👉ኡሱሉ ሰላሰ 👉ሪሳለቱል ኡክሙሊያ የኢብን ተይሚያ 👉ፈትወል ሀመዊያ 👉ኡምደቱል ፊቀሂ 👉አል ቢደዕ ወል ሀዋዲስ ሊጡርጡሺ 👉ተጅሪዱ አልተ_ውሂድ ሊል ሚቅሪዚ 👉አል ባኢስ ፊ ኢንካር አል ቢድዓ ወል ሀዋዲስ ሊአቢ ሻማ 👉ቀዋዒዱል ሙስላ 👉ሪሳለቱ ሲጅዚይ ሊአህሊ ዘቢድ 👉ኪታቡል ኢማን ሊአቢ ኡበይድ 👉አል ኡሱል አሱና ሊኢማሚ አህመድ 👉አል ቃዋዒዱል መራኪሺያ ኢብን ተይሚያ 👉አል ፈርቅ በይነ አልነሲሀ ወተእይር ሊኢብን ረጀብ 👉ለምኣቱል ኢእቲቃድ 👉ኢእቲቃድ አህለ ሱና አቡበክር ኢስማኢል 👉ኪታቡ ተውሂድ ሚን ሰሂሀህ አል ቡኻሪይ 👉ኪታቡል ኢማን ሊቃሲም ኢብን ሰላም 👉ኑኽበቱል ፊከር 👉ሃኢያ ሊኢብን ዳዉድ 👉በይቁኒያ 👉ነዋቂዱል ኢስላም 👉መሳኢሉል ጃሂሊያ 👉ኢእቲቃዱል ኻሊስ ሊአቢ አጣር 👉ሸርህ ሱና ሊል ሙዘኒይ 👉ኪታቡ ተውሂድ 👉ጠሀዊያ ።።። የኢብን ኡሰይሚን ደርሶች👇። ።። 👉ኡሱል ሚን ኢልሚል ኡሱል 👉ፈትወል ሀመዊያ 👉ወረቃት ሊል ዒምሪጢይ 👉ዐቂደቱ ተድሙሪያ 👉ዐቂደቱ ሰፋሪነይ 👉አቂደቱል ዋሲጢያ 👉ኡምዳቱል አህካም 👉ኪታቡ ተውሂድ 👉ኑዝሀቱነዘር 👉ኑንየቱ ኢብንል ቀይም 👉ቀዋዒድ አል ሙስላ 👉በይቁኒያ ።።።።።የአማን አል ጃሚ ደርሶች።።።።።። 👉 አቂደቱል ዋሲጢያ 👉ሸርሁል ዋሲጢያ የሼኽ ሙሀመድ ኸሊል ሐራሱ 👉አቂደቱ ጠሃዊያ 👉አቂደቱ ተድሙሪያ 👉ተጅሪዱ ተውሂድ 👉ፈታወል ሀመዊያ 👉ቁረት ዑዩን አል ሙወሂዲን 👉የተለያዩ ሙሃደራዎችና ፈታዋዎች ።።።።።።።የሼኽ ረቢዕ ደርሶች።።።።።።።። 👉በዳኢኡል ፈዋኢድ ሊኢብንል ቀይም 👉አሸሪዓ ሊል ኣጁሪይ 👉አቂደቱ ራዚየይኒ 👉ኪታቡል ኢማን ሚን ሰሂህ አል_ቡኻሪይ 👉ሸርህሱና ሊል በርባሀሪይ 👉አል ባዒሱል ሀሲስ 👉አል ጀዋቡል ካፊ 👉ሃዲል አርዋህ... 👉ሙሃደራዎቻቸው ።።።።።።።። የሼኽ ረስላን ደርሶች።።።።።።። 👉ሸርህ ሱና 👉መዓሪጅ አል_ቀቡል 👉ዐቂደቱ ጠሃዊያ 👉ዲራሰቱል ቢደዓ ወል ሙብተዲዕ ፣እጅግ ገራሚ የሆነ ተከታታይ ደርስ ነው 👉ረሂቅ አል_መኽቱም 👉አቂደቱል ቀይረዋኒይ 👉ሸማኢሉነቢይ 👉ሲፋቱል ኢላሂየቲ የሼኽ አማን አል ጃሚይን 👉ቀዋዒዱል ሙስላ 👉አል ዑሉዉ 👉አቂደቱ ሰፋሪኒይ ።።።።። የሼኽ ሱለይማን አሩሀይሊ።።።።። 👉ቀዋዒዱል ፊቂሂያ ሊሱዩጢ 👉ዲራሳት ፊል ቢድዓ የመንሃጅ ደርስ 👉ሲፈቱ ሰላት እንዲሁም የሱዳን የነ ሼኽ ሙዘሚል ፈቂሪና የጓደኞቻቸው ሙሃደራዎች፣ደርሶች፣ሙናዘራዎች፣ሩዱዶች፣ተከታታይ የሆኑ ኮርሶች ባጠቃላይ ይገኙበታል። ወስዶ በማሰራጨት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ፣ኢሄ ግብዣ ንፁህ ሰለፊይ ለሆኑት ብቻ ነው፣ቀርተው ለማይሰሩበት ብቻ ነው። እንዲሁም ከ200ጂቪ በላይ ቦታ ያለው ፊለሽ ያስፈልጋል። ✍ibn awol(t.me/ibnawolllll) t.me/ibnawolllll t.me/ibnawolllll

🔴ሴት ልጅ ዐውረህ ነች ከቤቷ ወደ ውጭ ከወጣች ሸይጣን የሰማምራታል !!!

📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  11 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇 https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ          🕌በወራቤ ከተማ አስተዳደር ኢህሳን መድረሳ  የሚሰጥ  ደርስ ➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና ➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው ➷➴➴➴➷➷➷➷ https://t.me/Ehsanmedresaworabe 📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለመከታተል የቴሌግራም Channeሉን  ይቀላቀሉ ! https://t.me/MisbahMohammed_6682

✅ በኡስታዝ ታጁዲን አቡ ሙዓዝ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪ እስከ ዒሻእ የሚሰጠው የሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት ኪታብ ደርስ በሰኣቱ እንደተጠበቀ ነው።

التحذير من الغلو في المشايخ ووجوب نصيحتهم إذا أخطؤوا بالتي هي أحسن በሸይኾች ለይ ድንበር ከማለፍ ማስጠንቀቅ እነሱም ከተሰሰቱ ደሞ በጡሩ ስነ ምግባር መምከር ግዴታ ነው ። 🎙ሸይኽ ዶ/ር  ሑሰይን ብን ሙሐመድ አስልጢይ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuNuayimibnjemel https://t.me/AbuNuayimibnjemel

مختصر_الفوائد_من_أصول_السنة_للإمام_أحمد_01.mp318.21 MB

مختصر_الفوائد_من_أصول_السنة_للإمام_00.mp320.76 MB

Share 'مختصر الفوائد العقدية والقواعد المنهجية المستنبطة من أصول السنة للإمام .pdf'

🚫ትኩረት ለልጆችና ለወጣቶች ♦️قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله إذا رأيت الشاب أول ما ينشأ مع أهل السنة والجماعة فارجه، وإذا رأيته مع أصحاب البدع فايئس منهº فإن الشاب على أول نشوئه. [الآداب الشرعية (3/77)] ➽ ኢማም አሕመድ ቢን ሐንበል (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ "አንድ ወጣት ገና ሲያድግ (በመጀመሪያው የአደገaccess ደረጃው) ከአህሉስ ሱና ወልጀማዓ ጋር ካየኸው፣ መልካም ነገርን ተስፋ አድርግለት (ተመኘለት)። ከቢድዓ (የፈጠራ መንገድ) ባለቤቶች ጋር ካየኸው ግን ተስፋ ቁረጥበት፤ ምክንያቱም ወጣት መጀመሪያ በሚያድግበት (በሚቀረጽበት) መንገድ ላይ ነውና።" 📚አል-አዳብ አሽ-ሸርኢያህ  3/77 📝ከዚህ ታላቅ የእስላም ሊቅ ንግግር የምንረዳው ፦ ➸በትክክለኛው ሸርዒያዊ አዳብ እንዲያድጉ ከሱና ሰዎች መገናኘት አለባቸው በቢደዐህ  ሰዎች እጅ ከገቡ መልከ ብዙ ጥፋቶች ውስጥ ነው የሚያስገቡዋቸው ። ➽ለእስልምና ትእዛዛት እነ ክልከላዎች ቦታ አይኖረውም ። ➫ሱናን ቀለል ያደርጋል ➥ቢድዐን ምንም ችግር የለውም በማለት ይዳፈራል ። 📝join #ቴሌግራም Channeል https://t.me/MisbahMohammed_6682

አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:- የሠለፊያ ደዕዋን ከሚጎዱ ነገሮች!! 🎙ኡስታዝ ሰይፈዲን ሳኒ (ሀፊዘሁላህ) 🔶 በወሰጢያ መድረሳ ሐምሌ 9/2018 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የተደረገ = ተያያዥ ነጥቦችን ለማግኘት ⤵️ https://t.me/IbnShifa/4934 የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

Repost from Dr Kedir M Abomsa
❝ሰለፊ ከሚባሉ ሰዎች የሌሎች ሰለፊዮችን ደዓዋ ማደናቀፍ ስራዎቻቸዉ ያደረጉ አሉ... ❞ (ኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጧን) አሏህ ያስተካክላቸዉ ከማለት ምን ይባላል!!! https://t.me/Khedir_M_Abomsa/3863

የትም ተወለድ በሱና እደግ👌 🇸🇦JOIN OPEN🇸🇦 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ከሁለቱ አንዱ የፈለጋቹትን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ

🔴በስሜት የመነዳት ክፋቱ 📜قال ابن تيمية - رحمه الله " والشَّهْوَةُ تَفْتَحُ بَابَ الشَّرِّ وَالسَّهْوِ وَالْخَوْفِ ؛ فَيَبْقَى الْقَلْبُ مَغْمُورًا فِيمَا يَهْوَاهُ وَيَخْشَاهُ غَافِلًا عَنْ اللَّهِ ،رَائِدًا غَيْرَ اللَّهِ ، سَاهِيًا عَنْ ذِكْرِهِ ، قَدْ اشْتَغَلَ بِغَيْرِ اللَّهِ ، قَدْ انْفَرَطَ أَمْرُهُ ، قَدْ رَانَ حُبُّ الدُّنْيَا عَلَى قَلْبِهِ " . [ مجموع الفتاوى 10/597 ] 🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኹል እስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ፦ ስሜታዊነት የክፋትን፣ የዝንጋታንና የፍርሃትን በር ይከፍታል። በዚህም የተነሳ ልብ በሚመኘውና በሚፈራው ነገር ውስጥ ተውጦ ይቀራል፤ አላህን ከማስታወስ ይዘነጋል። ከአላህ ውጪ ሌላን ነገር መሪና ፈላጊ ያደርጋል፣ እርሱን(አላህን) ከማውሳትም  ይዘናጋል፣ ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር ይጠመዳል፣ ነገሩ ሁሉ ይበታተንበታል፣ የዱንያም ፍቅር በልቡ ላይ ይነግሳል። 📚መጅሙዕ አል-ፈታዋ 10/597] 📝join #ቴሌግራም Channeል https://t.me/MisbahMohammed_6682

🔴በስሜት የመነዳት ክፋቱ 📜قال ابن تيمية - رحمه الله " والشَّهْوَةُ تَفْتَحُ بَابَ الشَّرِّ وَالسَّهْوِ وَالْخَوْفِ ؛ فَيَبْقَى الْقَلْبُ مَغْمُورًا فِيمَا يَهْوَاهُ وَيَخْشَاهُ غَافِلًا عَنْ اللَّهِ ،رَائِدًا غَيْرَ اللَّهِ ، سَاهِيًا عَنْ ذِكْرِهِ ، قَدْ اشْتَغَلَ بِغَيْرِ اللَّهِ ، قَدْ انْفَرَطَ أَمْرُهُ ، قَدْ رَانَ حُبُّ الدُّنْيَا عَلَى قَلْبِهِ " . [ مجموع الفتاوى 10/597 ] 🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኹል እስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ፦ ስሜታዊነት የክፋትን፣ የዝንጋታንና የፍርሃትን በር ይከፍታል። በዚህም የተነሳ ልብ በሚመኘውና በሚፈራው ነገር ውስጥ ተውጦ ይቀራል፤ አላህን ከማስታወስ ይዘነጋል። ከአላህ ውጪ ሌላን ነገር መሪና ፈላጊ ያደርጋል፣ እርሱን(አላህን) ከማውሳትም  ይዘናጋል፣ ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር ይጠመዳል፣ ነገሩ ሁሉ ይበታተንበታል፣ የዱንያም ፍቅር በልቡ ላይ ይነግሳል። 📚መጅሙዕ አል-ፈታዋ 10/597] 📝join #ቴሌግራም Channeል https://t.me/MisbahMohammed_6682

🚫ትክክለኛ ወንድነትና ቀናተኝነት ያለው እውነተኛ ወንድ ማለት ፦ 🎙قال الحافظ ابن حجر رحمه الله تعالى *إنَّ الْعَاقِلَ يَـشْـتَـدُّ عَـلَـيْـهِ ،* *أَنَّ الْأَجْنَبِيَّ يَرَىٰ وَجْهَ زَوْجَتِهِ وَابْنَتِهِ .* 📖 فتح الباري ( 245/12 ) ➽ታላቁ የሐዲስ ሊቅ ሀፊዝ ኢብኑ ሐጀር አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ ፦ ➥"አስተዋይና ቀናተኛ የሆነ ወንድ አጅነቢይ ወንድ የባለቤቱን ወይም የሴት ልጁን ፊት ማየቱ በጣም ይከብደዋል።" 📖 ፈትሁል ባሪ (12/245) 👌ከዚህ ዓሊም ንግግር የምንማረው ፦ ትክክለኛ ወንድነትና ቀናተኝነት ያለው እውነተኛ ወንድ ለባለቤቱና ለሴት ልጆቹ ከፍ ያለ ጥበቃ፣ ክብርና ቀናተኝነት ሊኖረው ይገባል !!! 📝join #ቴሌግራም Channeል https://t.me/MisbahMohammed_6682

ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ቀጥታ ስርጭት ላይ ናቸው እንጠቀምባቸው ➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷ https://t.me/HussinAssilty?livestream