fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

رفتن به کانال در Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
854
مشترکین
+524 ساعت
+377 روز
+16430 روز
آرشیو پست ها
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉ወንድሜ ለወንድማማችነት ቦታ ስጥ እንደ ቀላል አትመልከተዉ ትልቅ የሆነ ሀይል ጥንካሬነዉ። 👌የወንድማማችነትን ትልቅነት የማያዉቅ ያልተረዳ ዉስጡ የቆሸሸ ለጥቅማ ጥቅም የሚያድር ለዱንያ ብሎ የድን ሠለፍይ ወንድሙን የሚቀይር የወንድሙን ሚስጥር ለማዉጣት ሲሯሯጥ ታያለህ ይህደሞ ትልቅ በሽታነዉ ወንድሙን ጭራቅ አርጎ በመሳል ጠላት አድርጎ የሚያይ የጠላዉን ሠዉ ፉላን እንደዚህነዉ እያለ በወንድሞች መካከል ለመበታተን ለማስጠላት ሲሠራ ሲሞክር ስንቶችን ትመለከታለህ ግን አይሆንም የድን ወንድማማችነት ትልቅ የሆነ ቦታ ያለዉነዉ ሸህነት 👌👉አማንያኖች ብሎማለት በቁርአን በሀድስ በሀቅ ላይ የተሠባሠቡ ማንም እንደመጣ የማይወዘዉዛቸዉ ናቸዉ አላህ እንዳለዉ በተከበረዉ ቁርአኑ قال تعالى:إنما المؤمنون إخوة فأصلح بين أخويكم واتقوا الله لعلكم ترحمون. ⭕️እነዚህን አካላቶች ለመከፋፈል ሀይላቸዉን ለማድከም የሚደረግ ተህሪሽ አይሳካም ሠለፍዮች ነቄ ናቸዉ ዝም ብለዉ እንደ በግ አይነዱም ተግባባን ምቀኝነት ይዞህ የምትሯሯጠዉ አንተኑ ያሠክርሀል እንጅ ሌላን አትጎዳም አለቀ ================= 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌https://t.me/abuhuzeyfa123 👌https://t.me/abuhuzeyfa123

🎤በጣም ጣፋጭ ቲላዋ🎤 👌👉ከወደ ወሎ ደሴ ሪልስቴት 🍓ወላሂ ተሰምቶ የማይሰለች ማራኪ ቲላዋ ነው ✍️ እስከመጨረሻው አዳምጡት🍀 በወንድማችን ከረም 🔻ወሎ ✍️ደሴ 🌹 ሪልስቴት ✍️መልካም ምሽት ወድም እህቶችየ✍️ 🔺https://t.me/qdmiyaletewuhid 🔻https://t.me/+znazPwpmNzwwMTFk

👌በሂስድ ሠወችን በመጥላት በመመቅኘት ደዕዋ ሠለፍያን ዝቅ አረጋለሁ ብለህ ላ አታረጋትም እራስህን በራስህ ትጎዳለህ እንጅ 👉የበላይነትን ፈልገህ ከኔ በላይ ማን አለ አንደኛዉ እኔ እያልክ የምትጃጃል በሠለፍያ ስም የምትነግድ የሹበሀ ነጋዴ ተዉ ብለናል በወንድሞች መካከል ለመለያየት ለማጠላላት በደዕዋ ላይ ለማስተኛት የምታስብ የደዕዋ ቂጥኝ እዛዉ ቦታህን ያዝ እኛ አንፈልግም ደዕዋዋ እንዳንተ አይነትን ሠዉ አትሸከምምም ተግባባን!! ✍ደዕዋዋ በአጠቃላይ የሹበሀ ገንዳ የሆነን ማንም እንዳመጣለት ያገኘዉን እንደ እስቦንጅ የሚመጥን መሀይም አትቀበልም ቻዉ ⭕️✅ሸይኻችን አቡ ኒብራስ እንደሁ አላህ ከፍ አድርጎታል ማንም ዝቅ አያደርገዉም የፈለገ ብታሴር ብትመቀኝ አላህ የበላይ ያደረገዉን ማንም ዝቅ አያደርገዉም 👍ኡስታዛችንን አቡ ኒብራስን ባለበት ቦታ አላህ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲 👌ነገራቶች ዉስጥ ስለሚነኩ ስለ ገረመኝ ነዉ ወንድም እህቶች አስፈላጊ ከሆነ እንገልፃለን ለአህሉል ባጢሎች ቦታየለንም በመረጃ አንላቀቅም ይገባሀል መቸም እዛ ቤት ⭕️ወደ ቻናሏ በመቀላቀል አዳድስ ነገራቶችን ይከታተሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌https://t.me/abuhuzeyfa123 👌https://t.me/abuhuzeyfa123 👌https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 👌https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴➤በሸይኽ ሙስጦፋ አብደላ 🔴➣ከታላላቅ ኡለማኦች ምክር...🌿 👌ቀልበል ሰሊም ያለውን ሰው በተመለከተ ከኢማም ኢብኑል ቀይም የታየዘች ደስ የምትል ምክር በታላቁ ሸይኻችን የተተረጎመች ናት እንድትደመጥ ዘንድ እመክራችኋለሁ ሙስሊሞች በሙሉ.. ⭕️➤ተቅዋን እንላበስ እስቲ አሏህን እንፍራው ስላችሁ ነው 🔴➤ተቅዋ   ሙራቀባ እና የመሣሠሉ  ትልልቅ የቀልብ ዒባዳዎች  ላይ  ተዳክመናል.. እነዚህ  ዒባዳዎች ላይ አብዝተን  ሰንፈን እያለ የዒባደን ጣዕም  ማግኘት  የሚታሰብ አይደለም ... ወይም  ከባድ ነው ... የቀልብ ስራዎቻችንን  እየገደሉ ካሉ ነገሮች  ውስጥ አንዱ  ምናልባትም  ዋነኛው   ደግሞ  ሶሻል ሚዲያው  ነውና  እናስብበት መልካምንን እናስተላልፍበት ምክሬ ነው ‼️ 🔺ወሏሂ ቀልብ ደራርቆ ዒባዳ አይጥምም . 🔻ቀልቦቻችንን ለማንቃት ዛሬውኑ ጉዞ እንጀምር ❓ 🔴👈اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ التَّوْفِيقَ وَالهُدَى وَالعَمَلَ بِمَا تُحِبُّ وَتَرْضَى اللَّهُمَّ اهْدِنَا إلَيْكَ صِرَاطًا مُسْتَقِيمًا 🔴👈اللَّهُمَّ بَرِّئْ قُلُوبَنَا مِنَ الشِّرْكِ وَالكِبْرِ وَالنِّفَاقِ وَالرِّيَاءِ وَالسُّمْعَةِ وَالرِّيبَةِ وَالشَّكِّ فِي دِينِكَ يَا مُقَلِّبَ القُلُوبِ ثَبِّتْ قُلُوبَنَا عَلَى دِينِكَ ، ‏وَاجْعَلْ دِينَنَا الإسْلَامَ القَيِّمَ አጫጭር  የኡለማኦችን ምክር ለማገኘት ተጫኑኝ .👇👇👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ዳዕዋ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግ አይርሱ ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿                 •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿    ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★ 🌿° :.   * • ○ °         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

-------------------- 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉ጉዞ ወደ 400 መቶ ይቀጥላል ጀግኖች ሸርርር ትደረግ ሸርር ሸርርር ሸርርርር እናሳድጋት 👌ይቀላቀሏት 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌htt
-------------------- 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉ጉዞ ወደ 400 መቶ ይቀጥላል ጀግኖች ሸርርር ትደረግ ሸርር ሸርርር ሸርርርር እናሳድጋት 👌ይቀላቀሏት 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌https://t.me/abuhuzeyfa123 👌https://t.me/abuhuzeyfa123 👌https://t.me/abuhuzeyfa123 👌https://t.me/abuhuzeyfa123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺سورة الكهف 👌ሚስባህ ሳኒ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ 🌹🌹🌹 🌹ተ🌹 🌹ጋ🌹 🌹በ🌹 🌹ዙ🌹 🌹ል🌹 🌹ኝ🌹 🌹🌹🌹 🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️سنن يوم الجمعة 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺الغسل 🔺الطيب 🔺السواك 🔺لبس الجميل 🔺قراءة سورة الكهف 🔺التبكير لصلاة الجمعة 🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺ገላን መታጠብ 🔺ሸቶ መቀባት 🔺ሲዋክ መጠቀም 🔺ጥሩ ልብስ መልበስ 🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት 🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ 🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት ⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

السلام عليكم ورحمة الله وبركات 🔺➤===አስደሳች ዜና===➤ 🔺 🔺========👌========🔺 👌   ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ  የሱመያዎች ፕሮግራም  ፏ ፍክት እንላለን በቃ ትደምቃለች ....❗️ 🟢  እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው  መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው :: 👌وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها،      🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 ➤------------------------------➤ 👌እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን  አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ  የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ   እያዩ ከሞባይላቸውጋ  ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው  የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነው። 🔺የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች🔺 🔻ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሁሴን መርሳና 🔻አባታችን ሸህ አህመድ ጭፍራ ➤=====================➤ قال الشيخ مقبل بن الوادعي رحمه الله تعالى: المرأة السلفية أنها تتمسك بكتاب الله وبسنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في حدود ما تستطيع على فهم السلف الصالح . ➢=====================➢ 🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ  የሴቶች  የግል  ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ በሯን ማንኳኳት አለባችሁ ።              🔻=========🔻             🔺=ውዷ እህቴ=🔺              🔻=========🔻 🔻አምብበሽ ተማሪ ተማሪ ተማሪ    ከልፍስፍሶችጋ _   እንዳትታወሪ . ውብአርጎ ፍጥሮሻል ልክእንደ ጨርቃ ድንሽን ተማሪ እስኪ  እወቂ  በቃ: 🔻ለኢስላም  ያደሩ በርትተው የሞቱ እነ ኡሙ ሡለይም እነ ኸድጀቱ ለምን እኔና አንች የምን መቦዘን ነው ምንድነው ስንፈቱ! ?? 🔺====================🔺 👌 ➤🔺ከጁምዓ  በኋላ🔺➤👌 🔺7:30➤=ቀጥታ=ይጀምራል 🔺 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11406

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 ===========👌=========== 👌👉ይችን ሚጥጥየ ቻናል ለወንድም ለእህቶች ሸር በማድረግ እናሳድጋት ጀግኖች 👌የሙሽሪክ ጠበቃ ከሆኑት ከኢርጃዕ ገንዳወ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 ===========👌=========== 👌👉ይችን ሚጥጥየ ቻናል ለወንድም ለእህቶች ሸር በማድረግ እናሳድጋት ጀግኖች 👌የሙሽሪክ ጠበቃ ከሆኑት ከኢርጃዕ ገንዳወች እንድሁም ከኢኽዋን ከጀመዕይ በአጠቃላይ ከሂዝብዮች ዉልዉል ጥርት ፍንትዉ ያለች የሠለፍይ ወንድማችሁ ቻናል ናት እናሠራጫት ዉድ ሠለፍይ ወንድም እህቶች ============ 🌹🌹🌹🌹🌹 🌹ሸርርርርርር🌹 🌹ሸርርርርርርር🌹 🌹ሸርርርርርርርር🌹 🌹ሸርርርርርርርርር🌹 🌹ሸርርርርርርርርርር🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ⭕️بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا 🔴ጠቅ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ ይቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌https://t.me/abuhuzeyfa123 👌https://t.me/abuhuzeyfa123 👌https://t.me/abuhuzeyfa123 👌https://t.me/abuhuzeyfa123

👆የቀብር ሂወት ውስጥ ኢባዳ ይፈፀማልን? ምላሹን አብራረን እናድምጥ በሸይኽ አቡ ኒብራስ (ሀፊዘሁሏህ) 2 ደቂቃ ብቻ ቆየት ያሉ የሸይኻችን ፈተዋ ስብስቦች ያገኛሉ በዚች ይቀላቀሉን👇👇 https://t.me/Abunibrasfetwachanal የሸይኻችንን ቻናል ደግሞ በዚች ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse በ you toube የሸይኻችን ፈተዋወችን ለማግኜት በዚች ግቡ 👇👇 https://youtube.com/@abunibrasfetwa?si=sLWEstE8wbMtNoVz ሸር ስታደርጉ ሊንካችሁን ጨምሩ እንጅ  ሊንክ አትቁረጡ ባረከሏሁ ፊኩም 👆👁👁

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌ይህ የጊምባ ቱሉ አዉሊያ ሠለፍዮች ቻናል ነዉ እናሳድገዉ ሸር ማድረጋችንን አንዘንጋ 👉ከሂዝብዮች ከኢርጃዕ ኮተት የጠራች ቻናል ናት እንጨማምርባት ጀግኖች ☘☘☘☘☘ ☘ሸርርርርርር☘ ☘ሸርርርርርርር☘ ☘ሸርርርርርርርር☘ ☘ሸርርርርርርርርር☘ ☘ሸርርርርርርርርርርር☘ ☘☘☘☘☘☘☘☘ 👌ጠቅ በማድረግ ይቀላቀሏት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 👌👌 مراتب صيام يوم عاشوراء👌👌 👈 لشيخنا العلامة الإمام عبد العزيز الراجحي حفظه الله تعالى :- 👈صيام يوم عاشوراء يكفر السنة الماضية لقول النبي صلى الله عليه وسلم: صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ. رواه مسلم 1162. وهذا من فضل الله علينا أن أعطانا بصيام يوم واحد تكفير ذنوب سنة كاملة والله ذو الفضل العظيم. 👈وقد كان النبي صلى الله عليه وسلم يتحرى صيام يوم عاشوراء؛ لما له من المكانة، فعَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ: مَا رَأَيْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَتَحَرَّى صِيَامَ يَوْمٍ فَضَّلَهُ عَلَى غَيْرِهِ إِلا هَذَا الْيَوْمَ يَوْمَ عَاشُورَاءَ وَهَذَا الشَّهْرَ يَعْنِي شَهْرَ رَمَضَانَ." رواه البخاري 1867 ---- 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15993 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15993

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺        ⭕️   የደገሩ አምልኮ የተንኮታኮተበት ወሎ በሰለፍዮች             ⭕️ወንድም አማችነትን  በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ⭕️ 📱👈​وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا وَاذْكُرُوا نِعْمَتَ اللَّهِ عَلَيْكُمْ إِذْ كُنْتُمْ أَعْدَاءً فَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِكُمْ فَأَصْبَحْتُمْ بِنِعْمَتِهِ إِخْوَانًا وَكُنْتُمْ عَلَىٰ شَفَا حُفْرَةٍ مِنَ النَّارِ فَأَنْقَذَكُمْ مِنْهَا كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ اللَّهُ لَكُمْ آيَاتِهِ لَعَلَّكُمْ تَهْتَدُونَ ﴾       ደገርርርርርርር    ⭕️ በኦላይን ለደገሮች የተደረገ ነሲሀ 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🎙ረዝመቱ 🕰 45:05🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15991

===========👌========== 👌ሳህ ወሏህ ለዱንያ እንዳንሞትላት ለዱንያ ድናችንን እንዳንሸጥ ለዚች ጠፊ አለም ብለን እንዳንታለል ተግባባን 🔺ወንድሜ ለዱንያ ብለህ በደልን እንዳትፈፅም ለም
===========👌========== 👌ሳህ ወሏህ ለዱንያ እንዳንሞትላት ለዱንያ ድናችንን እንዳንሸጥ ለዚች ጠፊ አለም ብለን እንዳንታለል ተግባባን 🔺ወንድሜ ለዱንያ ብለህ በደልን እንዳትፈፅም ለምን ካልከኝ አንድ ቀን ወደማይቀረዉ ሀገር መሄድህ አይቀርምና ⭕️ቻናሏን ይቀላቀሏት 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌👉https://t.me/abuhuzeyfa123 👌👉https://t.me/abuhuzeyfa123 👌👉https://t.me/abuhuzeyfa123 👌👉https://t.me/abuhuzeyfa123

===========👌=========== 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌👉ትክክለኛ አቂዳህ የተስተካከለ የወጣልህ ሠለፍያ ሁን 👌እንደ ሀጁሪዮች ተክፊሪ እያልክ የምትጃጃል የኢርጃዕ ገንዳ በ
===========👌=========== 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌👉ትክክለኛ አቂዳህ የተስተካከለ የወጣልህ ሠለፍያ ሁን 👌እንደ ሀጁሪዮች ተክፊሪ እያልክ የምትጃጃል የኢርጃዕ ገንዳ በደንብ ተማር አትድረቅረቅ እንቁ የሆኑት የነጅድ ሊቆች ፈትዋነዉ እነሡንም ተክፊሪ ትሏቸዉ ይሆን የናንተ ጉድ አያልቅም 👉በደንብ አንብቧት የኢርጃኡ ቡድን የሀጃዊራዉ መንጋወች መቸም አትረዱም 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴 https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔴https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔴https://t.me/yeginbaselefyochgroup 🔴https://t.me/yeginbaselefyochgroup 🔴https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴https://t.me/abuhuzeyfa2244 🔴https://t.me/abuhuzeyfa2244

⭕️👉ሼኽ ፈውዛን ሽርከል አክበር የሰራን የሰምና የዱንያ ሙአላ ላይ ኡዝር እንደማይሰጡ (እንደሚያከፍሩ) ቁልጭ ያለ ንግግር ያድምጡ⁉️⁉️⁉️ 👉ሽርከል አክበር የሰራ በዛሂሩ ሙሽሪክ ነው✅ነገር ግን በዛሂሩም በባጢኑም ለማክፈር ግን መረጃን በማቅረብ ትመክረዋለህ እምቢ ብሎ በሽርኩ ከቀጠለ በዛሂሩም በባጢኑም ካፊር ይሆናል አሉ                         👇👇👇 الشيخ صالح الفوزان تكفير المعين والفرق بين حكم الظاهر وحكم الباطن ❌ሙርጂአዎች መሻይኮች ላይ መቅጠፍ መቼም መንሀጃቸው ነው ምክንያቱም የመረጃ ድሃ ስለኑ🔨 https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺👌فَاتَّقُوا اللَّهَ عِبَادَ اللَّهِ، وَاعْلَمُوا أَنَّ مِنْ فَضَائِلِ اللَّهِ عَلَى عِبَادِهِ أَنْ جَعَلَ لَهُمْ مَوَاسِمَ لِلْخَيْرَاتِ وَمَيَادِينَ لِلطَّاعَاتِ، وَمِنْ ذَلِكَ صَوْمُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ، وَهُوَ الْيَوْمُ الْعَاشِرُ مِنْ شَهْرِ اللَّهِ الْمُحَرَّمِ. 🔺👌وَقَدْ ثَبَتَ عَنِ النَّبِيِّ ﷺ أَنَّهُ قَالَ: «صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ، إِنِّي أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ». رَوَاهُ مُسْلِمٌ. وَسَبَبُ صِيَامِهِ أَنَّ اللَّهَ نَجَّى فِيهِ مُوسَى عَلَيْهِ السَّلَامُ وَقَوْمَهُ، وَأَغْرَقَ فِرْعَوْنَ وَجُنُودَهُ، فَصَامَهُ مُوسَى شُكْرًا لِلَّهِ، وَصَامَهُ نَبِيُّنَا ﷺ وَأَمَرَ بِصِيَامِهِ 📱👌የ ዓሹራን ቀን ስለ መፆም እና ስለ አህካሞቹ የተብራራበት ነው። እርዝመት 13:59 ይደመጥ👂👂 🔺👌بأخينا أبي العباس أحمد بن محمد