🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
رفتن به کانال در Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
854
مشترکین
+524 ساعت
+377 روز
+16430 روز
آرشیو پست ها
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አ ን ብ ቡ ኝ🍀 ሼርም 🍀አ ድ ር ጉኝ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
مسجد الأقصى قلعة السنة في الحبشة
👌 የወንድሞቼ ጥሪ ከጡሩንባ በላይ ይሰማኛል ። የቤተሰብ ምክክር ያሳስበኛል ። ለመንሐጄ ስል ምንንም እሆናለሁ ጊዜዬንም እሰጣለሁ ህይወቴንም እጀባለሁ በላቸው ።
-
👌 በደዕዋ ሜዳ ላይ ሆነህ ክንፏን እንደተመታች እርግብ እንክርፍፍ ቁዝም አትበል ና ደዕዋህን ተካፈል ናማ የወንድም ፊት ተመልከት ናማ ያንን ድምቀት አስተውል ኧረ ናማ ያንን የተውሒድ ሰራዊት ተቀላቀል ። ደዕዋ ስትቀር እንደት እንደሚያስችልህ አይገባኝም ።
👌 ወጣትን የዓለም ዋንጫ ይቀሰቅሰዋል ያስጮከዋል እጅግ ያጓጓዋል ። ለኛ ለሰለፍዮች ደግሞ የምንጊዜውም ዋንጫችን ዓቂዳችን መንሐጃችን ነው ።
👌➤=( ሐያ ወደ አቅሷችን )=➤👌
👌አቅሷዬ እንደ እናቴ የምትናፈቀኝ ልዩ ሰፈር በአቅሷ ብዙ ታሪክ አሳልፈናል ። ከማረሳው አንድ ክስተት አሱር ሰዓት ሶላት ቁመን እያለ በጊዜው ምንም አይነት መጠለያ ስሌለለን ዝናቡ እስከምንጨርስ በላያችን ላይ ያባራብንንና በዚያው ቀጥለን በብርድ እየተንዘፈዘፍን የተደረገ ደዕዋ ከልቤ አይጠፋም ። ፀሀዩን ብርዱን ዝናቡን ጭቃውን ቢንቢውን ችለው በጨረቃ አውላላው ሜዳ ላይ ቂርአት ሲቀሩ ሲያቀሩ የነበሩ ወንድሞችና ትግስተኛ ህፃናቶቻችን ሳይቀር አል_ረሳቸውም ።
👌=🔻➤አሁንም🔻➤=👌
👌አሁንም ገና ነን ጉዞ ይቀረናል
እንኳን ይችንና ብዙ አስበናል
ክንዳችን አንድ ነው الله ያፀናናል
አቅሷን ለመገንባት ልባችን ተነስቷል ። በቃ ወስ ነናል .....።
👇👇👇 👇👇 👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16146
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሀሠን ልጓማ ገብቷል
==========👌=========
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌ስማኝማ ወንድምየ ያለ ተዉሂድ ዉበትም ቁንጅናም የለም ያለ ተዉሂድ የበላይነት የለም
👉ትልቁ ሀብታችን ብሎማለት ገንዘብ አይደለም ተዉሂድ ነዉ ሸኪቻ ተዉሂዳችንን አጥብቀን እንያዝ አላህ ይረዳናል
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :. * • ○
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿
• 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ . * ● ¸
. ★ 🌿° :. * • ○ °
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
★ ° . * ° . °☆ . * ● ¸
. ★ ° :. * • ○
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👌,,አ ዳ ም ጥ,,👌
........
🔴➣لايصلي خلف الإمام الذي يعذر عباد القبور في الشرك الأكبر
🔺➣الشيخ صلح الفوزان
🔺➣الشيخ عبد الله الغنيمان
🔺➣الشيخ عبد العزيز الراجحي
🔴➣ሸይኽ ፈውዛንና ሸይኽ ራጂሒ ዛሬ በአለም ላይ ያሉ የሰለፊያ ግንባር ቀደም መሪዎች ናቸው። እነዚህን ዑለማዎች ተክፊሪ ትሏቸው ይሁን የሚል ሰው ካለ ወይ ዲኑን አያውቅም ወይም የስሜት ተከታይ ነው። ጀምኢዮች እና ሀጃዊራዎች ሰላማዊ ለመምሰል ሲሉ የሽርክን ጉዳይ ማቅለላቸውና ለሙሽሪክ ድፋእ ማረጋቸው ከዑለማዎቹ ፈትዋ ጋር ያጋጫቸዋል።
🔴➣በዓዚር ጀርባ አይሰገድም ማለት እሱን ካፊር ማድረግ ማለት ላይሆን ይችላል። ይልቁንም በአላህ ሃቅ ላይ ቸልተኛ የሆነና ሽርክን በግልጽ የማይቃወም ሰው የሙስሊሞች መሪ ኢማም ሊሆን አይገባም የሚል የጥንቃቄ እርምጃ ነው።
እነዚህ ዑለማዎች አይሰገድበትም ያሉት ተውሂድ ላይ ብዥታ ያለበትን ሰው ነው። ይህ ሶላትንና ዐቂዳን የመጠበቅ ጥንቃቄ እንጂ የሰዎችን ደም የመፍቀድ "ተክፊሪ" አካሄድ አይደለም።
በትልቁ ሽርክ ሽርክ አል-አክበር ላይ ዐዝር ቢል ጃህል በድንቁርና ማመካኘት በሁሉም ቦታና ሁኔታ ላይ አይሰራም። በተለይ ቁርዓን ባለበትና ጥሪው በደረሰበት ሀገር ላይ ሆኖ የቀብር አምላኪን ጃሂል ነው ብሎ መከላከል የነቢያትን ጥሪ ማቃለል ነው።
ስለዚህ ሰለፍዮችን ተክፊሪ የሚሉ አካላት ሽርክንና ተውሂድን የመለየት ግዴታቸውን መዘንጋታቸውን ያሳያል።
እውነተኛ አንድነት ጃማዓ የሚመጣው በተውሂድ ላይ እንጂ በሽርክ ላይ ተቻችሎ በመኖር አይደለም። የቀብር አምላኪን ሙሽሪክ ማለት የግለሰብ ጥላቻ ሳይሆን የአላህን መብት ማስከበር ነው።
https://t.me/Al_menjeniq_R
Repost from በሰለፍይ ኡስታዞች የተደረጉ ዳእዋዎች ብች የሚለቀቅበት ቻናል
((( አቤት ምቀኝነት ) ))
🔺ከኡለማኦች ድንቃ ድንቅ ንግግር)
🔺ምቀኝነት ፊት ያጠቁራለ አደገኛ በሽታኮ ነው...
🔴➤የታላቁ አሊም ሊቅ حاتم الأصم رحمه الله ገራሚ ንግግር ነች አዳምጥና ተጠቀምባት....
🔴👈رأيت الناس يتحاسدون فنظرت في قوله تعالى......
🔴➤ሰዎችን ሲመቀናኙ አየኋቸው ..እኔ ደሞ ይሄን የالله ቃል አስተነተንኩኝ አብላላሁት ተመለከትኩት ለመሆኑ ምን የሚለውን የአሏህን ቃል ነው
🔴👈نَحۡنُ قَسَمۡنَا بَیۡنَهُم مَّعِیشَتَهُمۡ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَاۚ....
🔴➤አሏህ እንድህ አለ ..የኑሮቸውን የሲሳያቸውን ሁኔታ በመካከላቸው አከፋፈልን በቅረቢቱ ሀገር እዚቹ ዱኒያ ላይ አለ....
🔴👉 ምቀኝነት ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው እንድትነድ ያደርግሃለ ተወው ምቀኝነትን ሀቢቢየ ምንም አይጠቅምህ...
🔴👉 ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ ያለያያል ‼
🔴👉 ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል‼
🔴👉 ምቀኝነት ሀቅን በውሸት እንድቀይረው ያደርግሃል‼
🔴➤ርዝመት..13... ደቂቃ ብቻ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👉በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲላህ حفظه الله
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
--السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
🔺ጁሙዓን በሲድረቱል ሙንተሀ🔺
➤----------🔻-----------➤
🔺👌ሲድረቱል_ሙንተሐ ሳምንታዊ የሠለፍያ " እህቶች የዳዓዋ ፕሮግራም ፏ ፍክት እንላለን ትደምቃለች .....‼️
🔻------------➢-----------🔻
👌ስለ ስለዲናችን ሞቅ ደመቅ ጠበቅ ስሬስ በሆነ አንደበታቸው በሚጣፍጥ እና በሚማርክ በሚገባ በማያወላውል ምክራቸው የ"ሡና "ኡስታዞቻችን" የሚመከሩን ይሆናል....!
🔺=====➤=====➤=====🔺
አንድት "ሴት" በዲኗ ላይ ጠንካራ ከሆነች
🔺 ቤተሰብ ትለውጣለች
🔺ልጆቿን በተርቢያ ታሳድጋለች።
🔺ባሏን ወደ መልካም ታስታውሳለች።
🔺ብሎም ሀገርን ትቀይራለች
➤------🔻---------🔻-----------➤
➤=የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች🔺
➤=ሸህ ሰኢድ አቡ አብደረዛቅ ልጓማ
➤=ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ፉዓድና
➢=ሸህ አህመድ ጭፍራ ናቸው
🔻ማሳሰቢያ
በሲድረቱል ሙንተሀ ጊዜ ዳዕዋ በሌላ ግሩፕ ወይም ቻናል ዳዕዋ ቂረዓት ሙጧለዓ የሰርግ ፕሮግራም እየተባለ አይዞርም
👌==========🔺========👌
ይህ በሲድረቱል ሙንተሀ የሚካሄደው ሳምንታዊ የእህቶች የጁሙዓ የዳዕዋ ፕሮግራም የاللهን ድን ከፍ ለማድረግ እንድሁም ሽርክን ቢድዓን ኹራፋትን ለማንኮታኮት እህታማማችነትን ለማጠንከር ታስቦ የተዘጋጀ ፕሮግራም ነው ስለዚህ የዳዕዋ ሰው ሁኚ የመንሀጅ ነጋዴን ተጠንቀቂ ወሬን አጣሪ የሹብሀ አውቶቡስ አትሁኚ ያገኘሽውን አትከተይ ከእህቶችሽጋ ተሳሰሪ ተግባቢ ተፋቀሪ ተዋደጅ ለዳዕዋ እሰቢ በቃ መ ሁሉም አትሁኚ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹
➢::::::::::::::::::::::::::::::::::➢
🔺የተውሂድ ተማሪ የሱንዮች ፋና
ለድኗ የቆመች የበረታች ጀግና
የዘመኑ ንግስት እንቁ እህት ናትና
ከባጢል የወጣች የተማረች ዋና
ደጋግሚና ጥሪያት ስሟን እንደገና
ሌት ተቀን ተማሪ አትሁኝ ተላላላ
ከድንሽ በስተቀር አይጠቅምሽም ሌላ
ቅሪ አትስነፊ አሊፍ ባታ ብለሽ
ብዙ ሩቅ አይደለም አሁንትደርሻለሽ
➤::::::::::::::::::::::::::::::::::➤
🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔺ከጁመዓ በኋላ በሲድራ ቀጥታ ይጀመራል
🔺----በኢትዮጵያ አቆጣጠር----🔺
🔺====➤7⃣:3⃣0⃣➤====🔺
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️ዒባዳ መሆኑን አለማወቁ ያንን ከአላህ ውጭ ላለ አካል ከሰጠ ሙሽሪክ ከመባል አያድነውም ።
' العلامةعبد الله أبا بطين (١٢٨٢ه)
«وروى الإمام أحمد والترمذي أن عدي بن حاتم قدم على النبي صلى الله عليه وسلم وكان قد تنصر في الجاهلية فسمع النبي صلى الله عليه وسلم يقرأ هذه الآية ﴿اتخذوا أحبارهم ورهبانهم أربابا من دون الله﴾، فقال للنبي صلى الله عليه وسلم إنهم لم يعبدوهم فقال: "بلى إنهم حرموا عليهم الحلال وأحلوا لهم الحرام فاتبعوهم فذلك عبادتهم إياهم" فهؤلاء الذين أخبر الله عنهم في هذه الآية لم يسموا أحبارهم ورهبانهم أربابا ولا آلهة، ولا كانوا يظنون أن فعلهم هذا معهم عبادة لهم ولهذا قال عدي إنهم لم يعبدوهم، وحكم الشيء تابع لحقيقته لا لاسمه ولا لاعتقاد فاعله، فهؤلاء كانوا يعتقدون أن طاعتهم لهم في ذلك ليس بعبادة لهم فلم يكن ذلك عذرا لهم ولا مزيلا لاسم فعلهم ولا لحقيقته وحكمه.
🔺فكذلك ما يفعله عباد القبور في سؤالهم من المقبورين قضاء الحاجات وتفريج الكربات والتقرب إليهم بالنذور والذبائح عبادة منهم للمقبورين وإن كانوا لا يسمونه ولا يظنونه عبادة». اه.
تأسيس التقديس:(96).
🔺ርዝመት 7 ደቂቃ🔺
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
👌ሃቅ ፈላጊ ጀምእይ ካለህ አድምጥማ❓
👉በመጀመሪያ ሙሽሪኮች በነሳራ በየሁድ በመጁሳ ላይ የወረደን አንቀፅ እንዴት ሙስሊም ነኝ ብሎ ሽርክ የሰራ ላይ መረጃ አድርገህ ታመጣለህ ብሎ ለዘባረቀው መልስ
👇👇👇
⭕️በሑበል አምላኪዎችና በቀብር አምላኪዎች መሐከል ልዩነት የለም
👌ጀምዒዮች ቅድሚያ ለተውሒድ ሲሉህ አትሸወድ ይህ ፉከራቸው የንግግር ሴንቴቲክስ ነው ...።
--
👌ቁርአንና ሐድስ እንድሁም ዑለሞቻችን የሙሽሪኮችን ሽርክና የቁቡርዮችን ሽርክ አልለዩም ልዩነቱን ይዘው የመጡት የሸይክ የህያ መንጋዎች ናቸው ... ተጠንቀቅ...
----
👌ይህችን ድምፅና የሚላኩትን ፅሁፎች በደንብ አድርገህ እያነፃፀርክ ስማት ...❗️
👉ኸድር አልከሚሴ የሙፍሲዱ የዳውድ ኢብኑ ጂርጂስን መንሀጅ ሙሉዋን እየተገበራት ለሙቀሊዶቹ እያጠጣቸው ነው❌
👉እንደ ኸድር አልከሚሴ
አይነቶች ከብት (በሬ) ናቸው በል አስተሳሰባቸው ከእንስሳ የባሱ ናቸው እኛ አይደለንም ያልነው ጀበሎቹ ናቸው ያሉት አድምጡና ተረዱ
👌ረዱን በሼይኻችን አቡ ኒብራስ حفظه الله تعالى
👌በታላቁ አሊም ሼይኽ ፈውዛን حفظه الله تعالى
አብድልአዚዝ ኢብኑ ባዝ رحمه الله
👌ርዝመት : 58 ደቂቃ ብቻ
👉ከላይ የተለቀቁትን የዑለሞቹን ፅሁፎችና የድምፆች ሊንኮች አብራችሁ እዩዋቸው አያይዛቸዋለሁ ❗️
አቡ ኒብራስ አጠር ጠቅለል አድርጎ አቅርቧቸዋል ..❗️
🔺ከሽፉ ሹቡሐት ሸርህ ይነበብ
✍https://t.me/thvcsbvc3610gdxl/16066
🔺የዑለሞቹ ፅሁፍ ይነበብ
✍️https://t.me/thvcsbvc3610gdxl/16067
🔺የፈትዋ ዳኢማዎች መግለጫ
✍️https://t.me/thvcsbvc3610gdxl/16068
የሀጁሪ መንጋ እና የመዳኺላ መንጋ እንደዚህ ነው አወዳደቃቸው
አወዳደቃቸው አለማማሩ የባዶ ብዙ ጭነው
በጭንቅላታቸው ተተክለዋል
👇👇
https://t.me/first_tewuhid1
https://t.me/mekdelamash
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
የሴት ልጅ ትክክለኛው አለባበስ።
🪵ዋናው ልብስ መኖሩ አደለም።ልብሱ ትክክለኛ ልብስ መሆኑ ነው።
አንዳንዷ ስስትለብሳለች
አንዳንዷ ልጥፍትለብሳለች
አንዳንዷ ግማሹን ለብሳ ግማሹን ትገለጣለች
ምሳሌውን በደምብ እንረዳው በተለይ እህቶችዬ❗️❗️❗️
https://t.me/Abu_sualih_genete
♻️♻️♻️♻️🌹🌹♻️♻️♻️
https://t.me/Abu_sualih_genete
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌿በውዱ መካሪያችን ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ
🖊ልትደመጥ የምተገባ አጠር መጠን ያለች ምክር ነች .........
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👌ረድ ኸድር አልከሚሴ ላይ👈
👉ጃሂል ሆኖ ሽርከል አክበር የሰራን በተስሚያና በሙአመላ ይከፍራል ብሎ ኢጅማእ ነቅል ያደረገ ከሙእተበር ኡለሞች አምጡልን ብሎ ጠይቆ ነበርና👉እኛም ጀባ ብለናል
❌ኸድር አልከሚሴ በፍፁም ፈትዋ ለመስጠት የሚገባ ሰው አይደለም‼️
እንደ ኤህዋን ያገኛቹሁትን ሁሉ አታግበስብሱ
قال محمد بن سيرين (ت. 110هـ):
"إن هذا العلم دين، فانظروا عمن تأخذون دينكم".
📘 المصدر: مسلم، مقدمة الصحيح.
⭕️👉ዲናቹን ከማን መውሰድ እንዳለባቹ አጣሩ ተብለናልና ከማን መውሰድ እንዳለብን ጠንቅቀን ማቅ ግዴታችን ነውና እንጠንቀቅ‼️‼️
👌ጣፋጭ ረድ በሼኽ አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀው
👉በተጨማሪም በታላቁ ሼይኽ ፈውዛንና በታላቁ ሼኽ አራጅሂ አላህ ይጠብቃቸው
👌ይደመጥማ 24 : 19 ደቂቃ ብቻ
👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2658
-----
👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2658
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉ወንድሜ ለወንድማማችነት ቦታ ስጥ እንደ ቀላል አትመልከተዉ ትልቅ የሆነ ሀይል ጥንካሬነዉ።
👌የወንድማማችነትን ትልቅነት የማያዉቅ ያልተረዳ ዉስጡ የቆሸሸ ለጥቅማ ጥቅም የሚያድር ለዱንያ ብሎ የድን ሠለፍይ ወንድሙን የሚቀይር የወንድሙን ሚስጥር ለማዉጣት ሲሯሯጥ ታያለህ ይህደሞ ትልቅ በሽታነዉ
ወንድሙን ጭራቅ አርጎ በመሳል ጠላት አድርጎ የሚያይ የጠላዉን ሠዉ ፉላን እንደዚህነዉ እያለ በወንድሞች መካከል ለመበታተን ለማስጠላት ሲሠራ ሲሞክር ስንቶችን ትመለከታለህ ግን አይሆንም የድን ወንድማማችነት ትልቅ የሆነ ቦታ ያለዉነዉ ሸህነት
👌👉አማንያኖች ብሎማለት በቁርአን በሀድስ በሀቅ ላይ የተሠባሠቡ ማንም እንደመጣ የማይወዘዉዛቸዉ ናቸዉ አላህ እንዳለዉ በተከበረዉ ቁርአኑ
قال تعالى:إنما المؤمنون إخوة فأصلح بين أخويكم واتقوا الله لعلكم ترحمون.
⭕️እነዚህን አካላቶች ለመከፋፈል ሀይላቸዉን ለማድከም የሚደረግ ተህሪሽ አይሳካም ሠለፍዮች ነቄ ናቸዉ ዝም ብለዉ እንደ በግ አይነዱም ተግባባን ምቀኝነት ይዞህ የምትሯሯጠዉ አንተኑ ያሠክርሀል እንጅ ሌላን አትጎዳም አለቀ
=================
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
